መጣጥፎች




የተርጓሚው ማስታወሻ


ይህ፤ ድክተር ሷሉህ ቢን ፇውዛን ቢን አብዯሊህ አሌፇውዛን


አሌ-አርበኢን አነወዊያህ ሇተባሇው መጽሀፌ ከሰጡት የዴምጽ


ማብራርያ የጅብሪሌን ሀዱስ የተመሇከተዉን ክፌሌ ድክተር


ዓዱሌ ብን ሙሀመዴ ወዯ መፅሀፌ በመቀየር «ሸርህ ሀዱሱ


ጅብሪሌ» (የጅብሪ ሌሀዱስ ማብራሪያ) በሚሌ ርዕስ ያቀረቡት


መፅሀፌ ነው።


ይህን መፅሀፌ ሇመተርጎም ያነሳሳኝ መፅሀፈ በዱነሌ ኢስሊም


ውስጥ እጅግ መሰረታዊ የሆኑ ቁም ነገሮችን መያዙ ሲሆን


በአማርኛ ቋንቋ ቢቀርብ ሇሀገራችን ሙስሉም ህብረተሰብ ያሇውን


ጠቀሜታ በማሰብ ነው። በትርጉሙ ሂዯት ነፃ የአተረጓጎም


ስሌትን ተከትያሇሁ፣ አንባቢያን መፅሀፈን በጥሩ መሌኩ መረዲት


ይችለ ዘንዴ ዴግግሞሽ ያሇባቸው አገሊሇፆችና ሀሳቦች አጥረው


እንዱቀርቡ ወይም እንዱቀነሱ፣ በአረፌተ ነገሮች አዯረጃጀት


ሊይም እንዯዚሁ አስፇሊጊ የሆኑ መጠነኛ ሇውጦችን


አዴርጊያሇሁ።


በመፅሀፈ አተረጓጎም እና ይዘት ሊይ አስተያየት ወይም


እርምት ካሊችሁ፤ በስሌክ ቁጥር 0918 760 831/0920 762


881 ዯዉሊችሁ ብትነግሩኝ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 1431


(ባህር ዲር) ብትሌኩሌኝ በዯስታ እቀበሊሇሁ።


አሊህ ይህንን መጽሀፌ ሇመሊው ሙስሉም ማህበረሰብ


የሚጠቅም ያዯርገው ዘንዴ እሇምነዋሇሁ።


ተርጓሚው


ዩሱፌ አህመዴ ወንዴምአገኝ


 - 5 -


መግቢያ


ምስጋና ሇአሇማት ጌታ ሇአሊህ የተገባ ነው። የአሊህ ሰሊምና


እዝነት በነብዩ ፣ በቤተሰቦቻቸውና በጓዯኞቻቸው ሊይ ሁለ


ይስፇን።


ይህን መፅሀፌ ያዘጋጀሁት ድክተር ሷሉህ ብን ፇውዛን ብን


አብዯሊህ አሌፇውዛን አርበኢን ሀዱስን ሲያስተምሩ ሇሀዱሱ


ጅብሪሌ የሰጡትን ማብራሪያ ወዯ መፅሀፌ በመቀየር ነው። አሊህ


ሇእርሳቸው፣ ሇወሊጆቻቸውና በአጠቃሊይ ሇሙስሉሙ ህብረተሰብ


ምህረት እንዱያዯርግ እሇምናሇሁ።


ሀዱሱ ጅብሪሌ፣ ከሀዱሶች ሁለ ትሌቅ ዯረጃ የሚሰጠው


ሲሆን፣ በቁርአን ውስጥ የፊቲሃ (የመክፇቻው ምዕራፌ)


#የቁርዓን እናት$ ተብል እንዯሚጠራ ሁለ፤ይህም ሀዱስ


በታሊሊቅ አሉሞች ዘንዴ «ኡሙ ሱና» ወይም «የሀዱሶች ሁለ


እናት» በመባሌ ይጠራሌ። «የሀዱሶች ሁለ እናት» ሇመባሌ


የበቃውም ሀዱሶች ሁለ የሚሽከረከሩት ይህ ሀዱስ በያዘው


መሰረታዊ ሀሳብ ዙሪያ በመሆኑ ነው።


ሀዱሱ በዋናነት ስዴስቱን የእምነት እና አምስቱን የኢስሊም


መሰረቶች እንዱሁም ኢህሳንን (ከአሊህ ጋር ሉኖር የሚገባውን


ፌፁማዊ ግንኙነት) እና የቂያማ (የትንሳኤ) ምሌክቶችን በውሌ


ይዘክራሌ።


በመጨረሻም አሊህ ሸይኻችን ድክተር ሷሉህ ብን ፇውዛንን


ወዯ ቅን መንገዴ ተጣሪና እንዱያዯርጋቸው፣ እርሳቸውንም ሆነ


ቤተሰቦቻቸውን በአሊህ የእዝነት ጥሊ ስር ከሚውለ ሰዎች


ያዯርጋቸው ዘንዴ እሇምነዋሇሁ።


ድክተር አዱሌ ብን ሙሀመዴ


 - 6 -


ሀዲሱ ጅብሪል


ምስጋና ሇአሇማት ጌታ የተገባ ነው። የአሊህ እዝነት በነብዩ፣


በቤተሰቦቻቸውና በባሌዯረቦቻቸው እንዱሁም እስከ ትንሳኤ ዴረስ


ቅኑን ጎዲና በተከተለት ሊይ ሁለ ይውረዴ። ከኡመር ኢብኑ


አሌኸጧብ 1 የተሊሇፇውና የሀዱሶች ሁለ እናት የተሰኘው ይህ


ሀዱስ የሚከተሇው ነው፡-


አንዴ ቀን ከነብዩ ጋር ተቀምጠን እያሇ፤ ሌብሱ በጣም ነጭ፣


ፀጉሩ በጣም ጥቁር የሆነ ግሇሰብ ብቅ አሇ። ግሇሰቡን ከዚህ


በፉት የሚያውቀው ሰው አሌነበረም። በላሊ በኩሌ አንዴም


መንገዯኛ መሆኑን የሚጠቁም ምሌክት አይታይበትም።


ጉሌበቶቹን ወዯ ነብዩ ጉሌበቶች በማስጠጋትና እጆቹን ጭኖቹ


ሊይ አዴርጎ፣ ከነብዩ ፉት-ሇፉት ተቀመጠ። ከዚያም


የሚከተለትን ጥያቄዎች አቀረበ፡-


قال يا محمد أخبرني عن الإسلام فقال رسول الله صلى الله عليو وآلو


وسلم: الإسلام أن تشهد أن لا إلو إلا الله وأن محمدا رسول الله وتقيم الصلاة


وتؤتي الزكاة وتصوم رمضان وتحج البيت إن استطعت إليو سبيلا قال: صدقت


فعجبنا لو يسألو ويصدقو قال: فأخبرني عن الإيمان قال أن تؤمن بالله وملائكتو


وكتبو ورسلو واليوم الآخر وتؤمن بالقدر خيره وشره قال: صدقت قال: فأخبرني


عن الإحسان قال أن تعبد الله كأنك تراه فإن لم تكن تراه فإنو يراك قال:


فأخبرني عن الساعة قال ما المسئول عنها بأعلم من السائل قال: فأخبرني عن


أماراتها قال أن تلد الأمة ربتها وأن ترى الحفاة العراة العالة رعاء الشاء


1 ይህ የአረብኛ ቃሌ በተዯጋጋሚ ጥቅም ሊይ የዋሇ ሲሆን ከሰሀቦች የአንደ ስም ከተጻፇ ከአጠገቡ


ይቀመጣሌ፡፡ ትርጉሙም "የአሊህ ውዳታ በእርሱ ሊይ ይሁን" ማሇት ነው።


 - 7 -


يتطاولون في البنيان ثم انطلق فلبثت مليا ثم قال يا عمر أتدري من السائل؟


قلت :الله ورسولو أعلم قال فإنو جبريل أتاكم يعلمكم دينكم[ رواه مسلم


‘የአሊህ መሌእክተኛ ሆይ! እስኪ ስሇኢስሊም ይንገሩኝ?’’ አሇ።


ከዚያም ነብዩ  2 ‘ኢስሊም ማሇት፤ ከአሊህ በቀር በእውነት


የሚመሇክ እንዯላሇ እና ሙሀመዴም  የአሊህ መሌዕክተኛ


መሆናቸውን መመስከር፤ ሶሊትን በተሟሊ ሁኔታ መስገዴ፣ ዘካን


መስጠት፣ የረመዶንን ወር መጾም፣ አቅምህ ከፇቀዯ ሀጅ መሄዴ


ነው’


ሰውየዉም ‘እውነትህን ነው’ አሊቸው። እኛም እንዯማያውቅ


ሰው ጠይቆ ሲያበቃ ‘እውነትህን ነው’ በማሇቱ ተገረምን።


ከዚያም ወዯ ላልች ጥያቄዎች አመራ። ‘ስሇኢማን ይንገሩኝ?’


አሊቸው። ነብዩም  ‘በአሊህ በመሊእክቶቹ፣ በመጻህፌቱ፣


በመሌዕክተኞቹ፣ በመጨረሻው ቀን እንዱሁም ጥሩም ይሁን


መጥፍ በአሊህ ውሳኔና ፌቃዴ (ቀዯር) እንዯሚከሰት ማመን ነው’


በማሇት ነገሩት።


አሁንም ‘እውነትህን ነው’ ካሊቸው በኋሊ ‘ስሇኢህሳን


ይንገሩኝ?’ አሊቸው። ነብዩም ‘አሊህን ሌክ እንዯምታየው ሆነህ


መገዛት ነው፤ አንተ ባታየው እንኳን እሱ ያይሀሌና’ አለት።


‘እስኪ ስሇቂያማ (ትንሳኤ) ሰአት ይንገሩኝ?’ አሊቸው። ስሇዚህ


ጉዲይ ‘ተጠያቂው ከጠያቂው ይበሌጥ እውቀት የሇውም’ የሚሌ


ምሊሽ ሰጡት። ሰውየውም ‘እሺ ስሇምሌክቶቿ ይንገሩኝ?’


አሊቸው። ‘ሴት ባሪያ አሳዲሪዋን ስትወሌዴ፤ ጫማ የሇሽ፣ ዴሃ፣


የተራቆቱ በግ እና ፌየሌ ጠባቂ የነበሩ ሰዎች በህንፃ ግንባታ


ሲፍካከሩ ስታይ’ የሚሌ ምሊሽ ሰጡት። ከዚያም ሰውዬው ወጥቶ


ሄዯ።


2 ይኸኛው ቃሌ ዯግሞ ከነብዩ ሙሀመዴ ስም ጎን የሚቀመጥ ሲሆን ትርጉሙም "የአሊህ ሰሊምና


እዝነት በእርሳቸው ሊይ ይሁን" ማሇት ነው።


 - 8 -


ይህ ከሆነ ከተወሰኑ ቀናት በኋሊ፣ የአሊህ መሌዕክተኛ 


አገኙኝና ‘አንተ ኡመር ሆይ! [ባሇፇው ሲጠይቅ የነበረውን] ሰው


ታውቀዋሇህን?’ አለኝ። ‘አሊህና የአሊህ መሌእክተኛ ያውቃለ’


አሌኳቸው። ‘እንሆ እሱ ጅብሪሌ ነው። ዱናችሁን ሉያስተምር


[በሰው ተመስል] መጥቶ ነው’ አለኝ። ሙስሉም ዘግበውታሌ 3


ጅብሪሌ ሇረሱሌ ሊቀረባቸው አምስት ጥያቄዎች መሌስ ካገኘ


በኋሊ፣ ፇጥኖ በመውጣት ከሰሃቦች ተሰወረ። ሰው ተመስል


በመጣው ጅብሪሌ ሁኔታና እያወቀ በመጠየቁ ግራ የተጋቡት


ሶሀቦች፣ ማንነቱን ሇማወቅ ተከትሇው ወጡ፤ ሆኖም ደካው


የሇም፤ የውሀ ሽታ ሆነባቸው።


ቀዯም ሲሌ የቀረበው #ሀዱሱ ጅብሪሌ$ ወይም በአሉሞች


አገሊሇፅ #የሀዱሶች ሁለ እናት$ በታሊቅ ቁምነገር የተሞሊ ነው።


ነብዩ ስሇእስሌምና ማዕዘናት (ስሇአርካነሌ ኢስሊም)፣ ስሇእምነት


ማዕዘናት (ስሇአርካነሌ ኢማን)፣ ስሇኢህሳን እና የቂያማ


ምሌክቶች ተጠይቀው ምሊሽ የሰጡበት ከመሆኑም በሊይ፣ ሀዱሱ


የዱናችን ጥቅሌ መርሆዎች የተካተቱበት ነው።


ዱን ዯረጃዎች ያለት፤ ሰዎች ከነዚህ ዯረጃዎች አንፃር ሲታዩ


ወይም ሲሇኩ አንዴ አይዯለም፤ ከመካከሊቸው ሙስሉም፣


ከዚያም ሙእሚን፣ ከዚያም ሙህሲን አሇ። አንዴ ሰው


ሙስሉም ሳይሆን ሙዕሚን፣ ሙዕሚን ሳይሆን ሙህሲን ሉሆን


አይችሌም። እነዚህ ዯረጃዎች አንደ በአንደ ሊይ የተነባበሩና


አንደ ላሊውን ተከትል የሚመጡ ናቸው።


ከዚህ በመቀጠሌ በሀዱሱ ውስጥ ያለትን ዋና ዋና ነጥቦች


አንዴ በአንዴ በመሇየት የተሰጣቸውን ትንታኔ ወይም ማብራሪያ


እናያሇን።


3 በዚህ መፅሀፌ ውስጥ የተጠቀሱት ሀዱሶች በሙለ በሶሂህ ወይም በሀሰን ዯረጃ ተቀባይነት ያሊቸው


ናቸው፡፡


 - 9 -


የሀዲሱ ትንተና (ሸርህ)


በመጀመሪያ ጅብሪሌ ወዯ ረሱሌ ሲመጣ የነበረውን ሁኔታና


በሰሀቦች ሊይ ያዯረውን ስሜት፣ የጅብሪሌን አሇባበስና


የአቀማመጥ ስርአት በተመሇከተ የተሰጠው ማብራሪያና ከዚህ


የምንቀስመው ትምህርት፤ በመቀጠሌም በረሱሌ እና በጅብሪሌ


መካከሌ የተዯረገው ዋናው የጥያቄና መሌስ ሂዯት ማብራሪያ


ይቀርባሌ።


1∙«ከነብዩ ዘንድ ተቀምጠን እያለ…»


ከነብዩ ጋር በመቀመጥ የተሇያዩ ኢሌሞችን (እውቀትን)


መቅሰም የሱሀቦች አንደ ተግባር ነበር። በአንዴ ወቅት


ስሇዱናቸው ነብዩን እየጠየቁ ባሇበት ሁኔታ፣ ከዚህ በፉት


አይተውት የማያውቁት እንግዲ ሰው ብቅ አሇ። ግሇሰቡን አንዴም


የሚያውቀው ሰው የሇም። እንግዲ ነው እንዲይለ፣ መንገዯኛ


መሆኑን የሚጠቁም ምንም አይነት ምሌክት አይታይበትም፤


ሌብሱ አሊዯፇም፤ ይሌቁንም በጣም ነጭ ነው። ስንቅ አሌያዘም፤


የመጓጓዥያ እንስሳም የሇውም። ይህ ሰው ሇሶሀቦቹ ትንግርት


ሆነባቸው። #ሰውዬው$ ጅብሪሌ ነበር። ጅብሪሌ በተፇጥሮ ቅርፁ


ወዯ ነብዩ ከመጣበት ጊዜ ይሌቅ፣ በሰው ተመስል የመጣበት


ጊዜ ይበሌጣሌ። አንዴ መሊኢካ በተፇጥሮ ቅርፁ ወዯ ምዴር


ቢወርዴ፣ የሰው ሌጅ መሊኢካውን በአይኑ ማየት ይቅርና፣


በምዴር ገጽ ሊይም መኖር አይችሌም ነበር።


መሊኢካዎች በተፇጥሮ ቅርፃቸው ሇሰው ሌጅ በገሀዴ የሚታዩ


ሆነው ወዯ ምዴር የሚወርደት ሇሁሇት ጉዲዩች ብቻ ነው፡-


1. የሰው ሌጅ በሚሞት ጊዜ፤ (ነፌሱን ሇማውጣት)


2. በከሀዱዎች ሊይ መቅሰፌታዊ ቅጣት ሇማዴረስ።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤


 - 10 -


«መሊእክትን በሚያዩበት ቀን በዚያ ጊዜ ሇአመፀኞች ምስራች


የሊቸውም፤ መሊዕክትም፤ ዛሬ ነጻ መውጣታችሁ የተከሇከሇ


እርም ነው ይሊለ።» (ፈርቃን፣ 22)


ነብዩ  በህይወት ዘመናቸው ጅብሪሌን በተፇጥሮ ቅርፁ ሁሇት


ጊዜ አይተውታሌ። ይኸውም፡-


1ኛ- ከመካ ሙሽሪኮች (አጋሪዎች) በዯረሰባቸው ስቃይ ወዯ


መካ አሸዋማ ሸሇቆ ሸሽተው እያሇ ጅብሪሌ የተፇጥሮ ቅርፁን ይዞ


በሰማይ አዴማስ ተንጣል አረጋግቷቸዋሌ።


2ኛ- በሇይሇተሌ ሚዕራጅ ሲዴረተሌ ሙንተሀ (የጀነት ዛፌ)


አጠገብ በተፇጥሮ ቅርፅ አይተውታሌ።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«በላሊይቱም መውረዴ ጊዜ በርግጥ አይቶታሌ። በመጨረሻይቱ


ቁርቁራ(የሰዎች እውቀት መጨረሻ በሆነ ቦታ) አጠገብ።»


(ነጅም፣ 13-14)


1. #ሌብሱ በጣም ነጭ… የሆነ ግሇሰብ ብቅ አሇ።$


የሌብሱ በጣም መንፃት የተገሇፀው፣ ንፅህናው በከፌተኛ ሁኔታ


የተጠበቀ መሆኑን ሇማሳየት ነው። ከዚህ የጅብሪሌ አሇባበስ


የምንማረው፣ አንዴ ተማሪ ከመምህሩ ዘንዴ ትምህርት


ሇመከታተሌ በሚሄዴበት ጊዜ በተቻሇው መጠን ጥሩ ሌብስ


መሌበስና ንፅህናውን መጠበቅ እንዲሇበት ነው። በዚህ አሇባበስ


ጅብሪሌ ሶሀቦች ከረሱሌ  መጅሉስ በምን አይነት ሁኔታ


መምጣት እንዲሇበቸው አስተምሯሌ። ኢስሊማዊ የእውቀት


መዴረክ አሊህን ስሇመፌራት የምንማርበት ነው። እናም


ከአሉሞች ጋር ያሇን ግንኙነት ከፌተኛ ዝግጅት ያስፇሌገዋሌ።


ኡሇሞችን አሊህ ባዘዘን መሌክ ማሊቅ ተገቢ ነው፤ ምክንያቱም


ሇኡሇሞች ክብርና ሌቅና ካሌሰጠን፣ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ


ሌንሆን አንችሌምና።


 - 11 -


2∙«…ከነብዩ ፊት ለፊት ተቀመጠ።»


ከዚህ የጅብሪሌ የአቀማመጥ ሁኔታ የዱን ተማሪዎች


ሉቀስሙት የሚገባ ትምህርት አሇ። ከፌ ሲሌ ሰሇአሇባበስና


ንፅህና አጠባበቅ የተገሇፀው እንዯ ተጠበቀ ሆኖ፣ አንዴ ተማሪ


ከከመምህሩ እውቀት ሇመውሰዴ ሲቀመጥ፣ እውቀት በቀጥታ


እንዱዯርሰው ፉት ሇፉት መቀመጥ እንዲሇበት እንዱሁም


መቀሇዴ፣ አሊግባብ መዟዟርና በተሇያዩ ነገሮች መጠመዴ


እንዯማይገባው፤ ይሌቁንም ከትምህርቱ አንዴም ነጥብ


እንዲያመሌጠው ሁሇንተናውን፤ አካለን፣ አእምሮውንና ስሜቱን


ሇትምህርቱ መስጠት እንዲሇበት ያስተምረናሌ።


3∙«…ጉልበቶቹን ወደ ነብዩ ጉልበቶች በማስጠጋት…»


ከዚህ የምንማረው ተማሪ ከመምህሩ የሚፇስሇትን እውቀት


ከምንጩ ሇመቅዲት ወዯ መምህሩ ተጠግቶ ወይም በጣም ቀረብ


ብል መቀመጥ እንዲሇበት ነው። በርቀት ከሆነ የሚሰጠውን


ትምህርት በወጉ ሊያዲምጥ ወይም ሊይሰማ ይችሊሌ። ሶሀቦች


ከነብዩ  የሚሰጣቸውን ትምህርት የሚገበዩት ወዯ እሳቸው


በሚገባ በመቅረብና አተኩረው በመከታተሌ ነበር።


4∙«…እጆቹን ከጭኖቹ ላይ በማስቀመጥ…»


ጅብሪሌ እጆቹን ከእራሱ ጭን ሊይ አኖረ። ከዚህ የምንረዲው


ተማሪ እውቀት በሚቀስምበት ጊዜ የተረጋጋና ስርዓት የያዘ


መሆን እንዲሇበት ነው። እንቅስቃሴ ማብዛት፣ ወዱያ-ወዱህ


መዟዟር እና በተሇያዩ ነገሮች መጠመዴ የሇበትም።


ጅብሪሌ ጥያቄውን ያቀረበው በተሟሊ ሁኔታ ተስተካክል


ከተቀመጠ በኋሊ ነው። ሰሇሆነም አንዴ ሰው አሉምን መጠየቅ


ያሇበት፣ ተረጋግቶ ከተቀመጠ በኋሊ ነው። እንዯ መጣ


ተንዯርዴሮ ጥያቄ ማቅረብ የሇበትም። መጀመሪያ በስርዓት


መቀመጥ፤ ከዚያም ሉጠይቅ የፇሇገውን ጉዲይ በስርአት ማቅረብ


ይገባዋሌ።


 - 12 -


የጥያቄና መልሱ ሂደት


በጅብሪሌና በረሱሌ መካከሌ ከተካሄዯው የጥያቄና መሌስ


ሂዯት መረዲት እንዯሚቻሇው፣ ጅብሪሌ አምስት ጥያቄዎችን


ሇረሱሌ ያቀረበ ቢሆንም፣ ነብዩን የጠየቀው መሌሱን እያወቀ


ነበር። ሆኖም ይህን ያዯረገው፣ እሳቸውን ሇመፇታተን


አይዯሇም፤ ሶሀቦችን ሇማስተማር እንጂ።


ከዚህ የምንረዲው በጥያቄና መሌስ አቀራረብ ሰዎችን


ማስተማር እንዯሚቻሌ ነው፤ ምክንያቱም ይህ አቀራረብ


አእምሮን አንቂ ነው። መጀመሪያ የዱን መምህር ተማሪዎቹን


ሇማነቃቃት ይጠይቃሌ። ተማሪዎቹ መሌሱን ሇማግኘት


የአእምሯቸውን ጓዲ መፇተሽ ሲጀምሩ ይነቃቃለ። ከዚያም


መምህሩ ይመሌሳሌ። በቀጥታ ትምህርቱን መስጠት ከጀመረ ግን


ተማሪው አይነቃቃም። ሰሇዚህ ከመማር-ማስተማር ስሌቶች


መካከሌ በጣም ጠቀሚው በጥያቄና መሌስ ማስተማር ነው።


ጅብሪሌ ሇረሱሌ  ያቀረባቸው ጥያቄዎች በዴምሩ አምስት


ናቸው፡-


1. ‘የአሊህ መሌእክተኛ ሆይ! እስኪ ስሇኢስሊም ይንገሩኝ?’’


2. ‘ስሇኢማን ይንገሩኝ?’


3. ‘ስሇኢህሳን ይንገሩኝ?’


4. ‘እስኪ ስሇቂያማ (ትንሳኤ) ሰአት ይንገሩኝ?’


5. ‘ስሇ(ትንሳኤ) ምሌክቶቿ ይንገሩኝ?’


ሇእነዚህ አምስት ጥያቄዎች የተሰጡት ምሊሾችና


ማብራሪያቸው በሚከተሇው መንገዴ ቀርቧሌ።


«…የአሊህ መሌእክተኛ ሆይ! እስኪ ስሇኢስሊም ይንገሩኝ?»


ይህ ጥያቄ አንዴ ሙስሉም ስሇኢስሊም መሰረታዊ ማዕዘናት


ማወቅ ያሇበት መሆኑን ያስረዲሌ፤ ወዯ ኢስሊም መጠጋቱ ወይም


የመጀመሪያው የጅብሪል ጥያቄ


 - 13 -


#ሙስሉም ነኝ$ ማሇቱ ብቻ በቂ አይዯሇምና። ኢስሊምን ጠንቅቆ


ሳያውቅ እንዳት ኢስሊማዊ ተግባራትን ሉፇፅም ይችሊሌ? አንዴን


ነገር ሳያውቁ መተግበር አይቻሌም።


ነብያችን  ሇጅብሪሌ የሰጡት ምሊሽ የሚከተሇው ነው፤


‹‹ኢስሊም ማሇት [1] ሊኢሊሀ ኢሇሊህ፣ ሙሀመዴ ረሱለሊህ


ብል መመስከር፤ [2] ሶሊትን መስገዴ፤ [3] ዘካን መስጠት፤ [4]


የረመዶን ወርን መtzፆምና [5] አቅም ሊሇው ሰው ሇሀጅ ስራ


የአሊህን ቤት መጎብኘት ነው።››


ረሱሌ ከሰጡት ምሊሽ የምንረዲው ኢስሊም በእነዚህ አምስት


መሰረቶች ሊይ የተገነባ መሆኑን ነው። አንዴ ሙስሉም በሌቡ


አምኖ እነዚህን አምስት የእስሌምና መሰረቶች የመፇፀም ግዳታ


አሇበት። ሆኖም ከእነዚህ አምስት የኢስሊም መሰረቶች መካከሌ


ሊኢሊሀ ኢሇሊህ፣ ሙሀመዴ ረሱለሊህና ሶሊትን ቢተውና


ረመዶንን ቢጾም ዘካን ቢሰጥ ሀጅ ቢያዯርግና እንዯ እውነት


መናገር፣ በመሌካም ማዘዝ፣ ከመጥፍ ነገሮች መከሌከሌ፣


ዝምዴናን መቀጠሌ፣ ወዘተ. ያለ ዋጅቦችንና ተወዲጅ ነገሮችን


ቢሰራ ስራው ተቀባይነት የሇውም።


በላሊ በኩሌ እነዚህ መሰረቶች ወይም ማዕዘናት ዋና


ምሰሶዎቹ ናቸው እንጂ፣ ኢስሊምን በሁሇንተናዊ መሌኩ


አያካትቱም። ኢስሊም በጣም ሰፉ ነው። አሊህ ያዘዘውም፣


የከሇከሇውም ሁለ ከኢስሊም ነው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤


‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ሁሊችሁም በመታዘዝ(በኢስሊም)


ውስጥ ግቡ፤ የሰይጣንንም እርምጃ አትከተለ፤ እርሱ ሇናንተ


ግሌፅ ጠሊት ነውና።›› (በቀራህ፣ 208)


ኢስሊም በርካታ ጉዲዮችን የሚያካትት መሆኑን


ሇማመሊከት፣ ረሱሌም በሀዱሳቸው እንዱህ ብሇዋሌ፤


"المسلم من سلم المسلمون من لسانو ويده" رواه البخاري ومسلم


 - 14 -


‹‹ሙስሉም' ማሇት ሙስሉሞች ከእጁና ከምሊሱ ሰሊም


የሆኑሇት ሰው ነው…››


«ኢስሊም» ማሇት - ሼይኹሌ ኢስሊም እንዯ ገሇጹት -


አምሌኮትን ፌፁም ሇአሊህ ብቻ በማዴረግ (በተውሂዴ)


ታዛዥነትን ማሳየትና ሇአሊህ ትእዛዝ እጅ መስጠት እንዱሁም


ከማጋራትና ከሙሽሪኮች (አጋሪዎች) መራቅ ማሇት ነው። ጥቅሌ


ትርጓሜው ይህ ነው።


ረሱሌ ሇጅብሪሌ የገሇጿቸው አምስቱ የኢስሊም ማዕዘናት


ዝርዝር ማብራሪያ እንዯሚከተሇው ቀርቧሌ፡-


የመጀመሪያው ማዕዘን


ሁሇቱ የምስክርነት ቃልች (ሸሀዯታን)


[


«ሸሀዯቱ አንሊኢሊሀ ኢሇሊህ» ብል መመስከር ማሇት አሊህን


በብቸኝነት ማምሇክ ግዳታ መሆኑን መመስከር ማሇት ነው።


«ሙሀመዴ ረሱለሊህ» ብል መመስከር ዯግሞ ነብዩን 


በመከተሌ እና በመታዘዝ ብቸኛ ማዴረግ ማሇት ነው፤


ምክንያቱም እርሳቸው ከአሊህ የወረዯው መሌዕክት ብቸኛ


አዴራሽ ናቸውና። እነዚህ ሁሇት የምስክርነት ቃልች


ተነጣጥሇው የሚታዩ አይዯለም። አንዴ ሰው አንዯኛውን ትቶ፣


በላሊኛው ብቻ ቢመሰክር ምስክርነቱ ተቀባይነት የሇውም። ከዚህ


በተጨማሪ ሁሇቱ የምስክርነት ቃሊት ተቀባይነት የሚኖራቸው


በአፌ ስሇተነገሩ ብቻ ሳይሆን፣ በተግባር ስራ ሊይ ሲውለ ጭምር


መሆን አሇበት።


«አሽሀደ አንሊኢሊሀ…» በሚሇው ቃሌ ውስጥ፣ «ሊ»


የምትሇው ቃሌ አፌራሽ ስትሆን፣ ከአሊህ ውጭ ሇማንም


የሚፇጸም አምሌኮትን የምታወግዝ ነች። «ኢሇሊህ» የሚሇው


ሀረግ ዯግሞ በእውነት ሉመሇክ የሚገባው አሊህ ብቻ መሆኑን


ያረጋግጣሌ። «ኢሊህ» የሚሇው ቃሌ ትርጉሙ «መዕቡዴ»


ወይም «የሚመሇክ» ማሇት ነው። ስሇሆነም «ሊኢሊሀ ኢሇሊህ»


ማሇት «ከአሊህ በስተቀር በእውነት የሚመሇክ የሇም» ማሇት


 - 15 -


ነው። ከአሊህ ውጭ የሚመሇክ ሁለ የውሸት ተመሊኪ በመሆኑ፣


ይህ የምስክርነት ቃሌ የውሸት ተመሊኪን ሁለ ውዴቅ


ያዯርጋሌ።


በላሊ በኩሌ አሁን በአሇንበት ዘመን «ሊኢሊሀ ኢሇሊህ» በማሇት


ከመሰከሩ በኋሊ፣ ከአሊህ ውጭ ያለ አካሊትን፤ የሞቱ ሰዎችን


ጭምር መንፇሳዊ እርዲታ በመጠየቅ የሚያመሌኩ ሰዎች አለ።


በሽርክ እዴፌ ተበክሇው እያሇ፣ «ሙስሉም ነን» በማሇት


ይሞግታለ። ስሇዚህም ሊኢሊሀ ኢሇሊህን በተገቢው መንገዴ


አሊለትም፤ ሇአፌ ያህሌ ቢለም በሽርክ ተግባር አፌርሰውታሌና።


«ሙሀመዴ የአሊህ መሌዕክተኛ ናቸው» ብል መመስከር


ማሇት ዯግሞ፣ «ሙሀመዴ  ወዯ ሰዎችና ጅኖች አሊህ 


መሌዕክተኛ አዴርጎ የሊካቸው መሆኑን አረጋግጣሇሁ» ማሇት


ነው። በዚህ የምስክርነት ቃሌ ሙሀመዴ የአሊህ መሌእክተኛ


መሆናቸውን ስናረጋግጥ በውስጥም፣ በውጭም መሆን አሇበት።


ይህም ማሇት በሌብ አምኖ በምሊስ መናገር ማሇት ነው። አንዴ


ሰው በምሊሱ የአሊህ መሌዕክተኛ መሆናቸውን አረጋግጦ፣ በሌቡ


ተቃዋሚ ከሆነ ይህ ሰው «ሙናፉቅ» ይባሊሌ፡-


‹‹መናፌቃን በመጡህ ጊዜ ‹አንተ የአሊህ መሌእክተኛ


መሆንህን በእርግጥ (ምሇን) እንመሰክራሇን› ይሊለ። አሊህም


አንተ በእርግጥ መሌእክተኛው መሆንህን ያውቃሌ። አሊህም


መናፌቃን (‹ከሌብ እንመሰክራሇን› በማሇታቸው) ውሸታሞች


መሆናቸውን ይመሰክራሌ።›› (አሌ-ሙናፉቁን፣ 1)


በዚህ የቁርአን አንቀጽ ውስጥ የተጠቀሱት ሙናፉቆች፣


ሙሃመዴ የአሊህ መሌእክተኛ መሆናቸውን በአንዯበታቸው


አረጋግጠዋሌ፤ መስክረዋሌ። ነገር ግን የምስክርነት ቃሊቸው


ውሸት ነው፤ ምክንያቱም በአፌ ቢናገሩም፣ በሌባቸው እውነተኛ


መስካሪዎች ስሊሌሆኑ። በአንዯበታቸው የሚመሰክሩት


 - 16 -


ከሙስሉሞች ጋር ተመሳስል ሇመኖር፣ ከዚህች አሇም ምዴራዊ


ጥቅም ተቋዲሽ ሇመሆንና ከሙስሉሞች ጥቃት ሇመዲን መዯበቂያ


ሽፊን ሇማዴረግ ብቻ ነው እንጂ በሌቦቻቸው ከሀዱዎች ናቸው።


ሌክ እንዯዚሁ በሌቡ መስክሮ (ተቀብል)፣ በአንዯበቱ ሇመናገር


«እምቢ» ያሇ ሰው «ሙስሉም» አይባሌም። የመካ ሙሽሪኮች


የረሱሌን መሌዕክተኛነት በሌባቸው ይመሰክሩ ነበር። አሊህ


እንዱህ ይሊሌ፡-


‹‹እነሆ ያ የሚለህ ነገር እንዯሚያሳዝነህ በርግጥ እናውቃሇን።


እነርሱም /በሌቦቻቸው/ አያስተባብለህም። ግን በዲዮች በአሊህ


አንቀጾች ይክዲለ።››(አንዓም፣ 33)


በነብዩ ዘመን የነበሩት ሙናፉቆችና ሙሽሪኮች፣ ረሱሌ የአሊህ


መሌዕክተኛ መሆናቸውን ከሌባቸው በርግጠኝነት ተረዴተዋሌ።


ነገር ግን ይህን ያወቁትን ሀቅ ይፊ አውጥተው እንዲይናገሩ


የከሇከሊቸው የተጠናወታቸው ኩራትና ህሉናቸውን እስከማወር


የዯረሰው ሇአማሌክቶቻቸው የነበራቸው ስሜትና ፌቅር ነበር።


በወቅቱ የነበሩትን የአይሁድችን ሁኔታም ብንመሇከት


እውነታው ከዚህ የተሇየ አሌነበረም። በሌባቸው ነቢዩ


ሙሀመዴ የአሊህ መሌዕክተኛ መሆናቸውን መስክረዋሌ። ነገር


ግን ከአንዯበታቸው የምስክርነት ቃሌ ሉወጣ አሌቻሇም፤ ካደ።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤


‹‹እነዚያ መጽሃፌን የሰጠናቸው፣ ወንድች ሌጆቻቸውን


እንዯሚያውቁ (ሙሃመዴን) ያውቁታሌ። ከነሱም የተወሰኑ


ክፌልች እነርሱ የሚያውቁ ሲሆኑ እውነቱን በርግጥ ይዯብቃለ።


›› (አሌ በቀራህ 146)


ስሇሆነም ምስክርነት የግዴ በአንዯበትም፣ በሌብም መሆን


ይኖርበታሌ። ምክንያቱም ከሊይ እንዯተገሇፀው ሙሽሪኮችና


 - 17 -


አይሁድች በሌባቸው መስክረዋሌ። ነገር ግን «በአንዯበታችን


የምስክርነትን ቃሌ አንናገርም» አለ። «ገቢአችን ይነጥፊሌ»፣


«ስሌጣናችንን እንነጠቃሇን» ብሇው በመፌራት ወይም በረሱሌ


ሊይ ባዯረባቸው ምቀኝነትና በተጠናወታቸው ኩራት እንዱሁም


በላልች የተሇያዩ መጥፍ ምክንያቶች የተነሳ አንዯበታቸው


ተሳሰረ፤ ሀቁን መናገር አሌቻለም።


በላሊ በኩሌ አንዯበታቸው የሙሀመዴን መሌዕክተኛነት


ከመሰከረ የግዴ ሉከተሊቸው ይገባሌ። ይህ ካሌሆነ ግን በአንዯበት


የሚሰጥ ምስክርነት ብቻውን ተቀባይነት አይኖረውም፤


‹‹እሺ ባይለህም የሚከተለት ዝንባላዎቻቸውን ብቻ መሆኑን


እወቅ፤ ከአሊህም የሆነ መመሪያ ሳይኖረው ዝንባላውን ከተከተሇ


ሰው ይበሌጥ የጠመመ አንዴም የሇም፣ አሊህ በዯሇኞች ህዝቦችን


አይመራምና።›› (ቀሰስ፣ 50)


‹‹እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሊህን ተገዙ፤ መሌዕክተኛውንና


ከናንተም የስሌጣን ባሇቤቶችን ታዘዙ።» (ኒሳእ፣ 59)


«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሊህን እና መሌእክተኛውን ታዘዙ፤


እየሰማችሁ ከርሱ አትሽሹ።» (አንፊሌ፣ 20)


«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አሊህን ተገዙ። መሌእክተኛውንም


ታዘዙ፤ ስራዎቻችሁንም አታበሊሹ።» (ሙሀመዴ፣ 33)


 - 18 -


«መሌእክተኛውን የሚታዘዝ ሰው በርግጥ አሊህን ታዘዘ፤


ከትእዛዝም የሸሸ ሰው (አያሳስብህ) በነርሱ ሊይ ጠባቂ አዴርገን


አሊክንህም።» (ኒሳእ፣ 80)


«ይታዘንሊችሁም ዘንዴ አሊህንና መሌእክተኛውን ታዘዙ።»


(አሌዒምራን፣132)


«አሊህን ተገዙ፤ መሌእክተኛውንም ታዘዙ። ብትሸሹም


(አትጎደትም) በርሱ ሊይ ያሇበት እንዱያዯርስ የታዘዘውን


ማዴረስ ብቻ ነው። በናንተም ሊይ ያሇባችሁ በመታዘዝ ግዳታን


መወጣት ብቻ ነው። ብትታዘዙትም ትመራሊችሁ፤


መሌእክተኛው ሊይ ግሌጽ ማዴረስ እንጂ ላሊ የሇበትም በሊቸው»


(ኑር፣ 54)


ሇአንዴ ሙስሉም ረሱሌ የአሊህ መሌእክተኛ መሆናቸውን


በሌብ አምኖ በአንዯበት መመስከሩ ብቻ በቂ አይዯሇም፤ በቃሌ


የሰጠውን የምስክርነት ቃሌ በተግባር ማረጋገጥ ይኖርበታሌ።


ይህ ሉሆን የሚችሇው ዯግም ሇረሱሌ  ታዛዥ ሲሆን ብቻ


ነው። ቁርአን አንዲንዴ ጊዜ ረሱሌን የመታዘዝን ጉዲይና


አስፇሊጊነት፣ አሊህን ከመታዘዝ ጋር አጣምሮ፣ አንዲንዳ ዯግሞ


ሇብቻው ያመጣዋሌ። ይህ የሚያመሊክተው አዱስ ኢባዲ


(አምሌኮ) ሳንፇጥርና ከተሰጠን ኢባዲ ሊይ ምንም ሳንቀንስ


ረሱሌን  መታዘዝና መከተሌ አማራጭ የላሇው መሆኑን ነው።


ስሇሆነም እስሌምና የተሇያዩ በዱን ሊይ የተጨመሩ


ፇጠራዎችን እርግፌ አዴርጎ መተውን፣ ረሱሌን መታዘዝንና


መከተሌን ግዴ ይሊሌ። መሌካም የተባሇ ነገር በሙለ ሉገኝ


የሚችሇው ነብዩን በመከተሌ ነው። በአንፃሩ እርሳቸው


እንዱሰራ ያሊዘዙት ነገር በሙለ ሸር እንጅ መሌካም አይዯሇም፤


 - 19 -


የስራው ባሇቤት «መሌካም ጭማሬ ነው፣ ምን አሇበት?» ቢሌም


እንኳን። የትክክሇኛ ሙስሉሞች መሌስ መሆን የሚገባው፣


«አይዯሇም፤ ይሌቁንም ይህ ፇጠራ (ቢዴዓ) ነው። ቢዴዓ ዯግሞ


ከአሊህ ዘንዴ ተቀባይነት የሇውም። ስሇሆነም ይህ ተግባርህ


ኸይር ሳይሆን ሸር ነው» የሚሌ ነው። አዎ - ሇዚህ አይነቱ


ሰው፣ «አንተ በርግጥ ወዯ አሊህ የሚያቃርብህን ተግባር


ሳይሆን፣ ከአሊህ የሚያርቅህን ተግባር ነው እየፇፀምክ ያሇኸው»


እንሇዋሇን።


ነብያችን  በሀዱሳቸው እንዱህ ብሇዋሌ:


من أحدث في أمرنا ىذا ما ليس منو فهو (  عن عائشة قالت قال رسول الله


رد "( رواه البخاري ومسلم


‹‹በዚህ በጉዲያችን (በዱናችን) ከእርሱ ያሌሆነን ነገር የፇጠረ


(ስራው) ተመሊሽ ነው።››


ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ። በላሊ ተመሳሳይ ሀዱስ ፡-


من عمل عملا ليس عيو أمرنا (  عن عائشة رضي الله قالت قال رسول الله


فهو رد( رواه مسلم


‹‹ትዕዛዛችን የላሇበትን ስራ የሰራ (ስራው) ተመሊሽ ነው።››


ሙስሉም ከዓኢሻ ዘግበውታሌ።





‹‹በዱን ሊይ ከሚዯረግ ፇጠራ አዯራ ተጠንቀቁ! ማንኛውም


በዱን ሊይ የሚዯረግ ፇጠራ ቢዴዓ ነው፤ ማንኛውም ቢዴዓ


ዯግሞ ጥመት ነው።››4


ስሇሆነም አንዴ ሙስሉም እምነቱና የአምሌኮ ተግባሩ


ተቀባይነት እንዱኖረው፣ «ሙሀመዴ  የአሊህ መሌዕክተኛ


4 አቡዲውዴ፣ቲርሚዚይና ኢብን ማጀህ ዘግበውታሌ


 - 20 -


ናቸው» ብል ከመመስከር ባሻገር፣ ቢዴዓን ወይም በዱን ሊይ


የሚዯረጉ ፇጠራዎችን እርግፌ አዴርጎ መተውና መሌ


በዕክተኛዉ ፇሇግ ሊይ ብቻ መወሰን ይኖርበታሌ። በተጨማሪም


የተናገሩትን «እውነት» ብል መቀበሌ፣ ያዘዙትን መታዘዝና


የከሇከለትን መከሌከሌ አሇበት።


በአንፃሩ አንዴ የአሊህ ባሪያ በታዘዘው መሰረት መተግበሩ ብቻ


በቂ አይሆንም፤ እርሳቸው የመጡበትን ሙለ በሙለ «እውነት»


ብል መቀበሌ አሇበት። ሇአብነት ያህሌ ስሇመጪው አሇም


ምንዲ ወይም ቅጣት ከተናገሩት ውስጥ አንደን እንኳን


ቢያስተባብሌ ይህ ሰው ንፌቅና ውስጥ ነው ያሇው።


በመሌዕክተኛው ዘመን የነበሩት ሙናፉቆች ሶሊት ይሰግደ፣


ረመዶንን ይፆሙ፣ ሀጅ ያዯርጉና ሇጅሀዴ ይወጡ ነበር። ነገር


ግን ረሱሌ በመጡበት መሌዕክት «እውነት» ብሇው የተቀበለ


አሌነበሩም። ስሇዚህ አንዴ ሰው እውነተኛ ሙስሉም ሉሆን


ዘንዴ፣ በነብዩ እና ይዘውት በመጡት መሌእክት ሊይ ቅንጣት


ያህሌ ጥርጣሬ ሉኖረው አይገባም። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«… መሌእክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፣


ከርሱ የከሇከሊችሁን ነገር ተከሌከለ፤ አሊህንም ፌሩ፣ አሊህ


ቅጣተ ብርቱ ነውና።» ሀሽር፣ 7


ሁለተኛው ማዕዘን


ሶሊትን በተሟሊ ሁኔታ መስገዴ


ይህ የኢስሊም ማዕዘን በሀያ አራት ሰዓታት ውስጥ አምስት


ወቅት ሶሊትን ዯንቡን ጠብቆ መስገዴን የሚመሇከት ነው፡ ሰሊትን


በተሟሊ ሁኔታ ሌትሰግዴ ማሇት ትርጉሙ ምንዴን ነው? ነብዩ


 ሇጅብሪሌ ስሇኢስሊም ሲያስረደ፣ #ሶሊት ሌትሰግዴ$


አሊለትም። እሳቸው ያለት «ሶሊትን ቀጥ አዴርገህ ሌታቆም»


(በተሟሊ ሁኔታ ሌትሰግዴ) ነው ያለት። ስሇዚህ የተፇሇገው


የሶሊትን ቅርፅ ማስገኘት ብቻ አይዯሇም። ሶሊታችንን የአሊህ



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎ ...

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች።

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የ ...

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት ...

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት