መጣጥፎች

 - 41 -


ከአነስ ኢብኑ ማሉክ በእንዯተዘገበው የአሊህ መሌዕክተኛ


እንዱህ ብሇዋሌ «አንዴ ሰው ሞቶ ከተቀበረ በኋሊ ቀባሪዎች አፇር


መሌሰው ዘወር እንዲለ የቀባሪዎችን የጫማ ኮቴ ያዲምጣሌ፤


ሁሇት መሊኢካዎች ይመጡና ሟቹን በማስቀመጥ፣ ‘‘ስሇዚህ ሰው


ስሇሙሀመዴ ምን ስትሌ ነበር?’’ ይለታሌ።አማኝ የሆነ ሰው


“የአሊህ ባርያና መሌዕክተኛ እንዯሆኑ እመሰክራሇሁ” ይሊቸዋሌ።


እነርሱም “ሌትገባበት የነበረዉን የእሳት መኖርያ ተመሌከት፣


አሊህ በጀነት መኖርያ ቀይሮሌሀሌ” ይለታሌ። ሰውየውም


ሁሇቱንም ይመሇከታሌ።» ቡኻሪ ዘግበዉታሌ


«ጌታህ ማን ነው? ሀይማኖትህ ምንዴን ነው? ነብይህ ማን


ነው?» የሚለ ሶስት ጥያቄዎችን እንዯሚጠየቅ ተዘግቧሌ።


እዚህ ሊይ አንዴ ጥያቄ ሉነሳ ይችሊሌ - «መሊኢካዎች፣ እኛ


ሳናያቸው እንዳት ወዯ መቃብሩ ሉመጡ ይችሊለ?» የሚሌ።


ይህን ጥያቄ በጥያቄ መመሇስ ይቻሊሌ፤ «ሞቶ ወዯ ተቀበረ ሰው


ዘንዴ የሚመጡ መሊኢካዎችን ይቅርና በአካሌህ ውስጥ አብራህ


ያሇችውን፣ ሇህሌውናህ መሰረት የሆነችውንና ስትሇይህ በዴን


የምታዯርግህን ነፌስህን አይታሀት ታውቃሇህን?» አዎ! ማንም


ቢሆን ነፌሱን አይቷት አያውቅም። ስሇሆነም አሇማየታችን


የአንዴን ነገር አሇመኖር ማረጋገጫ ሉሆን አይችሌም። ከነፌሳችን


ጀምሮ፣ ከእኛ የተሰወሩ ብዙ ነገሮች አለ። ላሊው ይቅርና ሇሰው


ሌጅ በህሌውና ሇመኖር ከሚያስፇሌጉት ነገሮች ሁለ፣


ቀዲሚውን ቦታ የሚይዘው አየር ነው። አየር ያጣ ሰው፣ በትንሽ


ዯቂቃ ውስጥ ህይወቱ ያሌፊሌ። አየር ሇሰው ሌጅ ይህን ያህሌ


ቅርብና ከምንም በሊይ የሚያስፇሌገው ነገር ሆኖ ሳሇ አየርን ግን


ጥቁር ይሁን፣ ቀይ አይቶት አያውቅም። የሰው ሌጅ አናቱን


የተሸከመሇትን አንገቱን ይቅርና ሇሁሇቱ አይኖቹ እጅግ በጣም


ቅርብ የሆነውን የሰውነቱን አካሌ (አፌንጫውን) አሟሌቶ ማየት


አይችሌም። የሰው ሌጅ ይህን ያህሌ ዯካማ ፌጡር ነው። ስሇዚህ


የማናያቸውን መሊኢካዎች በመሊክ ሟቹን እንዱጠይቁ ማዴረግ፣


 - 42 -


ፌጹም የሆነ ጥበብና ችልታ ባሇቤት ሇሆነው ሇአሊህ እጅግ


በጣም ቀሊሌ ነው። ሙዕሚኖች ከሆን ሌባችንን ሇአሊህ ህግ


ክፌት በማዴረግ አምነን መቀበሌ ብቻ ነው።


ከመሇሰ ሟቹ ሙዕሚን ከሆነ ፇተናውን ያሌፊሌ፤ የተመቻቸ


ኑሮም ይኖራሌ። ሇቀረቡሇት ጥያቄዎች ያሇምንም ጥርጥር


ተስማሚ መሌስ ይሰጣሌ። «ጌታዬ አሊህ ነው። እምነቴ እስሌምና


ነው። ነብዩ ሙሀመዴ የአሊህ መሌዕክተኛ ናቸው» ይሊሌ።


ከዚያም ተጣሪ ይጣራሌ፤ ‹‹ባሪያዬ እውነት ተናገረ። ከጀነት


ምንጣፌ አንጥፈሇት፤ መቃብሩን የአይን እርቀት ያህሌ


አስፈሇት፤ ወዯ ጀነት በርን ክፇቱሇት›› ይባሊሌ። የጀነት ሽታዋ


ይመጣሇታሌ፤ በጣፊጭ ሽታዋም ይታወዲሌ። የጀነት ዯረጃውንም


ይመሇከታሌ። ሟቹም ‹‹ጌታዬ ሆይ! ወዯ ቤተሰቦቼ (የጀነት


ባሌዯረቦቼ) እና ወዯ ሀብቴ (ወዯ ሰራሁት መሌካም ሰራ)


እመሇስ ዘንዴ ቂያማን አቁመው›› ይሊሌ። ቀብሩም ከጀነት


ጨፋዎች፣ አንደ ጨፋ ይሆንሇታሌ። የሰው ሌጅ የቀብርን ኬሊ


ካሇፇ፣ ከዚያ በኋሊ ያሇው በጣም ቀሊሌ ነው የሚሆነው።


በዚህ ተቃራኒ ዯግሞ ሟቹ ሙናፉቅ ከሆነና በጥርጣሬ


ህይወት ሲኖር ከነበረ፣ ሁሇቱ መሊኢካዎች ከፌ ሲሌ የተገሇፁትን


ሶስት ጥያቄዎች ሲያቀርቡሇት ምሊሹ፣ «አሊውቅም፤ ሰዎች


ሲናገሩ ሰምቼ ተናግሪያሇሁ እንጂ፣ ምንም የማውቀው ነገር


የሇኝም›› ይሊሌ። ይህን የሚሌበት ምክንያትም ይህ ሰው በዚህች


ምዴራዊ ህይወት ሲኖር በሌቡ እምነት ስሊሌነበረው ነው። «የሆነ


ነገር ሲናገሩ ሰምቼ ተናግሬያሇሁ» የሚሌ ምሊሽ መስጠቱ፣


ሙስሉሞችን መስል ሙሰሉሞች የሚናገሩትን ቋንቋ ሲናገርና


የሚተገብሩትን ሲፇጽም የነበረ ሙናፉቅ ሰው መሆኑን


ያመሇክታሌ። ሟቹ ትክክሇኛ እምነት እስከላሇው ዴረስ፣ ቋንቋ


አጣርቶ የሚችሌ ቢሆንም ቀብር ውስጥ ግን ትክክሇኛውን መሌስ


መስጠት የማይችሌ መሆኑን ያረጋግጣሌ። ጥያቄው የቋንቋ


ችልታ መኖር አሇመኖር ወይም ቋንቋን አቀሊጥፍ የመናገር


ወይም ያሇመናገር ጉዲይ አይዯሇም፤ በእምነት ሊይ ጸንቶ


 - 43 -


የመኖርና ያሇመኖር ጉዲይ እንጂ። ሙናፉቁ ቀብሩ ውስጥ


ተገቢውን መሌስ መስጠት ሳይችሌ ሲቀር፣ ሌክ እንዯ ሙዕሚኑ


ተጣሪ ይጣራሌ፤ «ባሪያዬ ዋሸ። ከእሳት የሆነ ምንጣፌ


አንጥፈሇት፤ ወዯ እሳት በርን ክፇቱሇት።» የጀሀነም መጥፍ


ሽታዋና መርዟ ይሊክሇታሌ። የቀኝና የግራ ጎን አጥንቶቹ እርስ


በርሳቻው እስኪተሊሇፈ ዴረስ ቀብሩ ይጠብበትና ከእሳት


ጉዴጓድች አንደ ጉዴጓዴ ይሆንበታሌ።ሟቹም «የቂያማን


(የትንሳኤን) ሰዓት አታቁመው» ይሊሌ፤ ምክንያቱም ከትንሳኤ


በኋሊ የሚገጥመውን ከዚህ የከፊ ቅጣት ስሇሚያውቀው።


ሙእሚኖችና ሙናፉቆች በቀብር ውስጥ የሚያጋጥማቸውን


የተሇያየ ሁኔታ በተመሇከተ አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«አሊህ እነዚያን ያመኑትን፣ በቅርቢቱም ህይወት


በመጨረሻይቱም በተረጋገጠ ቃሌ ሊይ ያጸናቸዋሌ፤


ከሀዱዎችንም አሊህ ያስታቸዋሌ፤ አሊህም የሚሻውን ይሰራሌ።»


(ኢብራሂም፣ 27)


በዚህ በኩሌ ከሙእተዚሊዎችና የፌሌስፌና ሰዎች በስተቀር


በቀብር ውስጥ ያሇውን ቅጣት የሚያስተባብሌ የሇም። አህለሱና


በቀብር ውስጥ ጥያቄ ዙሪያ በርካታ ትክክሇኛ ሀዱሶችን


በማስረጃነት ያቀርባለ።


ከቀብር ውስጥ ፇተና በተጨማሪ፣ አካሊችን በተሟሊ


ሁኔታ ከመቃብር ወጥቶ ከአሊህ ፉት ቀርበን የምንጠየቅ


መሆኑን ማመን በመጨረሻው ቀን ከማመን ውስጥ ይካተታሌ።


ኢስራፉሌ ሇሁሇተኛ ጊዜ ሲነፊ ነፌስ እየተስፇነጠረች ወዯ


አካሊችን የምትገባ መሆኑን ማመን የግዴ ነው። አሊህ እንዱህ


ይሊሌ፡-


 - 44 -


«በቀንደም ይነፊሌ፤ አሊህ የሻው ሲቀር በሰማያት ውስጥ


ያሇው ፌጡርና በምዴርም ውስጥ ያሇው ፌጡር ሁለ፣


በዴንጋጤ ይሞታሌ። ከዚያም በርሱ ላሊ (መነፊት) ይነፊሌ።


ወዱያውም እነርሱ (የሚሰራባቸውን) የሚጠባበቁ ሆነው ይነሳለ።


» (ዙመር፣ 68)


ከዚያም ወዯ መቆሚያው ቦታ ይሰበሰባለ፤


«ወዯ ጣኦቶች እንዯሚሽቀዲዯሙ ሆነው ከመቃብሮቻቸው


ፇጥነው የሚወጡበትን ቀን (እስከሚገናኙ ዴረስ ተዋቸው)።»


(መዓሪጅ፣ 43)


በዚህ የመሰብሰቢያ ቦታ ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው


ያሇው የሰው ሌጅ በሙለ፣ ከእናቱ ሆዴ ሲወሇዴ እንዯ ነበረው


ሁለ እርቃኑን፣ ያሇ ጫማና ያሌተገረዘ ሆኖ ተቀስቅሶ ከጌታው


ፉት ሇምርመራ ይቀርባሌ። ይህ የመቆሚያ ቦታ ሇከሀዱያን


የአምሳ ሺህ ዓመት ያህሌ ሲረዝምባቸው፣ ሇአማኞች ግን ይህ


ጊዜ በአንዴ ቀን ውስጥ ባለ ሁሇት ተከታታይ ፇርዴ ሶሊቶች


መካከሌ ያሇውን የጊዜ ርቀት ያህሌ እንዱያጥርሊቸው ይዯረጋሌ፡


እናም በላልች ሊይ የሚዯርሰው አሰቃቂ ችግር አይሰማቸውም።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«እውነተኛው ንግስና በዚያ ቀን ሇአሌረህማን ብቻ ነው፤


በከሀዱዎችም ሊይ አስቸጋሪ ቀን ነው።» (ፈርቃን፣ 26)


ሰዎች ከአሊህ ፉት በሚቀርቡበት ጊዜ የምርመራ ሂዯታቸው


የተሇያየ ነው። ሇምሳላ ሙዕሚኖችን የምርመራ ሂዯታቸው


በሶስት አይነት መንገዴ ይከናወናሌ፡-


 - 45 -


1ኛ - ያሇምንም ሂሳብና ቅጣት በቀጥታ ጀነት የሚገቡ አለ።


እነዚህም ሰዎች በሶሂህ ሀዱስ እንዯ ተዘገበው ቁጥራቸው ሰባ


ሺህ ይዯርሳሌ።


2ኛ - ምርመራው በቀሊለ የሚፇጸምሊቸው ሰዎች አለ። አሊህ


በቁርዓን እንዯሚናገረው፣


٩ - الانشقاق: ٧


«መፅሀፈን በቀኙ የተሰጠ ሰውማ፣ በእርግጥ ቀሊሌን ምርመራ


ይመረመራሌ፤ ወዯ ቤተሰቦቹም ተዯሳች ሆኖ ይመሇሳሌ።»


(ኢንሽቃቅ፣ 7-9)


3ኛ - ስራቸው እያንዲንደ በጥብቅ የሚመረመርባቸው ሰዎች


አለ። ነብያችን በቡኻሪ ዘገባ እንዯ ተናገሩት «እያንዲንዶን


ስራውን ሂሳብ የተዯረገ ይቀጣሌ።»


የሙዕሚኖች ሂሳብ «ሂሳቡ ሙዋዘናህ» ይባሊሌ። «ሂሳቡ


ሙዋዘናህ» የሚመዘን መሌካም ስራ ያሇ መሆኑን ያመሇክታሌ።


የከሀዱ ካፉሮች ሂሳብ «ሂሳብ አተቅሪር» ይባሊሌ። «ሂሳብ


አተቅሪር» የሚመዘን መሌካም ስራ አሇመኖሩን ያመሇክታሌ።


ስሇሆነም የከሀዱዎች ስራ ሇሚዛን አይቀርብም። ከአሊህ ፉት


የሚቀርቡት የሰሩትን ወንጀሌ እንዱያዩና በራሳቸው ሊይ


እንዱመሰክሩ ሇማዴረግ ብቻ ነው።


በመጨረሻው ቀን ማመን፣ ከጀሀነም በሊይ የተዘረጋ «ሲራጥ»


የሚባሌ ዴሌዴይ ያሇ መሆኑን ማመንን ይጨምራሌ። ሁለም


የሰው ሌጅ በሲራጥ ሊይ ያሌፊሌ። በዚህ ከሰይፌ በሰሊ፣ ከፀጉር


በቀጠነ ዴሌዴይ ሊይ እንዯ ስራቸው መጠን በፌጥነት ወይም


እየተንኳተቱ የሚያሌፈ ሲኖሩ፣ ማሇፌ ተስኗቸው ወዯ ጀሀነም


የሚወርደም አለ። በሶሂህ ሀዱስ እንዯ ተዘገበው ከሰዎች


መካከሌ፣


 እንዯ መብረቅ ብሌጭታ የሚያሌፈ አለ።


 ሌክ እንዯ ንፊስ ፌጥነት የሚያሌፈ አለ።


 ሌክ እንዯ ፇጣን ፇረስ ጋሊቢ የሚያሌፈ አለ።


 - 46 -


 ሌክ እንዯ ግመሌ ጋሊቢ የሚያሌፈ አለ።


 ሌክ እንዯ ሯጭ የሚያሌፈ አለ።


 በእግር አካሄዴ (በመራመዴ) የሚያሌፈ አለ።


 እየተንፎቀቁ የሚሄደ አለ።


 በመንጠቆ እየተያዙ ወዯ ጀሀነም እሳት የሚወረወሩ አለ።


ስድስተኛው ማዕዘን


በቀዯር (በአሊህ ውሳኔ) ማመን


«ቀዯር» ማሇት «አሊህ እስከ ትንሳኤ ቀን ዴረስ የሚሆነውን


ወይም የሚከሰተውን ነገር በሙለ ወስኖታሌ» ማሇት ነው።


ፌጥረተ አሇሙ ከመፇጠሩ በፉት እስከ ትንሳኤ ቀን ዴረስ


የሚሆነውና የሚከሰተው ሁለ በሇውሀሌ መህፈዝ (በተጠበቀው


ሰላዲ) ሊይ ተመዝግቦ ይገኛሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


ژ تح تخ تم تى تي ثج ژ القمر: ٤٩


«እኛ ሁለን ነገር በሌክ ፇጠርነው።» (ቀመር፣ 49)


ነገሮች ሁለ እንዱሁ በአጋጣሚና በዘፇቀዯ የሚፇጸሙ


አይዯለም፣ በአሊህ እቅዴና ውሳኔ እንጂ። አሊህ በቁርዓኑ


እንዱህ ይሊሌ፡-


«በምዴርም፣ በነፌሶቻችሁም መከራ (ማንንም) አትነካም፤


ሳንፇጥራት በፉት በመፅሀፌ የተመዘገበች ብትሆን እንጂ። ይህ


በአሊህ ሊይ ገር ነው።» (ሀዱዴ፣ 22)


በቀዯር ማመን አራት ነገሮችን ያካትታሌ፡-


1ኛ - በአሊህ ፌፁማዊ እውቀት ማመን፤


o አሊህ በእውቀቱ ሁለንም ነገር አካቧሌ።


2ኛ - በሇውሀሌ መህፈዝ (በተጠበቀው ሰላዲ) ማመን፤


o እስከ ትንሳኤ ዴረስ የሚከናወነውን ነገር ሁለ አሊህ በሇውሀሌ


መህፈዝ መዝግቦታሌ።


 - 47 -


3ኛ - በአሊህ ፌቃዴ(መሽአ) እና ኢራዲ ማመን፤


o እርሱ የሻው ይሆናሌ፤ እርሱ ያሌሻው አይሆንም።


4ኛ - አሊህ ነገሮችን ሁለ የፇጠረ መሆኑን ማመን፤


o ከእርሱ ጋር ላሊ ፇጣሪ የሇም።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«አሊህ የነገሩ ሁለ ፇጣሪ ነው።እርሱም በነገሩ ሁለ ሊይ


አስተናባሪ ነው»(ዙመር፣62)


በአሊህ ውሳኔ ያመነ ሰው ፌፁም የሆነ የህሉና እረፌት


ያገኛሌ። በፀፀት እሳት፣ በቁጭት ረመጥ አይቃጠሌም። ባሇፇው


ነገር እንዯማያዝን ሁለ፣ ባገኘው ነገር ከሌክ በሊይ አይዯሰትም።


በተቃራኒው በቀዶና በቀዯር ያሊመነ ሰው ባጣው ነገር


ይበሳጫሌ፤ ንዳትና ብስጭቱን ገሀዴ የሚያወጡ አስቀያሚ


ነገሮችን ይናገራሌ ወይም ይፇጽማሌ። ሆኖም አንዴ ግሇሰብ


በብስጭት ጦፍ፣ ፉቱን ቢቧጭር፣ ሌብሱን ቢቀዴና እየዬውን


ቢያቀሌጥ ያሇፇውን ነገር መመሇስ አይችሌም፤ ትርፈ ንዳትና


ኪሳራ ብቻ ነው። ከአሊህ ዘንዴ ምንዲን አጥቶ ሇውርዯትና


ሇኪሳራ የተጋሇጠ ይሆናሌ። በቀዶና በቀዯር የማያምን ሰው


ስቃይ ባሇፇው ነገር መቆጨትና መበሳጨት ብቻ አያበቃም። ወዯ


ፉት ስሇሚመጣው ነገር ሌቡ በፌርሀትና በስጋት እየተናወጠ


ይፇተናሌ። ማንኛውንም ነገር ስሇሚፇራ ጅሀዴ ወጥቶ መታገሌ


አይችሌም።


عن أبي العباا عبدالله بن عباا رضي الله عنهما قال كنت خل النبي صلى الله عليو


وسلم يوما فقال لي يا غلام إني أعلمك كلمات احفظ الله يحفظك احفظ الله تجده


تجاىك إذا سألت فاسأل الله وإذا استعنت فاستعن بالله واعلم أن الأمة لو اجتمعت على


أن ينفعوك بشيء لم ينفعوك إلا بشيء قد كتبو الله لك إن اجتمعوا على أن يضروك بشيء


 - 48 -


لم يضروك إلا بشيء قد كتبو الله عليك رفعت الأقلام وجفت الصح رواه الترمذي وقال


حديث حسن صحيح


አብደሊህ ብን አባስ ባስተሊሇፈት ሀዱስ እንዱህ ብሇዋሌ፤


አንዴ ቀን ከነብያችን ኋሊ ነበርኩኝ ‘አንተ ሌጅ ሆይ!’ እኔ


ተከታዮቹን ቃሊት አስተምርሀሇሁ አዴምጥ አለ፤‹‹ከጠየቅክ


አሊህን ብቻ ጠይቅ፤ መታገዝ ከፇሇግህ በአሊህ ብቻ ታገዝ፤


ሰዎች ሁለ ተሰባስበው ‘እንጥቀምህ’ ቢለ፣ አሊህ ሇአንተ


የጻፇሌህን ካሌሆነ በስተቀር ምንም ሉጠቅሙህ እንዯማይችለ


እወቅ። ሰዎች ሁለ ተሰባስበው አንተን ‘እንጉዲ’ ቢለ፣ አሊህ


እንዴትጎዲ የጻፇው ነገር እስከላሇ ዴረስ ሉጎደህ አይችለም።


ብዕሩ ተነስቷሌ፤ ቀሇሙም ዯርቋሌ።›› ቲርሚዚይ ዘግበውታሌ


በቀዶና በቀዯር ማመን ጥንካሬን ያሊብሳሌ፤ የህሉና ሰሊምን


ያጎናፅፊሌ። እምነትና ተወኩሌ (በአሊህ መመካት) እንዱኖር


ያዯርጋሌ። በቀዯር የሚያምን ሙስሉም ባጋጠመው መጥፍ


ነገር፣ የቁጭት እርምጃ ሉወስዴ ይቅርና አይበሳጭም። ሇዚህም


ነው ነብያችን ሙስሉም ከአቡሁረይራ በዘገቡት ሀዱስ እንዱህ


ብሇዋሌ፤


«በሚጠቅምህ ነገር ሊይ ጉጉት ይኑርህ፤ በአሊህ ታገዝ፤


ዯካማና ስሌቹ አትሁን፤ አንዴ ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ‘ይህን ነገር


እንዱህ ባዯርገው ኖሮ…’ አትበሌ። ነገር ግን ‘አሊህ የወሰነው


ሆነ፤ አሊህ የፇሇገውን ይሰራሌ’ በሌ። ‘እንዱህ ቢሆን ኖሮ’


የሚሇው ንግግር ሇሰይጣን ስራ በር ይከፌታሌ» ሙስሉም


ዘግበዉታሌ


 - 49 -


አንተ የአሰብከው ጉዲይ እንዱሳካሌህ ምክንያት የሆኑ ነገሮችን


ከተገበርክ በኋሊ፣ ባሌከው መንገዴ ሳይፇጸም ቢቀር፣ አሊህ


ያሌሻው (ያሌፇቀዯው) ነገር ሉፇጸም እንዯማይችሌ መገንዘብ


አሇብህ። እንዱፇጸምሌህ የፇሇከውን ጉዲይ በተመሇከተ፣ ሇአንተ


መሌካሙ ነገር ጉዲዩ አሇመፇጸሙ ሉሆን ይችሊሌ።


አንዴ ሙእሚን ህይወቱን መምራት ያሇበት ማንኛውንም


ጉዲይ ወዯ አሊህ በማስጠጋትና በአሊህ ብቻ በመመካት መሆን


አሇበት። ይህ ማሇት ግን ከእሱ የሚጠበቅበትን ተግባር መስራት


የሇበትም ማሇት አይዯሇም። አንዴ ነገር ያሇምክንያት


እንዯማይገኝ ማመን አሇበት። ሇአሇመው ነገር መሳካት ምክንያት


(ሰበብ) የሆኑ ነገሮችን ሇግብር ይውጣ ያህሌ መስራት ተገቢ


አይዯሇም። በቁርጠኝነት መስራት አሇበት። ሆኖም ግን ምክንያት


በሆኑ ነገሮች ሊይ ብቻ መዯገፌና ሙለ በሙለ እምነት መጣሌ


ተገቢ አይዯሇም። ከእሱ የሚጠበቀው ሇአሇመው ጉዲይ መሳካት


ምክንያት ሉሆኑ የሚችለ ነገሮችን እያስገኘ በአሊህም መመካት


ነው።


በአሊህ ቀዶና ቀዯር እምነት ውስጥ ላሊው የሚካተተው


ጉዲይ፣ ባሮች ስራቸውን በፌሊጎታቸው መርጠው የሚተገብሩ


መሆናቸው ነው። #ጀብርያ$ የሚባለ ቡዴኖች «የሰው ሌጆች


ተግባራቸውን የሚፇጽሙት አሊህ አሰገዴዶቸው ነው» ይሊለ።


ይህ በጣም የተሳሳተ አመሇካከት ነው። የሰው ሌጅ አሇማዊ


ህይወቱን የሚመራው አስቦና አቅድ በራሱ ፌሊጎት እንዯ ሆነ


ሁለ፣ አምሌኮታዊ ተግባሩን ማሇትም ሶሊቱን የሚሰግዯው፣


ጾሙን የሚፆመው፣ ዘካውን የሚሰጠውና ላልች ኢስሊማዊ


ተግባራትን የሚፇፅመው በራሱ ፌሊጎት መሆኑ ሇማንም ግሌጽ


ነው። ከዚህ በተቃራኒ አንዴ ሙስሉም ባይሰግዴ፣ ባይፆም


ወይም የወንጀሌ ተግባር (ስርቆት፣ ዚና፣ ወዘተ…) ቢፇፅም


በራሱ ፌሊጎትና ምርጫ ነው የፇፀመው፤ ማንም ያስገዯዯው


አካሌ የሇም።


 - 50 -


የሰው ሌጅ ራሱ መርጦ የሰራው ተግባር ውጤቱ መሌካም


ከሆነ ይመነዲሌ፤ መጥፍ ከሆነም ይቀጣሌ። «ሁለም የስራውን


ያገኛሌ» የሚባሇውም ሇዚህ ነው። ሆኖም ወንጀሌ የሰራው ሰው


በሀይሌ የተገዯዯ፣ ሇአቅመ አዲም ያሌዯረሰ ህፃን፣ አእምሮው


ጤነኛ ያሌሆነ ወይም በእንቅሌፌ ሊይ ያሇ ሰው ከሆነ በሰራው


ሀጢያት ተጠያቂ አይዯሇም።


#ሙእተዚሊዎች$ በበኩሊቸው ከጀብርያዎች በተቃራኒ «የአሊህ


ቀዶና ቀዯር የሚባሌ ነገር የሇም፤ የሰው ሌጅ ስራውን


የሚፇጥረው እራሱ ነው» ይሊለ።


አህለሱና ያሊቸው አቋም መካከሇኛ ነው። የሰው ሌጆች


እቅዴንና ምክንያትን መሰረት አዴርገው ስራቸውን ይሰራለ።


ነገር ግን ስራው ስኬት ሉኖረው የሚችሇው የአሊህ ፇቃዴ ሲኖር


ብቻ ነው።


ከዚህ በሊይ የተዘረዘሩት የኢማንና የኢስሊም ማዕዘናት ናቸው።


ኢማንና ኢስሊም በዱኑ ውስጥ ታሊሊቅ ዯረጃዎች ናቸው።


ሁሇቱም በአንዴ ሊይ ከተወሱ፣ ኢስሊም በገሀዴ የሚሰራ ተግባር፣


ኢማን ዯግሞ የሌብ ተግባር ተብል ሉተረጎም ይችሊሌ። አንደ


ከላሊው ተነጥል ከተወሳ ግን፣ አንደ ካሇ ላሊው ትርጉም


ስሇላሇው የላሊውን ትርጉም ያቅፊሌ። ሌክ በሀዱሱ ጅብሪሌ ሊይ


እንዯ ተገሇጸው ማሇት ነው።


እዚህ ሊይ «ከሽርክ በታች የሆነ ወንጀሌ ወይም ከባዴ


ሀጢያት የሚሰሩ ሰዎች ‘ሙስሉም ወይንስ ሙዕሚን ነው’


የሚባለት» የሚሌ ጥያቄ ሉነሳ ይችሊሌ። በዚህ ጉዲይ ሊይ


አህለሱና የሚያራምደት አቋም ትክክሇኛው ጎዲና ነው። በአህለ


ሱና አቋም መሰረት ከሽርክ በታች የሆነ ወንጀሌ የፇፀመ ሰው


ሙስሉም ነው። ከኢማን አንፃር ዯግሞ «እምነቱ የጎዯሇ


ሙዕሚን» ይባሊሌ፤ «ሇምን?» ቢለ እምነት ይጨምራሌ፣


ይቀንሳሌና። አሊህ በቁርዓኑ እንዱህ ይሇናሌ፡-


 - 51 -


«ፌፁም ምዕመናን እነዚያ አሊህ በተወሳ ጊዜ ሌቦቻቸው


የሚፇሩት፣ በነሱም ሊይ አንቀፆቻችን በተነበቡ ጊዜ እምነትን


የሚጨምሩሊቸው፣ በጌታቸውም ሊይ ብቻ የሚመኩት ናቸው።»


(አንፊሌ፣ 2)


‹‹የእሳትን ዘበኞች መሊእክት እንጂ ላሊ አሊዯረግንም፤


ቁጥራቸውንም ሇነዚያ ሇካደት መፇተኛ እንጂ አሊዯረግንም።


ይህም እነዚያ መጽሀፌን የተሰጡት እንዱያረጋግጡ፣እነዚያም


ያመኑት እምነትን እንዱጨምሩ፣ እነዚያም መጽሃፌን የተሰጡት


እና ምእመናኖቹ እንዲይጠራጠሩ…» (ሙዯሲር፣ 31)


አዎ! እምነት ይጨምራሌ፣ ይጎዴሊሌ፤ የብናኝ ክብዯት


እስከሚዯርስም ይቀንሳሌ። በሀዱስም ነብያችን እንዱህ ይሊለ፤


الإِيمَانُ بِضْعٌ وَسَبْفُعُونَ أَوْ بِضْعٌ وَسِتجُّونَ « : عن أبي ىريرة رضي الله عنو عن النبي قال


شُعْبَةً فَأَفْضَلُهَا قَفُوْلُ لاَ إِلَوَ إِلايَّ الليَّوُ وَأَدْنَاىَا إِمَاطَةُ الأَذَى عَنِ الطيَّرِيقِ وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ


رواه البخاري ومسلم » الإِيمَانِ


«እምነት ስሌሳ ማናምን ወይም ሰባ ምናምን ዘርፍች አለት፤


ከፌተኛውና ትሌቁ ሊኢሊሀ ኢሇሊህ የሚሇው ንግግር ነው፤


ዝቅተኛውና አነስተኛው ዯግሞ አስቸጋሪን ነገር (እንቅፊትን)


ከመንገዴ ማስወገዴ ነው። ትህትና ከእምነት አንደ ዘርፌ ነው»


ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ


ይህ የሚያመሇክተው እምነት እንዯሚጨምርና እንዯሚቀንስ


ነው። ይህ የአህለ ሱና አቋም ከሙርጅዓዎች አቋም ተቃራኒ


ነው። ሙርጅዓዎች «እምነት አይጨምርም አይቀንስም። እምነት


አንዴ ነው፤ ተግባር ከእምነት አይቆጠርም። እምነት ከቀሌብ


 - 52 -


ውስጥ ያሇ ነገር ብቻ ነው» ይሊለ። ከመረጃ አንፃር ስናየው፣


ይህ አባባሌ ያሇ ምንም ጥርጥር ስህተት ነው። ከዚህ


በተቃራኒው የኸዋሪጅ ቡዴን «ከሽርክ ውጭ ያሇም ቢሆን፣ ከባዴ


ወንጀሌን የሰራ ሰው ከሀዱ ነው» ይሊለ። ኢማን እንዲሇው ሙለ


በሙለ አይቀበለም። ሙርጅዓዎች በበኩሊቸው «የፇሇገውን


ወንጀሌ ቢሰራ ሙለ እምነት አሇው፤ ከኢስሊም ጎዲና


አይወጣም» ይሊለ። ይህ በነርሱ መካከሌ ያሇ ተቃርኖ ነው።


ትክክሇኛው የሀቅ ባሇቤቶች አቋም ግን «ኢማን ይጨምራሌ፤


ይቀንሳሌ» የሚሌ ነው።


«ሙዕተዚሊ» የሚባሇው ፉርቃ (ቡዴን) በበኩለ በአዱስ መሌክ


ከሁሇቱም ቡዴኖች የተሇየ ሀሳብ ይዞ ብቅ ብሊሌ። «ታሊሊቅ


ወንጀልችን የሚሰሩ ሰዎችን ‘ሙዕሚን’ አንሊቸውም፣ ‘ከሀዱም’


አንሊቸውም። በሁሇቱ መካከሌ ያሇ ነው» ይሊለ።


ሙዕተዚሊዎችን ከኸዋሪጆች ጋር የሚያስማማቸው ነጥብ «አንዴ


ሰው በወንጀሌ ሊይ ሆኖ ወዯ አሊህ በተውበት ሳይመሇስ ከሞተ፣


በእሳት ውስጥ ዘውታሪ ነው» የሚሌ አቋም መያዛቸው ነው።


«በምዴራዊ ህይወት ግን በሙእሚንና በካፉር መካከሌ ያሇ ቦታ


ነው ያሇው» ይሊለ። ይህ አመሇካከት ጤናማ አእምሮ ያሇው


ሰው የሚያስበው ነው ሇማሇት አስቸጋሪ ነው። አሊህ እንዱህ


ይሊሌ፡-


«እርሱ ያ የፇጠራችሁ ነው። ከናንተም ከሃዱ አሇ፤ ከናንተም


አማኝ አሇ። አሊህም በምትሰሩት ሁለ ተመሌካች ነው።»


(ተጋቡን፣ 2)


«ስሇኢህሳን ይንገሩኝ?»


ጅብሪሌ፣ ሇነብዩ ያቀረበው ሶስተኛው ጥያቄ፣ «ስሇኢህሳን


ይንገሩኝ?» የሚሌ ነው። «ኢህሳን» ከፌተኛው የኢማን ዯረጃ


ሶስተኛው የጅብሪል ጥያቄ


 - 53 -


ነው። «ኢህሳን» ማሇት «አንዴን ነገር አጥርቶና አሟሌቶና


አሳምሮ መስራት» ማሇት ነው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


‹‹ያ የፇጠረውን ነገር ሁለ ያሳመረ፣ የሰውንም ፌጥረት


ከጭቃ የጀመረው ነው።›› (አሰጅዲህ፣ 7)


«ኢህሳን» ሁሇት መገሇጫዎች አለት ‘በአሊህና በሰዎች’ እና


‘በሰዎች በራሳቸው’ መካከሌ። በሰዎችና በአሊህ መካከሌ ያሇው


«ኢህሳን» የሚገሇጸው በአሊህ ሳያጋሩ እርሱን በብቸኝነት


በማምሇክ ነው። በሰዎች መካከሌ ያሇው ኢህሳን ዯግሞ


በመዯጋገፌና በመረዲዲት፣ በመጠያየቅ፣ በመመካከርና ዱናዊ


እውቀትን በመሇገስ ሉገሇጽ ይችሊሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


البقرة: ١٩٥


«በአሊህም መንገዴ ሇግሱ። በእጆቻችሁም (ነፌሶቻችሁን) ወዯ


ጥፊት አትጣለ። በጎ ስራንም ስሩ፤ አሊህ በጎ ሰሪዎችን


ይወዲሌና።» (በቀራህ፣ 195)


በምንሰራው የኢባዲ ስራ ውስጥ ቢዴዓ (አዱስ ፇጠራ)


ከጨመርንበት፣ በምንም ተአምር ኢህሳን ሉኖር አይችሌም።


«…እርሱ በጎ ሰሪ(ሙህሲን) ሆኖ ፉቱን ሇአሊህ የሰጠ


ሰው፣ ሇርሱ በጌታው ዘንዴ ምንዲው አሇው።በነርሱም ሊይ


ፌርሃት የሇባቸውም፤እነርሱም አያዝኑም።» (በቀራህ፣112)


አንዴ ስራ መሌካም የሚባሇው ሇአሊህ ተብል የተሰራና


የተሰራበት መንገዴም ሱናን መሰረት ያዯረገ ሲሆን ነው።


من عمل عملا ليس عيو أمرنا (  عن عائشة رضي الله قالت قال رسول الله


فهو رد( رواه مسلم


 - 54 -


‹‹ትዕዛዛችን የላሇበትን ስራ የሰራ (ስራው) ተመሊሽ ነው (ተቀባይነት


የሇውም)።›› ሙስሉም ከዓኢሻ ዘግበውታሌ።


በጅብሪሌ ሀዱስ ውስጥ ነብዩ  የኢህሳንን ምንነት


«አሊህን ሌክ እንዯምታየው ሆነህ ሌታመሌክ ነው» በሚሌ


አጭር፣ ነገር ግን ሰፉ ትንታኔን በያዘ አነጋገር ተርጉመውታሌ።


በዚህ የረሱሌ ትርጓሜ መሰረት «ኢህሳን» በአሊህና በባሪያው


መካከሌ መኖር ያሇበትን ጤናማ ግንኙነት ያመሊክታሌ።


ስሇዚህም «ኢህሳን» የሙለ ኢማንና የእምነት ጥንካሬ መገሇጫ


ነው።


አንዴ ነገር ፉት ሇፉታችን እያሇና ከእኛ በአካሌ ሲርቅ ያሇው


ስጋታችንና ፌርሀታችን ሌዩነት አሇው። አሊህንም ስናመሌከው


ሌክ ከፉት ሇፉታችን እንዯምናየው አዴርገን መሆን አሇበት።


አሇበሇዚያ አሊህ በዚህች በእንከን በተሞሊች፣ በወንጀሌ በቆሸሸች


ምዴራዊ ህይወት የሚታይ አምሊክ አይዯሇም፤ የሰው ሌጆችም


በዚህች የምዴራዊ ህይዎት አሊህን የማየት አቅሙ የሊቸውም።


እዚህ ሊይ ነብዩ ሙሳን እንዯ አብነት ማንሳት ይቻሊሌ።


ጌታቸውን ጠየቁ፤«ጌታዬ ሆይ! ተገሇጽሌኝ፤ ወዯ አንተ


እየተመሇከትኩ ነውና» በማሇት። ከአሊህ ያገኙት ምሊሽ፤ ማየት


እንዯማይቻሊቸው ያሳወቃቸው ነበር።


«ሙሳም ሇቀጠሯችን በመጣና ጌታውም ባነጋገረው ጊዜ፡- «ጌታዬ


ሆይ! አሳየኝ ወዯ አንተ እመሇከታሇሁና» አሇ። (አሊህም)፡- «በፌጹም


አታየኝም ግን ወዯ ተራራው ተመሌከት። በስፌራውም ቢረጋ


በእርግጥ ታየኛሇህ» አሇው። ጌታው ሇተራራው በተገሇጸ ጊዜ


እንኩትኩት አዯረገው። ሙሳም ጮሆ ወዯቀ። በአንሰራራም ጊዜ


 - 55 -


«ጥራት ይገባህ። ወዲንተ ተመሇስኩ። እኔም (በወቅቱ) የምእምናን


መጀመሪያ ነኝ» አሇ።» (በቀራህ፣112)


ሆኖም ነገ በትንሳኤ ቀን ሙዕሚኖች አሊህን በገሀዴ ያዩታሌ።


እንዱያውም በጀነት ካሇው ጣፊጭ ምግብና ፀጋ ሁለ


ሇሙእሚኖች የሚያስዯስታቸው አሊህን ማየት ነው። ከሀዱዎች


ግን ጌታቸውን የማየት ምንም እዴሌ የሊቸውም። አሊህ


በቁርዓኑ እንዱህ ይሊሌ፡-


«ይከሌከለ፤ እነርሱ በዚያ ቀን ጌታቸውን ከማየት ተጋራጆች


ናቸው።» (ሙጦፉፉን፣ 15)


ረሱሌ  ሇጅብሪሌ የሰጡት መሌስ፣ ‘አሊህን ሌክ


እንዯምታየው ሆነህ ሌትገዛው ነው፤ አንተ ባታየው እንኳን እሱ


ያይሀሌና’’ የሚሌ ነው። ኢህሳንን በሚመሇከት ባጭሩ ሇአንዴ


ሙስሉም በሊጩ ነገር፣ አሊህን ሌክ ከፉት-ሇፉቱ እንዯሚያየው


አዴርጎ ማምሇክ ነው። አሊህን ሌክ የሚያየው ያህሌ አዴርጎ


ሇመገዛት የእምነት ጥንካሬው ከላሇው፣ ነብዩ  የኢህሳንን


ሁሇተኛ ዯረጃ አስቀምጠዋሌ፤ «አንተ ባታየውም እንኳ እርሱ


ያይሀሌና» (አሊህ እንዯሚያይህ በማሰብና በመፌራት ተገዛው)።


ከዚህ የምንረዲው «አሊህ ያየኛሌ» ብሇን ማምሇክ እንዲሇብን


ነው፤ አሊህ ሰሚም፣ ተመሌካችም ነውና። በማንኛውም ቦታ


ብንሆን «አሊህ ተመሌካችና ተቆጣጣሪዬ ነው» ብሇን ትእዛዙን


መፇጸምና የከሇከሇውን መከሌከሌ አሇብን።


«እስኪ ስሇቂያማ (ትንሳኤ) ሰአት ይንገሩኝ?»


ጅብሪሌ፣ ሇነብዩ  ካቀረበሊቸው ጥያቄዎች መካከሌ #ስሇቂያማ


ሰአት ይንገሩኝ?$ የሚሇው ይገኝበታሌ። #ሰአቱ$ (ቂያማ) ሁለም


ከመቃብሩ ተነስቶ ከጌታው ፉት ሇፌርዴ የሚቆምበት ቀን፣


የዚህች ምዴራዊ ህይወት ደንያ ፌጻሜና የመጨረሻው አሇም


አራተኛው የጅብሪል ጥያቄ


 - 56 -


መጀመሪያ ነው። በዚህ ማመን ዯግሞ ከአርካነሌ ኢማን (ከኢማን


ማእዘናት) አንደ ነው። በዚህ ያሊመነ ሙስሉም አይባሌም።


አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


#እነዚያ የካደት በፌጹም የማይቀሰቀሱ መሆናቸውን አሰቡ፤


አይዯሇም። 'በጌታዬ እምሊሇሁ በርግጥ ትቀሰቀሳሊችሁ፤ ከዛም


የሰራችሁትን ሁለ ትነገራሊችሁ። ይህም በአሊህ ሊይ ቀሊሌ ነው'


በሊቸው።$ (ተጋቡን፣ 7)


የሰው ሌጅ በመጨረሻው አሇም ማመኑ ብቻ በቂ አይዯሇም፤


ሇመጨረሻው አሇም መዘጋጀት አሇበት። መሌካም ስራዎችን


በመስራት፣ ወዯ አሊህ በተውበት (በጸጸት) መመሇስ አሇበት።


የቂያማን ሰዓት ከአሊህ በስተቀር ማንም የሚያውቃት የሇም።


ምክንያቱም ሇሰው ሌጆች ቂያማ የሚቆምበትን ሰዓት ማወቃቸው


ምንም የሚጠቅማቸው ነገር የሇም። ጠቃሚው ጉዲይ ቂያማ


መኖሩን አምኖ ሇዚያ ቀን መዘጋጀት ብቻ ነው። አሊህ እንዱህ


ይሊሌ፡-


‹‹ሰአቲቱ መቼ እንዯምትረጋ (እንዯምትመጣ) ይጠይቁሀሌ።


እውቀቱዋ በጌታዬ ዘንዴ ነው፤ በጊዜዋ እርሱ እንጂ ላሊ


አይገሌጣትም፤ በሰማያትና በምዴር ከበዯች፤ ‘በዴንገት ቢሆን


እንጂ አትመጣችሁም’ በሊቸው፤ ከርሱዋ አጥብቀህ እንዯተረዲህ


አዴርገው ይጠይቁሃሌ። ‘እውቀቱዋ አሊህ ዘንዴ ብቻ ነው፤ ግን


አብዛኛወቹ ሰዎች አያውቁም’ በሊቸው።›› (አእራፌ፣ 187)


 - 57 -


‹‹ሰአቲቱ መቼ ነው መሆኛዋ ሲለ ይጠይቁሃሌ። አንተ


እርሱዋን ከማስታወስ በምን ውስጥ ነህ?። (የእውቀት)


መጨረሻዋ ወዯ ጌታህ ብቻ ነው። አንተ የሚፇራትን ሰው


አስፇራሪ ብቻ ነህ። እነርሱ በሚያዩዋት ቀን ያንዱት ቀን


ምሽትን ወይም ረፊደዋን እንጂ ያሌቆዩ ይመስሊለ።$ (ናዚኣት፣


42-46)


‹‹አሊህ፤ የሰአቲቱ እውቀት እርሱ ዘንዴ ብቻ ነው፤ ዝናብን


ያወርዲሌ፤በማህጸኖችም ውስጥ ያሇን ሁለ ያውቃሌ፤


ማንኛይቱም ነፌስ በየትኛው ምዴር እንዯምትሞት አታውቅም፤


አሊህ አዋቂ ውስጠ አዋቂ ነው።$ (ለቅማን፣ 34)


ሰዓቷን የሚመሇከት እውቀት በአሊህ ብቻ የተገዯበ ነው።


አንዲንዴ ምሁር ነን ባዮችና ተፇሊሳፉ ሰዎች የሂሳብ ቀመር


እየሰሩ #ትንሳኤ ይህን ያህሌ ጊዜ ቀረው$ እያለ ህዝብን


ሇማጭበርበር የሚሞክሩ ቢሆንም፣ ይህ መሊምታቸው


ከማጭበርበር የዘሇሇ ነገር አይዯሇም። በፇረንጆች አቆጣጠር


2000 አመት ሲሞሊ «የአሇም ፌፃሜ ይሆናሌ» ሲባሌና መገናኛ


ብዙሀንን ሲያጨናንቅ የነበረው ጩኸት ሇዚህ አብነት ነው።


የዚህ አይነቱ ተግባር ቅንጣት ዝንፌ በማይሇው የአሊህ ቃሌ ሊይ


የሚፇፀም ሌክ የሇሽ ቅጥፇት ነው። ማንም ሰው #ትንሳኤ


የሚከሰተው በዚህ ጊዜ ወይም አመት ነው$ ማሇት አይችሌም።


ይህን አይነቱ ግምት ሌክ የሇሽ ቅጥፇት ነው። ነብዩ ሇጅብሪሌ


የሰጡት መሌስም #ተጠያቂው ከጠያቂው የበሇጠ እውቀት


የሇውም$ የሚሌ ነው። ጥበቡ ያሇው ስሇቂያማ ሰዓት መቼ


እንዯሚከሰት መጠየቁ ሊይ ሳይሆን፣ ሇዚያ ቀን ምን ሌስራ


ከማሇትና ራስን ከማዘጋጀት ሊይ ነው።


 - 58 -


«... ስሇምሌክቶቿ ይንገሩኝ?»


የመጨረሻው የጅብሪሌ ጥያቄ #... ስሇምሌክቶቿ ይንገሩኝ?$


የሚሌ ነው። ቂያማ መቅረቡን የሚያመሊክቱ የተሇያዩ ምሌክቶች


አለ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


#ሰአቲቱንም ዴንገት የምትመጣባቸው መሆኑዋን እንጂ


ይጠባበቃለን? ምሌክቶቹዋም በርግጥ መጥተዋሌ፤


በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ሇነርሱ እንዳት


ይጠቅማቸዋሌ።$ (ሙሀመዴ፣ 18)


የቂያማ ምሌክቶች በጣም በርካታ ናቸው። የምሌክቶቹ አይነት


ትሌቅ፣ መካከሇኛና ትንሽ ተብል ይከፇሊሌ። ከመካከሇኛና


ከትንንሽ ምሌክቶች ውስጥ አብዛኛዎቹ ተከስተው አሌፇዋሌ፤


በመከሰትም ሊይ ይገኛለ። ታሊሊቅ ምሌክቶች ግን ገና


አሌተከሰቱም። በዚህ ዙርያ ብዙ ኪታቦች ስሊለ እነሱን


መመሌከቱ የተሻሇ ይሆናሌ።


ነብዩ ሁሇት ምሌክቶችን ነበር፣ ሇጅብሪሌ የጠቀሱሇት።


አንዯኛው ‹‹ሴት ባሪያ ጌታዋን ስትወሌዴ›› የሚሌ ነው።


ኡሇሞች እንዯሚገሌፁት ትንሳኤ ሲቃረብ ሌጆች ወሊጆቻቸውን


ይበዴሊለ፤ በዯለንም እንዯ ተገቢና ተራ ነገር ይቆጥሩታሌ።


እናም እናት በሌጇ ትበዯሊሇች፣ ትንገሊታሇችም።


ሁሇተኛው የቂያማ ምሌክት የሚከተሇው ነው፤ #ጫማ የሇሽ፣


ዴሃ፣ የተራቆቱና ፌየሌ ጠባቂ የነበሩ ሰዎች በህንፃ ግንባታ


ሲፍካከሩ ስታይ።$ በዚህ የቂያማ ምሌክት ውስጥ የተገሇፁት


የገጠር ሰዎች ናቸው። ዴሀ ናቸውና ሌብስ በወጉ አይሇብሱም፤


ጫማም አይጫሙም። የስራ ዘርፊቸውም ባብዛኛው ፌየሌ ጥበቃ


ነው። አስገራሚው ነገር ታዱያ ቂያማ በሚቃረብበት ጊዜ በሰማይ


ጠቀስ ህንጻዎች ሲፍካከሩ መታየታቸው ነው። በዘመናችን ገጠሬ


የሆኑ አረቦች አንደ ከአንደ የተሻሇ ህንጻ ሇመስራት ከፌተኛ


አምስተኛው የጅብሪል ጥያቄ


 



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲ ...

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲያን ሰው

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነ ...

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነት SHAWAL

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? ...

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰ ...

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ