- 21 -
መሌእክተኛ «እኔ እንዯምሰግዯው አዴርጋችሁ ስገደ» ባለት
መሰረት መስገዴ ይኖርብናሌ።
«ሶሊትን ቀጥ አዴርገህ ሌታቆም» የሚሇው አገሊሇፅ
የሚከተለትን መሰረታዊ ሀሳቦች አጣምሮ የያዘ ነው፡-
አንዯኛ - ነብዩ በሰገደት አይነት፣ ማሇትም ምንም አይነት
ጭመራ ወይም ቅነሳ ሳያዯርጉ መስገዴ፤
ሁሇተኛ - ሶሊትን አሊህ በዯነገገው ወቅትና ሰአት መስገዴ፤
عبد الله ابن مسعود قال: سألت النبي صلى الله عليو و سلم أي العمل أحب إلى الله ؟
قال )الصلاة على وقتها( رواه البخاري.
ቡኻሪ ከአብደሊህ ኢብኑ መስዑዴ በዘገቡት ሀዱስ፤ ነብዩን
«ከአሊህ ዘንዴ ተወዲጁ ስራ ምንዴን ነው?» ብዬ ጠየኳቸውና
«ሶሊትን በወቅቱ መስገዴ ነው» አለኝ።5
ሶስተኛ - ሰጋጁ በሌቡ ከአሊህ ፉት መቆሙን እያሰበና አሊህን
ፇርቶ መስገዴ አሇበት፤ ሇምሳላ አንዴ ሰው በመስጊዴ ውስጥ
ሶሊት በሚሰግዴበት ወቅት ግማሽ ሌቡ መስጊዴ፣ ግማሽ ሌቡ
ስራ ቦታው ከሆነ ከሶሊቱ ውስጥ በሙለ ሌብ ሆኖ የፇፀመው
ብቻ ይያዝሇታሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤
«ምእመናን ፌሊጎታቸውን ሁለ በእርግጥ አገኙ፤ እነዚያ እነሱ
በስግዯታቸው ውስጥ አሊህን ፇሪዎች።» (ሙእሚኑን፣ 1-2)
ሶሊት ገር፣ ቀሊሌና ጣፊጭ የምትሆነው አሊህን ሇሚፇሩ
ሰዎች ነው። አሊህን መፌራት የሶሊት ሩህ ነው፤ የአሊህ ፌርሀት
የላሇበት ሶሊት፣ ነፌስ የላሇው አካሌ ማሇት ነው። ምንም
አይነት የአሊህ ፌርሀት በሌቡ ሊይ ሳያዴር የሰገዯ ሰው «ሶሊትህን
እንዯ ገና ስገዴ» ባይባሌም፣ የሰገዯው ሶሊት አጅር (ምንዲ)
አይኖረውም። ሰዎች ሶሊት ሲሰግደ፣ አጅር የሚያገኙት ሇአሊህ
ባሊቸው የፌርሀት መጠን ሌክ ነው። ስሇሆነም ምንም አጅር
5 ቡኻሪ ዘግበውታሌ
- 22 -
ሳያገኝ ሶሊቱን የሚጨርስ አሇ፤ ትንሽ አጅር (ምንዲ) ብቻ አግኝቶ
የሚጨርስ አሇ። የተሟሊ አጅር (ምንዲ) አግኝቶ የሚጨርስም
አሇ።
አራተኛ - ሶሊትን በጀመዓ መስገዴ ሇወንድች።
በጀመዓ መስገዴ በእያንዲንደ ወንዴ ሊይ ግዳታ ነው።
ነብያችን እንዱህ ይሊለ፤
قال رسول الله صلى الله عليو وسلم: "لا صلاة لمن سمع النداء ولم يأتو إلا من علة" الحديث
«ችግር አጋጥሞት ካሌሆነ በስተቀር፣ አዛን ሰምቶ ጥሪውን
ያሌተቀበሇ (በመስጊዴ ያሌሰገዯ) ሶሊት የሇውም።» 6 ሶሊት
በየቤቱ ወይም በያለበት ቦታ መሰገዴ ያሇበት ቢሆን ኖሮ፣ አዛን
(የሶሊት ጥሪ) ሇምን ተዯነገገ? ነገር ግን ወዯ መስጊዴ ሄድ
ሊሇመስገዴ ምክንያት ያሇው ሰው፣ ሇምሳላ ህመምተኛ ከሆነ
ወይም በአካባቢው ጀመዓ ወይም መስጊዴ ከላሇ ባሇበት ቦታ
መስገዴ ይችሊሌ። ነገር ግን ጤናማ ሆኖ፣ በአካባቢው መስጊዴ
እያሇ ምንም አይነት ሸሪአዊ ምክንያት ሳይኖረው ከቤቱ መስገዴ
የሇበትም።
ሶስተኛው ማዕዘን
ዘካ መስጠት
ዘካ፣ አሊሁ ሀብታሞች ከገንዘባቸው ቀንሰው ሇዴሆች
እንዱሰጡ ግዳታ ያዯረገው ህግ ነው፤
« እነዚያ፤ ሇሇማኝ እን ከሌመና ሇሚቆጠቡ በገንዘቦቻቸው ሊይ
የታወቀ መብት ያሇባቸው የኾኑት።» (መዓሪጅ፣ 24-25)
የዘካ ህግ በሱናነት ወይም በሙስተሀብነት (የተወዯዯ) ወይም
በበጎ አዴራጎት (ተበሩዕ) የሚፇፀም ሳይሆን ግዳታ ነው - በአሊህ
ሇዴሆች የተዯነገገ ሀቅ። ነፌሱ ወዲና ፇቅዲ ግዳታ የሆነበትን ዘካ
የሰጠ ሰው ስራው ተቀባይነት ይኖረዋሌ። የዘካን ዋጅብነት
6 ኢብን ማጃህ ዘግበውታሌ
- 23 -
በመቃወም የከሇከሇ ሰው ከሀዱ (ካፉር) ይሆናሌ። ነገር ግን
የዘካን ዋጅብነት አምኖ፣ በንፈግነት «እምቢ፣ አሌሰጥም» ካሇ፣
ኢስሊማዊ መንግስት ባሇበት አገር የሙስሉሞች መሪ ከቅጣት
ጋር በሀይሌ ሉቀበሇው ይገባሌ። እምቢተኛው ሰው ጦር ያዯራጀ
ከሆነም፣ የሙስሉሞች መንግስት ያገሪቱን የጦር ሀይሌ
በማዝመት መዋጋት አሇበት፤ሌክ አቡበክር ከነብዩ በኋሊ «ዘካ
አንሰጥም» በማሇት በአመፁ ሰዎች ሊይ እንዯ ዘመቱት ሁለ።
አራተኛው ማዕዘን
የረመዶንን ወር መፆም
አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«የረመዲን ወር ያ፤ በርሱ ውስጥ ቁርኣን ሇሰዎች መሪ፣ ከቅን
መንገዴና እውነትን ከውሸት ከሚሇዩም ገሊጭ አንቀጾች ሲኾን
የተወረዯበት ነው። ከእናንተም ወሩን ያገኘ ሰው ይጹመው።»
(በቀራህ፣185)
አንዴ ሙስሉም ጤናማ ከሆነና በሚኖርበት አገር ካሇ
የረመዶን ወር እንዯ ገባ መፆም አሇበት። ነገር ግን ሸሪዓዊ
ምክንያት ካሇው አፌጥሮ በላሊ ጊዜ ያፇጠረውን ቀን ያህሌ
ቆጥሮ መፆም ግዳታው ነው።
البقرة: ١٨٥
«… ከናንተም ወሩን ያገኘ ይጹመው፤ በሽተኛ ወይም በጉዞ
ሊይ የኾነም ሰው ከላልች ቀኖች በሌኩ መጾም አሇበት…»
(በቀራህ፣185)
በላሊ በኩሌ በእርጅና ምክንያት መፆም ያሌቻሇ ሰው በየቀኑ
ምስኪን መመገብ ይኖርበታሌ፤
- 24 -
«..በነዚያም ጾምን በማይችለት ሊይ ቤዛ ዴኻን ማብሊት
አሇባቸው...» (በቀራህ፣184)
አምስተኛው ማዕዘን
አቅም ሊሇው ሰው ሀጅ ማዴረግ
«ሀጅ» በቋንቋው ትርጉሙ «ቀስዴ» ማሇትም «ማሰብ ወይም
ማሇም» ማሇት ነው። በሸሪአዊ ትርጓሜው ዯግሞ በተከበረው
የአሊህ ቤትና በዙሪያዎቹ በሚገኙ የሀጅ ስርአት መፇፀሚያ
ቦታዎች ወዯ አሊህ ሇመቃረብ አስቦ የሀጅንም ይሁን የኡምራን
የአምሌኮ ስርዓት ማሰብና መፇፀም ማሇት ነው።
አንዴ ሙስሉም ከመካ ውጭ ሀጅ ቢፇፅም ሀጁ ተቀባይነት
የሇውም። «ወዯ ድሪህ፣ ቀብር ወይም አምሌኮት ወዯሚፇፀምበት
ዛፌ ሄድ ሀጅ መፇፀም ይቻሊሌ» የሚሌ እምነት ካሇው ዯግሞ፣
በቀጥታ ከኢስሊም ጎዲና ይወጣሌ። የሀጅ ስርዓት የሚፇፀመው
በተወሰነ ጊዜ ነው፤
ژ ٱ ٻ ٻٻ ژ البقرة: ١٩٧
«ሏጅ (ጊዚያቱ) የታወቁ ወሮች ናቸው...»
ኡምራ የሚፇጸምበት የተዯነገገ ሌዩ ወቅት የሇውም፤
በአመት ውስጥ በማንኛውም ወቅት ሉፇጸም ይችሊሌ።
«…ሇአሊህም በሰዎች ሊይ ወዯርሱ (መስጅዯሌ ሀረም)
መኼዴን በቻሇ ሁለ ሊይ ቤቱን የመጎብኘት ግዳታ አሇባቸው...»
ወዯ መካ ሄድ ሀጅ ማዴረግ ከፌተኛ የሆነ የትራንስፖርት፣
የማረፉያ ቦታና የምግብ ወጭ የሚጠይቅ በመሆኑ፣ አሊህ
ግዳታነቱን ከአካሊዊና ከኢኮኖሚያዊ አቅም ጋር አያይዞ ነው
የዯነገገው። አንዴ ሰው አካሊዊ አቅም ወይም ችልታ ኖሮት፣
የገንዘብ አቅም ከላሇው ወይም የገንዘብ አቅም ኖሮት በአካለ
ዯካማ ወይም ህመምተኛ ከሆነ ሀጅ የማዴረግ ግዳታ
አይኖርበትም። ሆኖም ሀጅ ሇማዴረግ የሚያስችሌ ገንዘብ
- 25 -
እስካሇው ዴረስ ግን፣ወጪውን ሸፌኖ ላሊን ሰው በመሊክ ሀጁን
በውክሌና ማስዯረግ ይኖርበታሌ።
የሀጅ ስርዓት ሰዎች ረጅም ጉዞ በማዴረግ ከአራቱም የአሇም
ማዕዘናት ወዯ መካ በመሄዴ የሚፇፅሙት አምሌኮ በመሆኑ፣
አስቸጋሪና ፇታኝ ነው፤ ቀሊሌ የማይባሌ ጊዜ፣ ጉሌበትና ፅናትን
ይጠይቃሌና። ስሇሆነም ዯጋግሞ ሀጅ ሇማዴረግ አቅም ባሊቸው
ሰዎች ሊይ ጭምር፣ በህይወት ዘመን አንዴ ጊዜ ብቻ መፇፀም
ግዳታዊ የአምሌኮ ተግባር ተዯርጓሌ። ይህ ዯግሞ አሊህ ሇሰዎች
ካሇው እዝነት ነው።
عن أبو ىريرة - رضي الله عنو - : قال : خَطبَنا رسولُ الله -صلى الله عليو وسلم-
يا أيها النااُ ، قد فُرِضَ عليكُم الح جُّ ج ، فَحُ جُّ جوا ، فقال رجل : أفي كُلٍّ عامٍ يا « : فقال
رسول الله ؟ فَسَكَتَ حتى قالها ثَلاثا ، ثم قال : ذروني ما تركتُكم ، ولو قلتُ : نَعمْ لوَجَبتْ
، وَلَمَا اسْتَطَعتُم، وَإِنيَّمَا أىْلَكَ مَن كانَ قَبلَكم كَثرَة سُؤالِهِمْ ، واختلافُفُهُمْ على أنبيائهم ، فإذا
أخرجو مسلم .» أمَرْتُكُمْ بشيءٍ فائتُوا منو ما اسْتَطَعْتُمْ ، وإذا نهيتُكُمْ عن شيء فاجتنبوه
አቡ ሁረይራ ባስተሊሇፈት ሀዱስ ነብዩ፤ (‹‹እናንተ ሰዎች
ሆይ! አሊህ ሀጅን ግዳታ አዴርጎባችኋሌና፤ ሀጅ አዴርጉ›› በማሇት
ሲናገሩ፣ አንዴ ሰው ‹‹በያመቱ ነው ሀጅ የምናዯርገው ያ ረሱሇሊህ?»
በማሇት ጠየቀ። ሰውየው ጥያቄውን ሶስት ጊዜ ዯጋግሞ እስከሚጠይቅ
ረሱሌ ዝም አለ። ከዚያም እንዱህ በማሇት መሌስ ሰጡ፤ ‹‹‘አዎን’
ብዬህ ቢሆን ኖሮ፣ በእናንተ ሊይ ግዳታ በሆነና እናንተም መፇፀም
ባሌቻሊችሁ ነበር። ከእናንተ በፉት የነበር ህዝቦችን ያጠፊቸው አግባብ
ያሌህኑ ጥያቄውችን ማብዛታቸው እን ስሇ ነብዮቻቸው መወዝገባቸው
ነበር። አንዴን ነገር ካዘዝኳችሁ የቻሊችሁትን ያህሌ ሇመተግበር ምክሩ፣
አንዴን ነገር ከከሇከሌኳችሁ ግን ተቆጠቡ›› አለት።) ሙስሉም
ዘግበዉታሌ
ምስጋና ሇአሊህ ይገባውና የሀጅ ግዳታነቱ በህይወት ዘመን
አንዴ ጊዜ ብቻ ነው። ሆኖም አንዴ ሰው ግዳታ የተዯረገበትን
ሀጅ ከፇፀመ በኋሊ፣ አንዳም ሆነ ከዚያ በሊይ በዴጋሚ
የሚፇፅመው ሀጅ በትርፌ ይያዝሇታሌ።
- 26 -
«ስሇኢማን ይንገሩኝ?»
ጅብሪሌ ስሇኢስሊም ከረሱሌ በቂ ማብራሪያ ካገኘ በኋሊ፣
በመቀጠሌ ያቀረበሊቸው ጥያቄ ‹‹ስሇኢማን ይንገሩኝ?›› የሚሌ
ነው። «ኢማን (እምነት) ማሇት በአሊህ በመሊእክቶቹ፣
በመጻህፌቱ፣ በመሌዕክተኞቹ፣ በመጨረሻው ቀን እንዱሁም
ጥሩም ይሁን መጥፍ በአሊህ ውሳኔና ፌቃዴ (ቀዯር)
እንዯሚከሰት ማመን ነው» ብሇው ነብዩ መሇሱሇት።
በቋንቋ ዯረጃ «ኢማን» ማሇት «ጥርጣሬ ያሌገባበት ቁርጠኛ
እምነት» ማሇት ነው። ሸሪአዊ ትርጉሙ ዯግሞ በሌብ ማመንን፣
በምሊስ መናገርንና በአካሌ መተግበርን የሚያካትት ነው።
«ኢማን» አሊህን በመታዘዝ ሲጨምር፣ ወንጀሌ በመስራት ዯግሞ
ይቀንሳሌ። ይህ የአህለሱና ትክክሇኛ አመሇካከት ነው።
«አንደን ጥል፣ አንደን አንጠሌጥል» እንዱለ፣ ሙርጀዓዎች
(ስራ ከእምነት አይቆጠርም የሚነጥለ ቡዴኖች) «ኢማን ማሇት
በሌብ ብቻ ማመን ነው» ወይም ዯግሞ «በሌብ ታምኖበት
በምሊስ የሚነገር ብቻ ነው» በማሇት፣ ከአህለሱና ትክክሇኛ
ግንዛቤ ተቃራኒ የሆነና የተሳሳተ ትርጓሜ ይሰጣለ። እነዚህ
ቡዴኖች «ተግባር ከኢማን አይገባም» ባዮች ናቸው። ሆኖም ይህ
አባባሊቸው ፌፁም ስህተት ነው፤ተግባር ከኢማን ይካተታሌና።
ያሇተግባር አንዴ ሰው «ሙዕሚን» ሉባሌ አይችሌም። «ሇምን?»
ቢባሌ፣ አሊህ እምነትን ከተግባር ጋር አጣምሮ ተናግሯሌና፤
«ፌጹም ምእመናን የሚባለት እነዚያ አሊህ በተወሳ ጊዜ
ሌቦቻቸው የሚፇሩት፣ በነሱም ሊይ አንቀጸቻችን በተነበቡ ጊዜ
ሁለተኛው የጅብሪል ጥያቄ
- 27 -
እምነትን የሚጨምሩሊቸው፣ በጌታቸውም ሊይ ብቻ የሚመኩት
ናቸው፤ እነዚያ ሶሊትን ዯንቡን አሟሌተው የሚሰግደ፣
ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚሇግሱ ናቸው፤ እነዚያ በውነት አማኞች
እነሱ ብቻ ናቸው።» (አንፊሌ፣ 2-4)
«(እውነተኛዎቹ) ምእመናን እነዚያ በአሊህና በመሌክተኛው
ያመኑት፣ ከዚያም ያሌተጠራጠሩት በገንዘቦቻቸውና
በነፌሶቻቸውም በአሊህ መንገዴ የታገለት ብቻ ናቸው፤ እነዚያ
እነሱ እውነተኞቹ ናቸው።» (ሁጁራት፣ 15)
ነብያችን በሀዱሳቸው እንዱህ ይሊለ፤
الإِيمَانُ بِضْعٌ وَسَبْفُعُونَ أَوْ بِضْعٌ وَسِتجُّونَ « : عن أبي ىريرة رضي الله عنو عن النبي قال
شُعْبَةً فَأَفْضَلُهَا قَفُوْلُ لاَ إِلَوَ إِلايَّ الليَّوُ وَأَدْنَاىَا إِمَاطَةُ الأَذَى عَنِ الطيَّرِيقِ وَالْحَيَاءُ شُعْبَةٌ مِنَ
رواه البخاري ومسلم » الإِيمَانِ
«ኢማን ከ73-79 ወይም ከ63-69 ቅርንጫፍች አለት። በሊጩ
‘ሊኢሊሀ ኢሇሊህ’ የሚሇው ንግግር ሲሆን፣ ዝቅተኛው ዯግሞ
እንቅፊት ሉሆን የሚችሌን ነገር ከመንገዴ ማስወገዴ ነው።
ሀያዕም 7 (ትህትና) ከኢማን ቅርንጫፍች አንደ ነው።» 8 ይህ
ሀዱስ የሚያመሊክተው ኢማን ሌባዊ እምነት፣ ንግግር፣ ወይም
ተግባር ብቻ ሳይሆን፡ የሶስቱም ማሇትም ጥምር ውጤት
መሆኑን ነው። በሀዱሱ ውስጥ «በሊጩ ሊኢሊሀ ኢሇሊህ» በማሇት
የተገሇፀው ቃሌ፣ በአንዯበት የመናገርን አስፇሊጊነት ያመሊክታሌ።
«እንቅፊት ሉሆን የሚችሌን ነገር ከመንገዴ ማስወገዴ» የሚሇው
ቃሌ ዯግሞ የተግባርን አስፇሊጊነት ያመሊክታሌ። «ሀያዕም
(ትህትና) ከኢማን ቅርንጫፍች አንደ ነው» የሚሇው ዯግሞ
7 «ሀያዕ» የሚሇው የአረብኛ ቃሌ በሸሪአዊ ትርጉሙ፣ አንዴ ሰው አሊህ ያዘዘውን መሌካም ስራ
እንዱሰራ፣ የከሇከሇውን መጥፍ ተግባር እንዱርቅ የሚያስገዴዴ ውስጣዊ ስሜትና ግፉት ማሇት ነው፡፡
«ትህትና» የሚሇውን ቃሌ የተጠቀምኩት ከዚህ ውጭ ሉተካው የሚችሌ ላሊ ቃሌ ስሊሊገኘው ነው፡፡
8 ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበዉታሌ
- 28 -
የሌብ ስራን ያመሊክታሌ። ይህ ሀዱስ «ኢማን» የነዚህ ሶስት
ነገሮች ማሇትም የንግግር፣ የሌብ እምነትና የተግባር ጥምር
ውጤት መሆኑን ይጠቁማሌ።
ስሇሆነም አቅም እያሇው ስራን ወይም ተግባርን ከነአካቴው
አውቆ የተወ ሰው «ሙስሉም» ወይም «ሙእሚን» አይባሌም።
ከኢስሊም ተግባራት ውስጥ የተወሰነውን የተወ፣ የእምነት
ጉዴሇት ይኖርበታሌ፤ ወይም ከከሀዱ ሉፇረጅ ይችሊሌ። ሇምሳላ
አንዴ ሰው ሶሊትን ሆን ብልም ይሁን በቸሌተኝነት ከነአካቴው
ከተወ፣ የአብዛኛው የአህለሱና አቋም «ከኢስሊም ጎዲና ይወጣሌ»
የሚሌ ነው። ከሶሊትና ከሸሀዯተይን (ሊኢሊሀ ኢሇሊህ፣ ሙሀመዴ
ረሱለሊህ) ውጭ ካለ ተግባራት መካከሌ አንደን የአምሌኮ
ተግባር ግዳታነት ተቀብል ሳይፇፅም ቢቀር፣ እምነቱ ጎዯል
ይሆናሌ። ስሇሆነም ከሽርክ በታች ያለ ወንጀልችን ሇፇጸመ
ግሇሰብ የሚሰጠው አይነት ብይን ይሰጠዋሌ።
በመሆኑም ኢስሊምንና ኢማንን ማጣመር ግዴ ነው፤ትክክሇኛ
ኢማን የሁሇቱ ዴምር ውጤት ነው። አንዴ ሰው በኢስሊም ሊይ
ብቻ ተወስኖ፣ ኢማንን ከተወ ከሙናፉቆች ይፇረጃሌ። ይህ
ሁኔታ ከዚህ በፉት እንዯተገሇፀው በረሱሌ ዘመን በነበሩ
ሙናፉቆች ሊይ ይታይ የነበረ ሀቅ ነው። ውጫቸው ሰሌሞ
ውስጣቸው ግን አሌተቀበሇውም ነበር። ሇምሳላ ይሰግዲለ፤ ይ
ፆማለ፤ ጅሀዴ ይወጣለ፤ ወዘተ.. ነገር ግን እየሰሩት ያሇውን
ተግባር በውስጣቸው አያምኑበትም ነበር። ሇዚህም ነው አሊህ
ከመጨረሻው የእሳት አዘቅት ውስጥ ሇዘሊሇሙ ሉዘፌቃቸው
ቀጠሮ የያዘሊቸው፣ የማይሻር የከፊ ቀጠሮ።
በአንፃሩ አንዴ ሰው ውስጡ ተቀብል፣ በይፊ ካሌመሰከረና
ካሌተገበረ «ሙስሉም» አይባሌም። የመካ ሙሽሪኮች፣
አይሁድችና ነሷራዎች የሙሀመዴን ትክክሇኛ መሌዕክተኛነት
በሌባቸው ያውቁት ነበር። ነገር ግን ይህን በይፊ ተናገሩ ወይም
መስክሩ በተባለ ጊዜ አሌመሰከሩም። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤
- 29 -
الأنعام: ٣٣
«እነሆ ያ የሚለህ ነገር እንዯሚያሳዝንህ በእርግጥ
እናውቃሇን፤ እነርሱም (በሌቦቻቸው) አያስተባብለህም፤ ግን
በዲዮቹ በአሊህ አንቀጾች ይክዲለ።» (አንዓም፣ 33)
የነብዩ አጎት -አቡጧሉብ- በበኩለ ተከታዩን ገጥሟሌ ወዯ
አማርኛም እንዱህ መሌሰነዋሌ፡-
«አውቂያሇሁ ያቀረብከዉን ሀይማኖት
መሊቅ፣ መብሇጡን ከሁለም እምነት፣
ወቀሳና ስዴብ ባሌፇራ
ሇክብር ሇዝናዬ ባሌራራ
ማን ነበር ከኔ ቀዴሞ የሚመሰክር
የኢስሊምን ታሊቅነት፣ የኢስሊምን ክብር።»
አቡጧሉብን «ሊኢሊሀ ኢሇሊህ፣ ሙሀመዴ ረሱለሊህ»
የሚሇውን የምስክርነት ቃሌ ከመናገር ያገዯው ከህብረተሰቡ ጋር
የነበርው የጠበቀ የማህበራዊ ህይወት ትስስር መሆኑ ግሌጽ
ነው። በሌቡ የመሰክረውንና በግጥም የገሇፀውን ያህሌ በአንዯበቱ
«ሊኢሊሀ ኢሇሊህ፣ ሙሀመደ ረሱለሊህ» ቢሌ ኖሮ፣የአካባቢው
ማህበረሰብ ከሚከተሇው እምነት ባገሇሇ ነበር። ተስፊ ያሌቆረጡት
ነብዩ «እስሌምናን ሉቀበሌ ይችሊሌ» በማሇት፣ ሉሞት
በተቃረበበት ወቅት ጭምር ‹‹አጎቴ ሆይ! ሊኢሊሀ ኢሇሊህ በሌ››
በማሇት ተማጽነውታሌ። የሞት አፊፌ ሊይ ባሇበት በዚህ ወቅት
‘የክፈ ጓዯኛ ምክሩም ክፈ ነውና’ የአቡጧሉብ የቅርብ ጓዯኛ
የሆነው አቡጀህሌ በበኩለ፣ ‹‹የአብደሌ ሙጦሉብን ሀይማኖት
ትተዋሇህን?›› በማሇት ወትውተውታሌ። እናም አቡጧሉብ
‹‹እርሱ በአብደሌ ሙጦሉብ ሀይማኖት ሊይ መሆኑን ገሌጾ››
- 30 -
ሞተ፤ እናም ይህች የክህዯት ቃሌ የመጨረሻ ቃለ ሆነች።
በሌቡ እየመሰከረ ነገር ግን በአንዯበቱ «ሊኢሊሀ ኢሇሊህ»
ባሇማሇቱ የእሳት ሆነ።
አቡጧሉብ የኢስሊምን ትክክሇኛነት ያሇ ጥርጥር አውቋሌ።
ከዚህም በተጨማሪ ሊኢሊሀ ኢሇሊህን በአንዯበታቸው እያለ፣
ትርጉሙን በውሌ እንዯማይረደት የዘመናችን በርካታ
ሙስሉሞች ሳይሆን፣ የቃለን ትክክሇኛ ትርጓሜ ጠንቅቆ
ተረዴቶታሌ። «ሊኢሊሀ ኢሇሊህ» ብል መመስከር ማሇት፣
ያሇበትን ማህበረሰብ እምነት አውሌቆ መጣሌ መሆኑን በሚገባ
አውቋሌ። «ታዱያ ከፉቱ የቀረበሇትን ሀቅ ከመቀበሌ ምን
አገዯው?» ከተባሇ፣ መሌሱ «ጃሂሌያ» (ዴንቁርና፤መሀይምነት)
ነው። የጃሂሌያ ወገንተኝነትና እሌህ ወዯ ክህዯት (ኩፌር)
ይገፊፊሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«እነዚያ የካደት የመሀይምነቱን (የጃሂሉያ) እሌህ በሌቦቻቸው
ውስጥ ባዯረጉ ጊዜ (በቀጣናቸው ነበር)፤ አሊህም በመሌክተኛው
ሊይና በምእመናኖቹ ሊይ እርጋታውን አወረዯ...» (ፇትህ፣ 26)
ከሊይ ሲሌ የቀረበው ማብራሪያ የኢማንን ምንነት የሚያስረዲ
ነው። ኢማን በስዴስት ማዕዘናት ማሇትም በአሊህ፣
በመሊኢካዎቹ፣ በመፃህፌቱ፣ በመሌእክተኞቹና በመጨረሻው ቀን
እንዱሁም መሌካምም ይሁን መጥፍ በአሊህ ውሳኔ የሚከናወን
መሆኑን በማመን ሊይ የተገነባ ነው። የእነዚህ ማዕዘናት ዝርዝር
ማብራሪያቸው በሚከተሇው መንገዴ ቀርቧሌ።
የመጀመሪያው ማዕዘን
በአሊህ ማመን
«በአሊህ ማመን» ማሇት፣ አሊህ ብቸኛና ተጋሪ የላሇው፣
አምሌኮት የሚገባው፣ መሌካም የሆኑ ስሞችና ዯጋግ ባህሪያት
- 31 -
ያለት መሆኑን ማመን ነው። በአሊህ ማመን ሶስት ዓይነት
የተውሂዴ ክፌልችን ያካትታሌ፤ ተውሂዯ አሌ-ሩቡቢያ (አሊህን
በጌትነቱ ብቸኛ ማዴረግ)፣ ተውሂዯሌ ኡለህያ (አሊህን በአምሌኮ
ብቸኛ ማዴረግ) እና ተውሂደሌ አስማኢ ወሲፊት (አሊህን
በስሞቹና በባህርያቱ ብቸኛ ማዴረግ)። አንዴ ሰው ሙዕሚንነቱ
ሉረጋገጥ የሚችሇው በእነዚህ ሶስት የተውሂዴ ክፌልች ሙለ
በሙለ ሲያምን ነው። አንዲንዴ ሰዎች «አንዴ ሙስሉም የአሊህን
መኖር ብቻ ካመነ ሙዕሚን ነው» ይሊለ። ይህ እጅግ የተሳሳተ
አመሇካከት ነው።አምኝነት በሶስቱም የተውሂዴ ክፌልች ማመንን
ይጠይቃሌ። ከነዚህ አንደ ከጎዯሇ፣ «በአሊህ አምኗሌ» ሉባሌ
አይችሌም።
ተውሂዯ አሌ-ሩቡቢያ (በአሊህብቸኛ ጌትነት ማመን)- ማሇት
አሊህ፤ በመፌጠር፣ በማስተናበር፣ ፌጡራን በህይወት ሇመኖር
የሚያስፇሌጋቸውን ነገር ሁለ በማዘጋጀትና በመሇገስ፣ ህይወት
በመስጠትና በመንፇግ ጭምር ብቸኛ አምሊክ መሆኑን ማመን
ማሇት ነው። ይህንን የእምነት ክፌሌ በምዴር ሊይ
የሚያስተባብለ ሰዎች በጣም ጥቂት ናቸው። ሙእሚኑም፣
ከሀዱውም የሩቡቢያን የእምነት ክፌሌ አረጋጋጭ ነው። ሇዚህም
ማስረጃው ይሄ ነው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፤
«ማን እንዯፇጠራቸውም ብትጠይቃቸው በእርግጥ ‘አሊህ ነው’
ይሊለ። ታዱያ (ከእምነት) ወዳት ይዞራለ።» (ዙኹሩፌ፣ 87)
«ምዴርና በውስጥዋ ያሇው ሁለ የማን ነው; ‘የምታውቁ
ብትኾኑ (ንገሩኝ)’ በሊቸው። በእርግጥ ‘የአሊህ ነው’ ይለሃሌ፤
‘ታዱያ አትገሰጹም;’ በሊቸው።» (ሙእሚኑን 84-85)
- 32 -
«‘ከሰማይና ከምዴር ሲሳይን የሚሰጣችሁ ማን ነው;
መስሚያዎችንና ማያዎችንስ የፇጠረ ማን ነው; ከሙትም
ሕያውን የሚያወጣ፣ ከሕያውም ሙትን የሚያወጣስ ማን ነው;
ነገሩን ሁለ የሚያስተናብርስ ማን ነው;’ በሊቸው፤ በእርግጥ
‘አሊህ ነው’ ይለሀሌ። ‘ታዱያ (ሇምን ታጋራሊችሁ;)
አትፇሩትምን;’ በሊቸው።» (ዩኑስ፣ 31)
ሰዎች በተውሂዯሌ ሩቡቢያ ቢያምኑም፣ በተውሂዯሌ ኡለህያ
ካሊመኑ እምነታቸው ተቀባይነት ሉኖረው አይችሌም።
ተውሂዯሌ ኡለህያ (አሊህን በአምሌኮ ብቸኛ ማዴረግ) -
ማሇት አምሌኮትን ሙለ በሙለ ሇአሊህ ብቻ ማዴረግ ማሇት
ነው። ከአሊህ በተሊኩ ነብያትና በህዝቦቻቸው መካከሌ ከፌተኛ
እሰጥ-አገባ ከማስነሳት አሌፍ ፌጥጫና ግጭትን የፇጠረው ይህ
የተውሂዴ ክፌሌ ነበር ተውሂደሌ ኡለህያ። በመካ የነበሩ
ሙሽሪኮች በአሊህ ፇጣሪነትና መጋቢነት (ሩቡቢያ) ሙለ በሙለ
ያምኑ ነበር። ከኡለህያ አንጻር ሲመዘኑ ግን፣ ከአሊህ ጋር ላሊን
አካሌ ያመሌካለ፤ ሇላሊ አካሌ ይሳሊለ፣ ይሰዋለ፤ ከአሊህ ውጭ
ያለ አካሊትን «ዴረሱሌኝ» በማሇት፣ መንፇሳዊ እርዲታን
ይማጸናለ። ስሇሆነም በዘመናችንም ይህን መሰለን ተግባር
የሚፇጽም ሁለ፣ ሌክ እንዯ ቁረይሾች ይቅር የማይባሌ የሽርክ
ወንጀሌ እየፇፀመ መሆኑን ማወቅ አሇበት።
ተውሂደሌ አስማኢ ወሲፊት (አሊህን በስሞቹና
በባህርያቱ ብቸኛ ማዴረግ)- ይህ ማሇት፣ አሊህ ስሇራሱ
እንዱሁም ረሱሌ ስሇአሊህ ስሇተናገሯቸው መሌካም ስሞችና
ባህርያት ላሊ ትርጉም ሳይሰጡ፣ ከፌጡራን ጋር ሳያመሳስለ
ወይም ትርጉም አሌባ ሳያዯርጉ ሙለ በሙለ አምኖ መቀበሌ
- 33 -
ማሇት ነው። ረሱሌ የነበሩበትን ዘመን ጨምሮ ከሶስቱ ወይም
ከአራቱ ምርጥ ክፌሇ ዘመናት በኋሊ ሇአሊህ መሌካም ስሞችና
ባህሪያት ላሊ ትርጉም የሚሰጡ፣ ከፌጡራን ጋር የሚያመሳስለና
ትርጉም አሌባ የሚያዯርጉ ቡዴኖች ተፇጥረዋሌ። ከእነዚህ
ቡዴኖች መካከሌ ጀህምያ፣ ሙዕተዚሊ፤ አሻኢራህና አህባሽ
ይገኙበታሌ። ከነዚህ ቡዴኖች ውስጥ ከፉልቹ የአሊህ ስሞችንና
ባህሪያትን የካደ ናቸው። በላሊ በኩሌ የአሊህን ስሞች
አረጋግጠው ባህሪያቱን የካደም አሇ። ላልች ቡዴኖች በበኩሊቸው
ከባህሪያቱ መካከሌ የተወሰኑትን ብቻ አጽዴቀዋሌ።
እነዚህን ቡዴኖች አንዴ የሚያዯርጋቸው ነገር ቢኖር፣ ከአሊህ
ስሞች ወይም ባህርያት ወይም ከሁሇቱም የተወሰኑትን የሚክደ
መሆናቸው ነው። ስሇሆነም ጥፊታቸው እኩሌ ነው። አንዴ ሰው
በአንደ የአሊህ ስም ወይም ባህሪ ከካዯ እንዯ አማኝ አይቆጠርም።
ከሰሇፍች አንደ እንዱህ ይሊሌ፤ ‹‹የሰሇፍች ጎዲና አሊህ ስሇራሱ፣
ነብዩም ስሇአሊህ የገሇጹትን ባህሪ ሳያጣምሙ፣ ትርጉም አሌባ
ሳያዯርጉ፣ ‘እንዳት’ የሚሌ ጥያቄ ሳያነሱና ከምንም ነገር ጋር
ሳያመሳስለ ማረጋገጥ ነው።››
ሁለተኛው ማዕዘን
በመሊኢኮች ማመን
«መሊኢካ» ማሇት «መሇክ» ከሚሇው ስርወ ቃሌ የመጣ
ሲሆን፣ ትርጉሙም «መሌእክተኛ» ማሇት ነው። በመሊኢካ
ማመን ማሇት «መሊኢካዎች አሊህ ከኑር (ብርሀን) የፇጠራቸው፣
የአሊህን ትዕዛዝ የማይነቅፈ፣ የተሇያየ የስራ ዴረሻ ያሊቸውና
ከሰው ሌጅ እይታ ስውር የሆኑ ህያው ሰራዊቶች ናቸው ብል
ማመን» ማሇት ነው። ሙስሉም ከምዕመናን እናት አዒሻ
በዘገቡት ሀዱስ የአሊህ መሌእክተኛ እንዱህ ብሇዋሌ፤
- 34 -
«መሊኢካ ከብርሀን ተፇጠረ፤ ጅን ከእሳት ነበሌባሌ ተፇጠረ፤
አዯም ሇእናንት ከተገሇፀሊችሁ (ከአፇር) ተፇጠረ።»
መሊኢካዎች የተሇያየ ተግባር ያሊቸው የአሊህ ሰራዊቶች
ናቸው። ሇምሳላ ጅብሪሌ ሇወህይ (የአሊህን መሌእክት ሇሩሱልች
ሇማዴረስ) የተመዯበ ነው። ሚካኢሌ ዝናብ ሇማውረዴና
አትክሌት ሇማብቀሌ፣ ኢስራፉሌ በዕሇተ ትንሳኤ ቀንዴ ሇመንፊት
የተመዯቡ ናቸው። በተጨማሪም ከመሊኢካዎች ውስጥ ነፌስ
ሇማውጣት የተመዯበ አሇ፤ በማህጸን ውስጥ ሊሇ ጽንስ አራት
ጉዲዮችን (የእዴሜውን መጠን፣ ሲሳዩን፣ በህይወት ዘመኑ
የሚሰራውንና እዴሇኛ ወይም ጠማማ መሆኑን) ሇመመዝገብ
የተመዯበ መሊኢካ አሇ፤ የሰውን ሌጅ የእሇት ተእሇት ስራ
(መሌካምም ይሁን መጥፍ) ሇመመዝገብ የተመዯቡ
መሊኢካዎችም አለ። አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-
١٢ - الانفطار: ٩
«በናንተ ሊይ ተጠባባቂዎች እያለባችሁ… በእውነቱ በፌርደ ቀን
ታስተባብሊሊችሁ፤የምትሰሩትን ሁለ የሚያውቁ…የተከበሩ ጸሏፉዎች
የኾኑ (ተጠባባቂዎች)፡» (ኢንፉጧር፣ 9-12)
መሊኢካዎችን እኛ በአይናችን ሌናያቸው አንችሌም። ከእኛ
የሚጠበቀው መኖራቸውን፣ የተሇያዩ የስራ ዘርፍች እንዲሊቸውና
አሊህ ከሰጣቸው የስራ ሀሊፉነት ፌፁም የማያፇነግጡ
መሆናቸውን በእርግጠኝነት ማመን ብቻ ነው። ሙዕሚኖች፣
መሊኢካን በተመሇከተ መጥፍ አመሇካከት እንዯ ያዙት ቡዴኖች
መሆን የሇባቸውም። ሇምሳላ አይሁድች «ጅብሪሌ ጠሊታችን
ነው። ቁርዓንን ከጅብሪሌ ውጭ ላሊ መሊኢካ ቢያወርዯው ኖሮ
እናምን ነበር» ብሇዋሌ። አሊህ ይህን በተመሇከተ እንዱህ
ይሊሌ፡-
- 35 -
٩٨ - ہ ژ البقرة: ٩٧
«ሇጅብሪሌ ጠሊት የኾነ ሰው (በቁጭት ይሙት) በሊቸው፤
እርሱ ቁርአኑን ከበፉቱ ሇነበሩት መጻህፌት አረጋገጭ፣
ሇምእመናን መሪና ብስራት ሲኾን በአሊህ ፇቃዴ በሌብህ ሊይ
አውርድታሌና። ሇአሊህና ሇመሊእክቱ፣ ሇመሌክተኞቹም፣
ሇጂብሪሌና ሇሚካኢሌም ጠሊት የኾነ ሰው አሊህ ሇእነዚህ
ከሀዱዎች ጠሊት ነው።» (በቀራህ፣ 97-98)
በአይሁድች የክህዯት ንግግር ተጽዕኖ ያዯረባቸው አንዲንዴ
ሺዓዎችም በጅብሪሌ ሊይ ጥሊቻ አሊቸው። በዚህም የተነሳ ያሇ
ምንም ሀፌረት፣ «ከአሊህ የተወረዯው ቁርዓን መሰጠት የነበረበት
ሇአሌይ ነበር ። ነገር ግን ጅብሪሌ አዯራውን (አማናውን) በሌቶ
ሇሙሀመዴ ሰጠ» ይሊለ። አንደ ገጣሚያቸው እንዱህ ይሊሌ።
#ነው’ንጂ ታማኙ ጅብሪሌ መክዲቱ
ሇአንበሳው አሌይ አሇመስጠቱ።$
በላሊም በኩሌ «መሊኢካዎች የአሊህ ሴት ሌጆች ናቸው»
የሚለ ወገኖችም አለ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«እነሱ የአሌረሕማን ባሮች የኾኑትን መሊእክትንም፣ ሴቶች
አዯረጉ። ሲፇጠሩ ነበሩን; መመስከራቸው በእርግጥ ትጻፊሇች፤
ይጠየቃለም።» (ዙኽሩፌ፣ 19)
«ወይስ ሇርሱ ሴቶች ሌጆች አለትን? ሇእናንተም ወንድች
ሌጆች አሊችሁን?» (ጡር 39)
- 36 -
እነዚህና መሰሌ የቁርአን አንቀጾች የሙሽሪኮች አባባሌ ምን
ያህሌ የተሳሳተ መሆኑን ያስረዲለ። ይህ እጅግ የተዛባና የተሳሳተ
ግምታቸው የእምነታቸውን ከንቱነት የሚያጋሌጥ ነው።
ነሷራዎች «ኢሳ የአሊህ ሌጅ ነው» በማሇት፣ ሇአሊህ ወንዴ ሌጅን
እንዲዯረጉሇት ሁለ፣ ሙሽሪኮች በበኩሊቸው «አሊህ ሴት ሌጆች
አለት» አለ። በህይወት ዘመኑ ጋሻና መከታ የሚሆንና የሚጦር
ከሞት በኋሊ ዯግሞ ስሙን ከምዴር በሊይ የሚያውሌ ወንዴም
ሆነ ሴት ሌጅ የሚያስፇሌገው የሰው ሌጅ ብቻ ነው። አሊህ ግን
ከዚህ ሁለ የጠራ ጌታ ነው። ሸሪክ የሇውም፤ አንዴም እሱን
የሚመስሌም የሇም። እርሱ የተብቃቃ፣ ሌጅም ሆነ ላሊ
የማያስፇሌገው ብቸኛ ጌታ ነው።
ሶስተኛው ማዕዘን
ከአሊህ በተወረደ መፃህፌት ማመን
አሊህ የሰው ሌጆችን ወዯ ትክክሇኛው ጎዲና ሇመምራትና
ከባጢሌ (ከውሸት) ጎዲናዎች ሇማራቅ የእርሱን ንግግርና
ሸሪዓዎች፣ ትእዛዛትንና ክሌከሊዎችን ያቀፈ መጽሀፍችን ሇነብያት
ማውረደን ማመን ሶስተኛው የኢማን ማዕዘን ነው። አሊህ ወዯ
ነብያት ያወረዲቸው መጽሀፌት እጅግ በርካታ ሲሆኑ፣
ቁጥራቸውን ከአሊህ በስተቀር የሚያውቅ የሇም። ከነዚህ
መፃህፌት መካከሌ የተወሰኑት ብቻ በቁርአን ተገሌፀውሌናሌ፤
እነሱም ሱሁፌ (ሇነቢዩ ኢብራሂምና ሙሳ)፣ ተውራት (ሇነቢዩ
ሙሳ)፣ ዘቡር (ሇነቢዩ ዲውዴ)፣ ኢንጅሌ (ሇነቢዩ ኢሳ)
እና ቁርአን (ሇነቢዩ ሙሀመዴ ) ናቸው። አሊህ በቁርአኑ
እነዚህንና በስም ያሌተጠቀሱ ላልች መፃህፌት ማውረደን
ስሇገሇፀ፣ ሇማንኛውም ሙስሉም አሊህ በቁርዓኑ በስም
የገሇጸውንም ሆነ ያሌገሇጸውን አምኖ መቀበሌ ይኖርበታሌ።
ከአሊህ ከወረደት መፃህፌት ሁለ በዯረጃ ትሌቁ ቁርአን
መሆኑንም ማመን ያስፇሌጋሌ።
- 37 -
አራተኛው ማዕዘን
በመሌዕክተኞች ማመን
ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በተሊኩት የአሊህ
መሌዕክተኞች ሁለ -ስማቸው በቁርዓን በተገሇጸውም ሆነ
ባሌተገሇጸው- ማመን ማሇት ነው። አንዴ ሰው በላልች ነብያት
አምኖ በአንደ ነብይ ብቻ ቢክዴ ሁለንም ነብያት እንዯ ካዯ
ይቆጠራሌ። ሇምሳላ አይሁድች በሁለም ነብያት አምነው
የሙሀመዴን እና የኢሳን ነብይነት ካደ። አንዯዚሁ
ክርስቲያኖች በሁለም ነብያት አምነው የሙሀመዴን ነብይነት
እንዯ ካደት ማሇት ነው። አሊህ በከፉሌ አምኖ በከፉሌ የሚክዴን
ሰው ስራ አይቀበሌም። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«እነዚያ በአሊህና በመሌእክተኞቹ የሚክደ፣ በአሊህና
በመሌእክተኞቹም መካከሌ መሇየትን የሚፇሌጉ... እነዚያ በእውነት
ከሀዱዎቹ እነርሱ ናቸው።» (ኒሳእ፣ 150-151)
በምዴራችን ሊይ የመጀመሪያው ነብይ አዯም፣
የመጀመሪያው መሌእክተኛ (ረሱሌ) ዯግሞ ኑህ ሲሆኑ፣
የመጨረሻው ረሱሌ ሙሀመዴ ናቸው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«እኛ ወዯ ኑህና ከርሱ በኋሊ ወዯ ነበሩት ነብያት እንዲወረዴን
ወዯ አንተም አወረዴን…» (ኒሳእ፣ 163)
በዘመናችን ያሇ ማንኛውም ሙስሉም ካሇንበት ዘመን ውጭ
የነበሩ ሁለም ሩሱልችና ነብያት የሰውን ሌጅ ከክህዯት ጎዲና
ሇመታዯግ ከአሊህ የተሊኩ መሆናቸውን በጥቅሌ ማመን ያሇበት
- 38 -
ሲሆን፣ ነብዩ ሙሀመዴ በመጡበት ጉዲይ ሊይ ግን በዝርዝር
ማመን የግዴ ይሇዋሌ።
አምስተኛው ማዕዘን
በመጨረሻው ቀን ማመን
ይህ ዕሇት ከባዴነቱንና ፌፁም አስጨናቂነቱን
የሚያመሊክቱ ብዙ ስያሜዎች አለት።
በእሇተ ትንሳኤ ሰዎች ከመቃብራቸው ወጥተው ከአሊህ ፉት
ስሇሚቆሙ፣ ይህ ዕሇት «የቂያማ ዕሇት» ተብል ይጠራሌ።
«የመጨረሻው ቀን» ተብልም ይጠራሌ። አሁን ካሇንበት
(ከቅርቢቱ) አሇም በኋሊ ስሇሚመጣም፣ በእሇቱ ሰዎች
ከመቃብራቸው ስሇሚነሱ «የትንሳኤ ቀን» «የውመሌ በዕስ»
ተብሎሌ።
የሰው ሌጅ በህይወት ዘመንና ከሞት በኋሊ የሚኖርባቸው
አገሮች በሶስት ዋና ዋና ክፌልች ይከፇሊለ፤
o የደንያ ሀገር (ስራ የምንሰራበትና የምንኖርበት ምዴራዊ ሀገር)
o ዲሩሌ በርዘኽ (ከሞት እስከ ትንሳኤ ያሇው ሀገር)
o ዲሩሌ ቀራር (የመዘውተሪያ ሀገር [ጀነት ወይም እሳት])
«በመጨረሻው ቀን ማመን» ማሇት፣ ቀኑ እንዯሚከሰት
ማመን ብቻ ሳይሆን ከወንጀሌ ተፀፅቶ በመመሇስ ሇዚያ ቀን
የሚሆን መሌካም ስራ በመስራት መዘጋጀት ማሇት ነው።
ሙስሉሞችን ከዚህ እጅግ በጣም ከባዴ ከሆነ ቀን ቅጣትና
ውርዯት የሚያዴናቸው መሌካም ስራን መስራትና ከመጥፍ
ስራዎች መራቅ እንዱሁም ከሰሩዋቸው ወንጀልች ተፀፅተው ወዯ
አሊህ መመሇስ ብቻ ነው። ነቢዩ ኢብራሒም እንዱህ ይሊለ፡-
«ሰዎች በሚቀሰቀሱበት ቀን፤ ወዯ አሊህ በንፁህ ሌብ የመጣ
ሰው ቢሆን እንጂ ገንዘብም ሌጆችም በማይጠቅሙበት ቀንም፣
አታዋርዯኝ» (ሹዓራዕ፣ 87-89)
- 39 -
ቀኑ ታሊቅና ከባዴ ቀን ነው።
«ሰው ከወንዴሙ፤ ከእናቱም፣ ከአባቱም፣ ከሚስቱም፣ ከሌጁም
በሚሸሽበት ቀን» (አበሰ፣ 34-36)
«የመጨረሻ ቀን ወይም ሞቶ መቀስቀስ የሚባሌ ነገር የሇም»
የሚሌ ሰው ከከሀዱዎች ይቆጠራሌ። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«እነዚያ የካደት በፌፁም የማይቀሰቀሱ መሆናቸውን አሰቡ፤
አይዯሇም። ‘በጌታዬ እምሊሇሁ፤ በእርግጥ ትቀሰቀሳሊችሁ፤
ከዚያም በሰራችሁትም ሁለ ትነገራሊችሁ፤ ይህም በአሊህ ሊይ
ቀሊሌ ነው’ በሊቸው።» (ተጋቡን፣ 7)
ሞቶ መቀስቀስን ሇሚክደ ሰዎች አሊህ በቁርዓኑ ምሊሽ
ሰጥቷቸዋሌ፤
«ሰማያትንና ምዴርን መፌጠር ሰዎችን ከመፌጠር ይሌቅ
ታሊቅ ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም።» (ጋፉር፣ 57)
አሊህ ሰዎችን ከሞቱ በኋሊ የመቀስቀሱ ጉዲይ የማያጠራጥር
መሆኑን ሇማስረዲት፣ የሰው ሌጅ የራሱን አፇጣጠር በውሌ
እንዱመረምር ጋብዞታሌ፣ እንዱህ በማሇት፡-
«እናንተ ሰዎች ሆይ! ስሇመቀስቀስ በመጠራጠር ውስጥ እንዯ
ሆናችሁ (አፇጣጠራችሁን ተመሌከቱ)፤ እኛ ከአፇር
ፇጠርናችሁ፤ ከዚያም ከፌትወት ጠብታ፣ ከዚያም ከረጋ ዯም፣
ከዚያም ከቁራጭ ስጋ… ፇጠርናችሁ።» (ሀጅ፣ 5)
- 40 -
ሞቶ መቀስቀስ፣ ከዚያም በሰሩት መሰረት ዋጋ መሰጠት
ባይኖር ኖሮ የሰው ሌጅ ሉረዲውና ሉገሌፀው ከሚችሇው በሊይ
እጅግ በረቀቀ ጥበብ የተሞሊው የዚህ ፌጥረተ አሇም መገኘት
ወይም መፇጠር ቀሌዴ በሆነ ነበር። አንዲንደ ሰው መሌካም
ሰርቶ፣ ሇሌፊቱ ቅንጣት ዋጋ ሳያገኝ፤ ላሊው ወንጀሌ ሰርቶ
በጥፊቱ ምንም ሳይቀጣ ሁለም አፇር ሆኖ ሉቀር? የግሇሰቦችን
ሀብትና ንብረት ከማውዯምም አሌፇው፣ ክብር የተሰጠውን
የሰውን ሌጅ ህይወት አሊግባብ የቀጠፈና ዯሙን እንዯ ጎርፌ
ያፇሰሱ ሁለ ተገቢ ዋጋቸውን ሳያገኙ አፇር ሇብሰውና በስብሰው
ሉቀሩ? ይህ ከአሊህ ፌትሀዊነትና ጥበበኛነት ጋር ፌፁም የሚሄዴ
አይዯሇም። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-
«የፇጠርናችሁ ሇከንቱ መሆኑን፣ እናንተም ወዯ እኛ
የማትመሇሱ መሆናችሁን አሰባችሁን?» (ሙዕሚኑን፣ 115)
አሊህ ከሀዱዎችንና ሙሽሪኮችን በመጨረሻ ወዯ እርሱ
እንዯሚመሇሱና ሂሳብ እንዯሚዯረጉ አስጠንቅቋቸዋሌ። ይህ ሁለ
የሚያመሊክተው ሞቶ መቀስቀስ አይቀሬ መሆኑን ነው፡: ይህች
ያሇንባት አሇም የስራ አገር ስትሆን፣ የመጨረሻዋ አሇም ዯግሞ
ዋጋ የሚሰጥባት አገር ናት። ይህ የአሊህ ጥበብ ነው።
የትንሳኤ ቀን ከሞት በኋሊ ያሇውን ሁለ ያካትታሌ። የትንሳኤ
የመጀመሪያው ምዕራፌ የሚጀምረው የሟች ነፌስ ከአካለ እንዯ
ተሇየች ነው።