መጣጥፎች




1


የዒድ አከባበር ደንቦች በጣሀ አህመድ በአሊህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ምስጋና ሇአሇማት ጌታ ሇአሊህ የተገባ ነው፡፡ የአሊህ ሰሊትና ሰሊም በመሌእክተኛው ሙሀመዴ፤ በቤተሰቦቻቸው እና በባሌዯረቦቻቸው ሊይ ይሁን፡፡ ኢስላም በራሱ የተሟላ ነው እንዯሚታወቀው ዱናችን (ሀይማኖታችን) ኢስሊም ምለዕ ነው፡፡ ስሇሆነም ሇሁለም የአምሌኮ ዘርፎች እንዱሁም የህይወት መስኮች ዯንቦችን ዯንግጓሌ ስርዏቶችንም አስቀምጧሌ፡፡ ሕግጋቶቹ ፍትሀዊ እና ሚዛናዊ ስርዏቶቹም ሇሁለም ቦታ እና ዘመን የሚበጁ ናቸው፡፡ አሊህ (ሱብሀነሁ ወተአሊ) እንዱህ ይሊሌ፡፡ }


‹‹ዛሬ ሏይማኖታችሁን ሞሊሁሊችሁ፤ ፀጋዬንም በእናንተ ሊይ ፈፀምኩ፤ከሀይማኖት በኩሌም ሇእናንተም ኢስሊምን ወዯዯኩ....›› (አሌማኢዲ፡ 3) ከዚህም በመነሳት መጨመርንም ይሁን መቀነስን አይቀበሌም እንዱሁም ከላልች መኮረጅንም ሆነ መመሳሰሌን ይከሇክሊሌ፡፡ ይህንን እዉነታ የአሊህ መሌእክተኛ (የአሊህ ሰሊምና ሰሊት በርሳቸው ሊይ ይሁን) በነዚህ ሁሇት ነብያዊ አስተምህሮቶች ይገሌፁታሌ፡፡





‹‹በዚህ በዱናችን ሊይ ከርሱ ያሌሆንን ያመጣ (ሰው) ስራው ተመሊሽ ነው፡፡ (ተቀባይነት አይኖረውም)›› (ቡኻሪ እና ሙስሉም ዘግበውታሌ)  ‹‹ከህዝቦች የተመሳሰሇ እረሱ ከነርሱ ነው፡፡›› (አቡ ዲውዴ ዘግበውታሌ) ዒድ ማለት ምን ማለት ነው? ኢብኑሌ ዒረቢዕ ‹‹ዑዴ›› (ዑዴ) ብል ስሇመሰየሙ ሲናገሩ በየአመቱ አዱስ ዯስታን ይዞ የሚመሇስ ከመሆኑ አንፃር መሆኑን እና ‹‹ዒዯ›› (ተመሇሰ) ከሚሇው ቃሌ የተወሰዯ መሆኑን ይገሌፃለ፡፡ እዚህ ሊይ ሌብ ሌንሌን የሚገባው (ዑዴ) ቂያማ እስቂቆም ተመሊሌሶ የሚመጣ ቢሆንም እኛ ግን የሚቀጥሇውን ሇመዴረስ ምንም ዋስትና እንዯላሇን ነው፡፡ ስሇሆነም ከአሊህ ህግ ፈፅሞ ሌንወጣ አይገባም፡


አነስ ኢብኑ ማሉክ እንዱህ ይሊለ ‹‹የአሊህ መሌእክተኛ (ሰሊትና ሰሊም በርሳቸው ሊይ ይሁን) መዱና ከተማ ሲመጡ የመዱና ሰዎች በመሀይምነት ዘመን (ዯስታቸውን የሚገሌፁባቸው) የሚጫወቱባቸው ሁሇት ክብረበዒሊት ነበሩዋቸው። ይህንን ባዩ ጊዜ የአሊህ መሌእክተኛ እንዱህ አለ፡፡ በእነዚህ በሁሇቱ ምትክ ከእነርሱ በተሸለ ሁሇት ክብረበዒሊትን ቀየረሊችሁ፤ እነሱም የፈጥር እና የአዴሀ በዒሊት ናቸው፡፡››


(አቡዲውዴ እና አህመዴ እንዯዘገቡት)





3


ከዚህ ሀዱስ ጋር በተያያዘ ኡሇማዎች የተረዶቸዉን ሁሇት ቁም ነገር ሌናስተውሌ ይገባሌ። አንዯኛ ፡- ከላልች (ከእስሌምና ውጭ) ካለ ማህበረሰቦች ጋር መመሳሰሌ የተከሇከሇ መሆኑ እና፣ ሁሇተኛ ፡- በኢስሊም የተዯነገጉ ክብረ በአሊት ሁሇት ብቻ መሆናቸውን ነው ፡፡ ከዒድ ዋዜማ ጀምሮ ልንፈፅማቸው የሚገቡ ነገሮች ከዚህ በሊይ በአጭሩ ዑዴ ማሇት ምን ማሇት እንዯሆነ እንዱሁም በኢስሊም የተዯነገጉ ክብረ በአሊት ኢዴ-አሌፈጥር እና ኢዴ-አሌአዴሀ ብቻ መሆናቸውን ከተረዲን፤ በእነዚህ ሁሇት ዑድች ዋዜማ እና በእሇቱ ምን ማዴረግ ይወዯዲሌ? ምንስ ይፈቀዲሌ? ምን ከማዴረግ ሌንከሇከሌ ይገባሌ? ወዯ ሚለት ነጥቦች እንምጣ፡፡ በመጀመሪያ ከዑዴ ዋዜማ ጀምሮ ሌንፈፅማቸው ከሚያስፈሌጉ ነገሮች ስንነሳ፤


1. በኢዯሌ-ፊጥር ዑዴ መሆኑ ከተረጋገጠበት ሰዏት አንስቶ ሰሊቱ እስኪጀመር በኢዯሌ-አዴሀ ዯግሞ ከዙሌ ሂጃ የዘጠነኛው እሇት ፈጅር ሰሊት አንስቶ የአስራ ሶስተኛው እሇት ፀሀይ እስከምትጠሌቅ ዴረስ ተክቢራን ማዴረግ ይገባሌ፡፡


2. መታጠብ እራስን ማሰማመር እና ከሌብሶች መካከሌ የተሸሇውን እና ቆንጆውን መሌበስ ከሰሇፎች የተዘገበ ተግባር ነው፡፡


3. ሴቶችን በተመሇከተ በዚህ እሇትም ይሁን በላሊ ጊዜ ከቤታቸው እንዳት መውጣት እንዲባቸው በሸሪዏ የታወቀ ነው፡፡ እናም ከመገሊሇጥ እና ሽታ ያሊቸውን ነገሮች ተጠቅመው ከመውጣት ተቆጥበዉ ከቤታቸው ወዯ መስጊዴ ወይም ወዯ ዑዴ መስገጃ ስፍራ ሉሄደ ይገባሌ፡፡





4


የአሊህ መሌእክተኛ (የአሊህ ሰሊትና ሰሊም በርሳቸው ሊይ ይሁን) ሇጋብቻ የቀረቡና የዯረሱ እንዱሁም በወር አበባ ሊይ ያለ ሴቶችን ጨምሮ ወዯ ዑዴ ሰሊት መስገጃ ቦታ ስፍራ እንዱወጡ ትዕዛዝ ማስተሊሇፋቸውን ተከትል እንዱህ የሚሌ ጥያቄ ተጠይቀው ነበር ‹‹አንዲችን ጅሌባብ ባይኖራት ምን ታዴርግ?›› እሳቸውም እንዱህ አለ ‹‹እህቷ (ጓዯኛዋን) ታውሳት›› (ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ) 


በላሊውም ሀዱስ እንዱህ ብሇዋሌ ‹‹ሴቶችን መስጊዴ ከመሄዴ አትከሌክሎቸው ነገር ግን ከቤታቸው ሽታ ያሇው ነገርን ተጠቅመው እንዲይወጡ፡፡›› (አሌ-ኢማም አህመዴና አቡዲውዴ ሲዘግቡት አሌባኒ ሰሂህ ብሇውታሌ)


4. በዑዯሌ ፊጥር ሰጋጁ ወዯ መስገጃው ከመውጣቱ በፊት ዊትር (አንዴ፤ ሶስት፤ አምስት …..) ቁጥር ያሊቸውን ተምሮች በሌቶ መውጣት


5. ሇኢዴ ሰሊት ከመውጣት በፊት ዘካተሌ-ፊጥርን ሇተገቢው ወገን መስጠት


6. ሰሊተሌ ኢዴን ሇመስገዴ ከፍተኛ ፍሊጎትና ጉጉት ሉኖር ይገባሌ፡፡ ምክንያቱም ይህ ተግባር ከታሊሊቅ የኢስሊም መገሇጫዎች አንደ ከመሆኑም ባሻገር የአሊህ መሌእክተኛ (ሰሊትና ሰሊም በእሳቸው ሊይ ይሁንና) ሰሊተሌ ዑዴ ከተዯነገገበት ጊዜ አንስቶ እስከ ሕሌፈታቸው ትተውት አያውቁም በተጨማሪም በመሰረቱ መስገዴን የተከሇከለትን የወር አበባ ሊይ ያለ ሴቶች ሳይቀር በቦታው ሊይ እንዱገኙ አዋዘሌ፡፡


7. ሰሊቱ ከተጠናቀቀ በኋሊ በተቻሇ አቅም ኹጥባን ማዲመጥ





5


8. ወዯ ዑዴ ሰሊት ከሄደበት መንገዴ በላሊ መመሇስ


9. የእንኳን አዯረሳችሁ መሌዕክት መሇዋወጥ፡፡ ይህም ‹‹ተቀበሇሊሁ ሚና ወሚንኩም›› የሚሌ ሲሆን የተሇያዩ የኢስሊም ሉቃውንት ከሰሃቦች መገኘቱን አረጋግጠዋሌ፡፡


10. ከኢዴ ጋር በተያያዘ ዘካተሌ ፊጥርን መስጠት መታዘዙ የተሇያዩ ችግረኞችን ማስታወስ እና አቅም በፈቀዯ መጠን ችግራቸውን ሇመቅረፍ ጥረት ማዴረ የሚዯገፍ ተግባር መሆኑን የሚያመሇክት ነው፡፡


11. በአጠቃሊይ ሸሪዏው ያዘዘባቸውን እና የፈቀዲቸውን ተግባራት በፈፀም የሚፈቀዴና የሚወዯዴ ይሆናሌ


የተክቢራ አፈፃፀም


1. ከመሌክተኛው ትክክሇኛ ሰነዴን መሰረት ያዯረገ እና የተክቢራን አባባሌ ዝርዝር ሁኔታ የሚገሌፅ መረጃ ባይገኝም ከሰሀቦቻቸው ግን ‹‹አሊሁ አክበር አሊሁ አክበር ወሉሊሂሌሀምዴ›› እና የመሳሰለት አባባልች በትክክሇኛ ሰሇዴ ተዘግበዋሌ፡፡ ስሇሆነም ሙስሉሞች እነዚህን አባባልች የትኞቹ እንዯሆኑ ማጥናትና እነርሱን ማዘውተር ይጠበቅባቸዋሌ፡፡ ኢብኑ ሀጀር አሌ-አስቀሊኒ ፈትሁሌ ባሪ በተሰኘው ኪታባቸው እንዱህ ይሊለ ‹‹በዚህ ዘመን (ተክራን በተመሇከተ) ብዙ መሰረት የላሊቸው ጭማሪዋች ተከስተዋሌ፡፡›› ይህ በሂጅራ አቆጣጠር ከ773-852 የኖሩት የኢስሊም ሉቅ ንግግር ነው። ታዱያ ባሇንበት ዘመን ምን ያህሌ ጭማሪ ተከስቶ ሉሆን እንሚችሌ ስናስተውሌ በጉዲዩ ሊይ ከባዴ ጥንቃቄ ሌናዯርግ እንዯሚገባ ያመሊክተናሌ፡፡


2. በአንዴ ዴምፅ ወይም አንዴን ሰው የአዝማች አውጪ ላሊውን ተቀባይ ሆኖ የሚዯረግ ተክቢራም ሱናን የሚቃረን ተግባር ነው።





6


በዚህ ዙሪያ እንዯ መረጃ የሚጠቀሰው የዐመር ተግባር የሚያመሇክተው ሚና ሊይ በዴንኳን ውስጥ ሆኖ ዴምፁን ከፍ አዴርጎ ተክቢራ ሲያዯርግ ሰዎችም ተክቢውን ሰምተው ተክቢራን ማዴረግ እንዲሇባቸው በማስታወስ እነርሱም ተክቢራ ያዯርጉ እንዯነበረ እንጂ ላሊ አይዯሇም። የህ ክስተት፤ በጋራ ዴምፅ እርሱን እንዯ አዝማች እነርሱ እንዯ ተቀባይ ሆነው ይቀጥለ ነበር የሚሇው እንዴምታ አያስጨብጥም ሲለ ኡሇማዎች ይናገራለ፡፡


ጥቂት ከዒድ ጋር በተያዘ የሚፈፀሙ ስህተቶች


1. ዑዴ መሆኑ ከታወቀበት ሰአት ጀምሮ ወንድች ከሰሊተሌ ጀመዒ መቅረት ብልም በረመዲን ሲሰግደት የነበረውን ዊትር ሰሊት መተው፤ አንዲንዳም አምሌኮዎች በዚህ ያበቃለ የተባሇ ይመስሌ እርግፍ አዴርጎ መተው፡፡


2. የኢደን ዋዜማ ላሉት በተሇያዩ ዑባዲዎች ህያው ማዴረግን በተመሇከተ የመጡት ሀዱሶች ከሰነዴ አንፃር ዯካማዎች ናቸው፡፡ ነገር ግን ሉሉቱን በተሇያዩ ነገሮች ማሳሇፍ፤ በዚህም የተነሳ የፈጅር ሰሊትን አሇመስገዴ እና ሰሊተሌ ኢዴን እንዯ ቀሊሌ በመመሌከት ችሊ ብል መተው፡፡ «ሰሊተሌ ኢዴ በእያንዲንደ ግሇሰብ ሊይ በነፍስ ወከፍ ግዳታ ነው» የሚሇው የአቡ ሀኒፋ እና የኢማሙ ሻፊዑይ አቋም ነው። ከኢማሙ አህመዴ ከተዘገቡት ሁሇት የተሇያዩ ሀሳቦች አንደ የሚጠቁመው ይህንኑ አቋም ነው። ሸይሁሌ ኢስሊም ኢብኑ ተይሚያህ እና በዙ ኡሇማዎችም ይህ አቋማቸው መሆኑን መረዲት ያስፈሌጋሌ፡፡


3. በአሇባበስና መቆነጃጀት ዙሪያ ከሚከሰቱ ስህተቶች መካከሌ በአብዛኛው ወንድች ፂማቸውን በመሊጨትና በማሳጠር እንዱሁም ሌብሳቸውን ከቁርጭምጭሚታቸው በታች እነዱወርዴ በማዴረግ የሚፈፅሙት ስህተት ይገኝበታ።





7


ሴቶች ዯግሞ ሽቶን በመቀባት በመገሊሇጥ የሚፈፅሙት ስህተትም አዯገኛ ነው፡፡ እነዚህን ጉዲዮች በተመሇከተ የመጡት ነብያዊ አስተምህሮቶች እጅግ አስፈሪና አስዯንጋጭ ናቸው፡፡





ከአቡሁረይራ በተሊሇፈ ሀዱስ የአሊህ መሌዕክተኛ እንዱህ ብሇዋሌ ‹‹ከሽርጥ ከቁርጭምጭሚት የወረዯዉ የእሳት ነው›› (ቡኻሪና በቁጥር 5787 ዘግበዉታሌ) ይህ ሁለንም ሌብስ እንዯሚያካትት ሇመግሇፅ አሌ-ኢማም አሌቡኻሪይ “ከቁርጭምጭሚት የወረዯዉ የእሳት ነው›› የሚሌ ርዕስ ሰጥተዉታሌ። ‹‹ማንኛዋም ሴት ሽቶን ተነስንሳ ወዯ መስጂዴ የወጣች እንዯሆነ እስክጣጠብ ዴረስ ሰሊቷ ተቀባይነት የሇውም፡፡›› (ኢብኑ ማጃህ እና አህመዴ ዘግበውታሌ አሌባኒም ሰሂህ መሆኑን ገሌፀዋሌ፡፡) 


‹‹ከእሳት ሰዎች መካከሌ ሁሇት አይነት ሰዎች እኔ ያሊየኋቸውም(ወዯፊት የሚመጡ)፤ ሇብሰው ያሌሇበሱ አካሄዲቸው እና እንቅስቃሲያቸው ወዯርካሽ አሊማ ያዘነበለ፤ ላልችንም የሚያሳስቱ ፀጉራቸው ሌክ እንዯ ግመሌ ሻኛ የተከመረ ሴቶች ናቸው፤ እንዯነዚህ አይነቶቹ ጀነትን አይገቡም ሽታዋንም አያገኙትም፡፡›› (ሙስሉም ዘግበውታሌ)





4. ባዕዴ በሆኑ ወንድችና ሴቶች መካከሌ መቀሊቀሌ፤ አሌፎም መጨባበጥና መሳሳም፡፡ ይህ ሸሪዏው ክፉኛ የኮነነው ተግባር ነው፤ የአሊህ መሌእክተኛ (ሰሊትና ሰሊም በርሳቸው ሊይ ይሁን) ከእሇታት አንዴ ቀን ከመስጂዴ በመውጣት ሊይ ሳለ ወንድች ከሴቶች ጋር በመንገዴ ሊይ ተቀሊቅሇው ተመሇከቱ ይህንን ክስተት በማስመሌከትም ‹‹ከወንድች ወዯ ኋሊ ሁኑ፤ የመንገደንም መሀከሌ ይዛችሁ ሌትጓዙ አይገባም›› አለ፡፡ ይህንን ሀዱስ የዘገበው ሰሀቢይ ‹‹ከዚህ በኋሊ ሴቶች በጣም ወዯ ዲር ከመውጣታቸው ሌብሳቸው በአጥር ይያዝ ነበር፡፡›› በማሇት ይናገራሌ፡፡


(አቡዲውዴ ሱነናቸው ሊይ ሲዘግቡት አሌባኒ ሀሰን የሚሌ ዯረጃ ሰጥተውታሌ) ይህ ሀዱስ ሸሪዏ በጥቅለ ወዯ ሀራም የሚያዯርሱ ነገሮችን የከሇከሇ መሆኑን ከሚያሳዩ መረጃዎች አንደ ነው፡፡ በላሊ ሀዱስ ሊይ የአሊህ መሌእክተኛ (ሰሊትና ሰሇም በርሳቸው ሊይ ይሁን) ‹‹እኔ ሴቶችን አሌጨብጥም›› ማሇታቸው ሰፍሯሌ፡፡ ሀዱሱ አንዴ ሰው ምንም እንኳ የተቀዯሰ አሊማና ንፁህ ሌቦና ነው የያዝኩት ቢሌም ባዕዴ ሴቶችን ከመጨበጥ ሉቆጠብ እንዯሚገባ የሚያመሇክት ነው፡፡


5. እንዯ ሙዚቃ እና መሰሌ የተከሇከለ ነገሮችን በማዴጥ እንዱሁም የሴቶች ፊሌሞችን መመሌከት እና ጊዜን ማጥፋት፡፡ ላልችንም እርም የሆኑ ተግባራት መጠንቀቅ ይገባሌ


6. ምግብና መጠጥን ማባከን፡፡





ዓድ ጁምዓ(ዓርብ) ዕለት ከዋለ የሳዉዲ ዓረብያ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ በቁጥር 21160 ካወጣው መግለጫ ተከታዮቹን ሀሳቦች ጠቅሷል።


 ኢማሙ ሰሊተሌ ጁምዒ እንዱሰገዴ የማዴረግ ግዳታ አሇበት። ጁምዒ ሇመስገዴ በቂ ሰዉ ካሌተገኘ ዙህርን ያሰግዲሌ።


 ሰሊተሌ ዑዴ የሰገዯ ሰው የጁምዒ ሰሊትን ባይገኝ ይፈቀዴሇታሌ። ዙህርን በወቅቱ ይሰግዲሌ። ሆኖም ግን ከሙስሉም ወንዴሞቹ ጋር ጁምዒን ቢሰግዴ የተሻሇ ነው።


 የዑዴን ሰሊት ያሌሰገዯ ግን ይህ ፍቃዴ አይመሇከተዉም። ጁምዒን የመስገዴ ግዳታ አሇበት።


 በዚህ እሇት ጁምዒ በሚሰገዴባቸዉ መስጂድች ሲቀር የዙህር አዛን አይዯረግም።



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲ ...

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲያን ሰው

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነ ...

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነት SHAWAL

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? ...

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰ ...

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ