መጣጥፎች

مركز ابن مسعود الإسلامي – أديس أبابا إثيوبيا


1


Ibnu Masoud Islamic Center


www.nesiha.org


الأيام الأخيرة من رمضان


ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት በጣሀ አህመድ የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተሇይም ሇሉቶችን ታሊቅ ደረጃ የሚሰጣቸው ስሇመሆኑ የተሇያዩ ነጥቦችን ማንሳት ቢቻሌም ዋና ዋናዎቹን ሇመጠቆም እወዳሇሁ፡- የረመዳን ወር ታሊቅ ወር መሆኑ ሇሁሊችንም ግሌጽ ነው፡፡ ስሇታሊቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አሌቀረን ይሆናሌ፡፡ የረመዳን ወር የሊቀ ታሊቅ ወር እንደመሆኑ ሁለ ከቀናቶቹና ከሇሉቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ሇየት ያሇ ቦታ ሉሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተሇይም ሇሉቶች ታሊቅ ደረጃ ሌንሰጠቸው እንደሚገባ የሚያመሇክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ሇመጥቀስ እወዳሇሁ፡፡ አንደኛ፡- የአሊህ መሌዕክተኛ በነዚህ አስርት ቀናት እና ሇሉቶች የነበራቸው የአምሌኮ ሁኔታ የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየሊዑ ዓንሀ) እንዲህ ብሇዋሌ፡፡ ‹‹የአሊህ መሌዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከላሊ ጊዜ በተሇየ መሌኩ (በዒባዳ) ሊይ ይተጉ ነበር›› ሙስሉም ዘግበውታሌ የአሊህ መሌዕክተኛው የሇሉቱ አብዛኛውን ክፍሌ ከእንቅሌፍ በመራቅ ህያው ያደርጉት ነበር፡፡ አሁንም ዓኢሻ (ረዲየሊዑ ዓንሀ) እንዲህ ብሇዋሌ፡፡ ‹‹ የአሊህ መሌዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አሰርት ቀናት ሲገባ ሇሉቱን በዒባዳ ሊይ በማሳሇፍ ህያው ያደርጉ፣ ቤተሰባቸውን ያነቃቁ (ይቀሰቅሱ) ፣ ቀበቷቸውን በማጥበቅ ይተጉ ነበር፡፡›› ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ


مركز ابن مسعود الإسلامي – أديس أبابا إثيوبيا


2


Ibnu Masoud Islamic Center


www.nesiha.org


በሐዲሱ ውሰጥ ‹‹ቀበቷቸውን ያጠብቁ ነበር›› በሚሌ የተጠቀሰውን ቃሌ


በተመሇከተ ብዙ የሐዲስ ተንታኞች እንዳለት ‘‘አሽሙራዊ አገሊሇፅ ሲሆን


ሇማሇት የተፇሇገውም በከፍተኛ ሁኔታ በዒባዳ ከመጠመዳቸው በመነሳት


ከሴቶቻቸው ይርቁ ነበር ሇማሇት ነው’’ ፡፡


ሁሇተኛ፡- የእነዚህን አሰርት ቀናት እና ሇሉቶች ታሊቅነት የሚያሳየን


በውስጣቸው ‹‹ሇይሇተሌ ቀድር›› የተባሇችው ሇሉት መኖር ነው፡፡ ይህች ሇሉት


ከላልች የምትሇይበት ብዙ መሇያዎች ያሊት ስትሆን ከነርሱም መካከሌ፡-


1. ቁርአን የወረደባት ሇሉት መሆኗ


2. ከአንደ ሺህ ወራት የምትበሌጥ መሆኗ


3. የተባረከች መሆኗ


4. ጅብሪሌ በመሌዕክት በብዛት የሚወርዱባት መሆኗ


5. ሰዎች በከፍተኛ አምሌኮ ውሰጥ የሚገቡ ከመሆኑ አንፃር ከእሳት ሰሊም


ወይም ነፃ የሚወጡባት ሇሉት መሆኗ


6. በዚህች ሇሉት አሊህ ምንዳውን እንደሚከፍሇው በእርግጠኝነት በማመን


እንዲሁም ከይዩሌኝ እና መሰሌ ዱንያዊ ፍሊጐቶች ርቆ ሰሊትን መስገድ


ያበዛ ወንጀለ የሚታበስ መሆኑ ነው፡፡


ሶስተኛው፡- በእነዚህ አስር ቀናት ኢዕቲካፍ መግባት የመሌዕክተኛው ሱና ነው፡፡


ኢዕቲካፍ ማሇት እራስን ሇአምሌኮ ብቻ በመወሰን በመስጂድ መዘውተር ነው፡፡


እናታችን ዓኢሻ እንዲህ ብሇዋሌ፡፡ ‹‹ነብዩ እስኪሞቱ ድረስ ከረመዳን


የመጨረሻዎቹን አስርት ቀናት እራሳቸውን ሇአምሌኮ ብቻ በመወሰን በመስጂድ


ይዘወትሩ ነበር፡፡›› ቡኻሪ እና ሙስሉም ዘግበውተሌ


 ከዚህ በመቀጠሌ ከኢዕቲካፍ ጋር ተያያዥነት ያሇውን ይህንን


ፇትዋ ወይም ጥያቄና መሌስ እንመሇከታሇን፡፡


مركز ابن مسعود الإسلامي – أديس أبابا إثيوبيا


3


Ibnu Masoud Islamic Center


www.nesiha.org


ጥያቄ፡- የኢዕቲካፍ መስፇርቶች የትኞቹ ናቸው? ፆም ከመስፇርቶቹ


ይካተታሌን? አንድ ሰው በኢዕቲካፍ ሊይ እያሇ በሽተኛን መጠየቅ፣ በግብዣ ቦታ


ሊይ መገኘት፣ የቤተሰቦቹን ጉዳይ ማስፇፀም፣ አስክሬን መሸኘት ወይም ወደ


ስራው መሄድ ይችሊሌን?


መሌስ፡- ሰሊተሌ ጀመዓ በሚሰገድባቸው መስጂዶች ውስጥ ኢዕቲካፍ ማድረግ


የተደነገገ ነው፡፡ ነገር ግን ኢዕቲካፍ የሚያደርገው ግሇሰብ ሰሊተሌ ጁምዓ ግዴታ


ከሚሆንባቸው ሰዎች መካከሌ ከሆነና ከኢዕቲካፍ ቀናት መካከሌ የጁምዓ ቀን


ካሇ ሰሊተሌጁምዓ በሚሰገድበት መስጅድ ውስጥ ኢዕቲካፍን ማድረጉ የተሻሇ


(በሊጭ) ነው፡፡ ፆም የኢዕቲካፍ መስፇርት አይደሇም፡፡ እንዲሁም በኢዕቲካፍ


ሊይ ያሇ ሰው በዚያ ወቅት በሽተኛን አሇመጠየቁ፣ ጥሪ ቢቀርብሇት በጥሪ ቦታ


ሊይ አሇመገኘቱ፣ የቤተሰቦቹን ጉዳዬች አሇማስፇፀሙ፣ አስክሬን አሇመሸኘቱ፣


ከመስጂድ ውጪ ወደ ስራው አሇመሄዱ ሱና ነው፡፡ ይህም እናታች ዓኢሻ


በትክክሇኛ ሰነድ እንዲህ ማሇታቸው የተረጋገጠ በሆኑ ነው፡፡ ‹‹በኢዕቲካፍ ሊይ


ያሇ ሰው በሽተኛን አሇመጠየቁ፣ የአስክሬን አሸኛኘት ሊይ አሇመገኘቱ፣


ግንኙነትን አሇመፇፀሙም፣ በስሜት ከተቃራኒ ፆታ ጋር አሇመተሻሸቱ፣


አስገዳጅ ሇሆነ ጉዳይ ቢሆን እንጂ ከኢዕቲካፍ አሇመውጣቱ ሱና ነው፡፡››


አቡዳውድ እና ዳረቁጥኒ ዘግበውታሌ


ቋሚ የፇትዋ ኮሚቴ


አብዱሊህ ቢን ቁዑድ


አብዱረዛቅ ዓፊፊ


አብዱሌ ዓዚዝ ኢብን ባዝ



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎ ...

በጠዋት እና ምሽት የሚባሉ ውዳሴዎች።

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የ ...

ኢስላም የተፈጥሮ፣ የአመክንዮና የደስታ ሃይማኖት

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት ...

እስልምና የዓለማት ጌታ ሃይማኖት