መጣጥፎች




አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


5


አላህ ይዘንልህና አራት ጉዳዮችን መማር በኛ ላይ ግዴታ መሆኑን


እወቅ፡-


የመጀመርያው እውቀት ሲሆን እሱም በማስረጃ ላይ ተመስርቶ


አላህን፣ መልእክተኛውንና የእስልምና ሐይማኖትን ማወቅ ነው፡፡


ሁለተኛው በእውቀቱ መስራት ነው፡፡


ሶስተኛው ወደሱ መጣራት ሲሆን


አራተኛው ደግሞ በደዕዋ ሂደት ላይ በሚያጋጥመው ችግሮች ላይ


መታገስ ነው፡፡


የዚህ ማስረጃ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-


(በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ በጊዜያቱ


እምላለሁ፡፡ ሰው ሁሉ በእርግጥ በከሳራ ውስጥ ነው፡፡ እነዚያ


ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣


በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡) [አል-ዐስር፡ 1-3]


እማም አሽ-ሻፊዒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- “አላህ በፊጡራኑ


ላይ ከዚህ ምዕራፍ ሌላ ምንም ባያወርድ ኖሮ ትበቃቸው ነበረች፡፡”


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


6 7


እነሆ መስጅዶች ሁሉ የአላህ ናቸው፤ ከአላህ ጋር አንድንም


አትገዙ፡፡ አልጅን፡ 18


መልእክተኛውን የታዘዘና የአላህን አንድነት ያረጋገጠ ሰው፣


አለህንና መልእክተኛውን የሚቃረንን ሰው በጣም የቅርብ


ዘመዱም ቢሆንም እንኳ እንዲወዳቸው አይፈቀድለትም፡፡


ማስረጃውም ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑት ሕዝቦች አላህንና


መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም


ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው


ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ


በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ


ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች


በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ


ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡


ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡


አል-ሙጃደላህ፡ 22


አላህ እሱን ለመታዘዝ ይቅናህና ቀጥተኛ የሆነው የኢብራሂም መንገድ


እማም አልቡኻሪም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- “ይህ ምእራፍ


እውቀት ከመናገርና ከመስራት መቅደሙን ይገልፃል፡፡ ማስረጃውም


የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-


] ﴿بي تج تح تخ تم تى تي ثج﴾ ]محمد: 19


(እነሆ ከአላህ ሌላ እውነት አምላክ አለመኖሩን ዕወቅ፡፡) ሙሐመድ፡ 19


ከንግግርና ከስራ በፊት በእውቀት ጀመረ፡፡”


አላህ ይዘንልህና እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ እነዚህን ሶስት መሰረታዊ


ጉዳዮችን መማርና በተግባር ላይ የማዋል ግዴታ እንዳለበት እወቅ፡-


አላህ ፈጠረንና ስሳዩን ሰጠን፣ እንዲሁም አልተወንም፡፡


ይልቁንስ መልእክተኛን ላከልን፡፡ እሱን የታዘዘ ሰው ጀነት


ይገባል፡፡ እሱን ያመጸ ደግሞ ጀሀነም ይገባል፡፡ ማስረጃውም


የአላህ (ሱወ) ቃል ነው፡-





“እኛ ወደ ፈርዖን መልክተኛን እንደላክን ሁሉ በእናንተ ላይ መስካሪ


የሆነ መልእክተኛ ወደእናንተ ላክን፡፡ ፈርዖንም መልክተኛውን


አመጸ፤ ብርቱ መያዝንም ያዝነው፡፡” አልሙዘሚል፡ 15-16.


አላህ (ሱ.ወ) በአምልኮቱ ዉስጥ አንድንም ነገር፣ ባለሟል


መልዓክም ሆነ የተላከ ነቢይ በሱ ማጋራትን አይወድም፡፡


ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


8 9


ጌታዬ እኔንና ዓለምን ሁሉ በፀጋው ያሳደገ አላህ ነው፤ እሱ አምላኬ


ነው፤ ከሱ ዉጭ የማመልክ ነገር የለኝም፡፡ ማስረጃውም ቀጣዩ


የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-


] ﴿پ پ پ پ﴾ ]الفاتحة : 2


“ምስጋና ለአላህ ለዓለማቱ ጌታ ይሁን” አልፋቲሓ፡ 2


ከአላህ ውጭ ያለው ሁሉ ፍጥረተ ዓለም ሲሆን እኔም ከዚህ ዓለም


አንዱ ነኝ፡፡


“ጌታህን በምን አወቅክ?” ተብለህ ስትጠየቅ “በተኣምራቱና በፍጥረታቱ


ነው ያወኩት” በል፡፡ የሚከተሉት ከተኣምራቶቹ ይመደባሉ፡- ሌሊት፣


ቀን፣ ፀሐይና ጨረቃ ናቸው፡፡ በፍጥረተ-ዓለሙ ዉስጥ ደግሞ ሰባቱ


ሰማያት፣ሰባቱ ምድሮች፣ በነሱ ዉስጥ ያሉት ነገራቶችና በመሀከላቸው


ያለው ሁሉ ይገባሉ፡፡ ማስረጃውም ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





ሌሊትና ቀንም ፀሐይና ጨረቃም ከምልክቶቹ ናቸው፡፡ ለፀሐይና


ለጨረቃ አትስገዱ፡፡ ለእዚያ ለፈጠራቸው አላህ ስገዱ፡፡ እርሱን ብቻ


የምትግገዙ እንደ ኾናችሁ (ለሌላ አትስገዱ)፡፡ ፉስለት፡ 37





ጌታችሁ ያ ሰማያትንና ምድርን በስድስት ቀኖች ውስጥ የፈጠረ አላህ


(ሐኒፍያ) የሚባለው ኀይማኖትን ለሱ ፍፁም በማድረግ አንድ አላህን


ብቻ ማምለክ ነው፡፡አላህም ሰዎችን ሁሉ በሱ አዟል፤ ለዚህም አላማ


ፈጠራቸው፡፡አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡-





ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡


አዝ-ዛርያት፡ 56


ሊገዙኝ የሚለው ትርጉሙ እኔን በብቸኝነት እንዲያመልኩኝ ማለት


ነው፡፡ ዋነኛው አላህ ያዘዘው ትእዛዝ ተውሒድ ሲሆን እሱም አላህን


በብቸኝነት ማምለክ ነው፡፡ ትልቁ አላህ የከለከለ ነገር ሽርክ ሲሆን


እሱም ከአላህ ጋር ሌላ ነገርን ማምለክ ነው፡፡ማስረጃውም ቀጣዩ


የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





አላህን ብቻ ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ አን-ኒሳእ፡ 35


“በሰዎች ላይ ማወቃቸው ግዴታ የሚሆኑት ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


ምን ምን ናቸው?” ተብለህ ከተጠየክ የሚከተሉትን መልስ፡-


አንድ ሙስሊም ጌታውን፣ ኀይማኖቱንና መልእክተኛው ሙሐመድን


(ሰ.ዐ.ወ) ማወቅ ሶስቱ መርሆዎች ናቸው፡፡


የመጀመርያ መሰረታዊ መርህ


ባርያዉ ጌታውን ማወቅ


“ጌታህ ማነው?” ተብለህ ስትጠየቅ እንዲህ በማለት መልስ፡-


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


10 11


ፍራቻ


ተስፋ


መመካት


ክጀላ


ቅጣት መፍራት


መተናነስ


እውቀት ላይ የተመሰረተ ፍራቻ


በንስሀ መመለስ


እርዳታ መፈለግ


ጥበቃን መፈለግ


ፈጣኝ እርዳታን መለመን


እርድ ማቅረብ


ስለት መሳል


ከዚህ ዉጭ ያሉ የአምልኮት አይነቶች ሁሉ የአላህ ሐቅ ናቸው፡፡


ማስረጃውም ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





እነሆ መስጊዶችም የአላህ ብቻ ናቸው፡፡ ከአላህ ጋር አንድንም


አትገዙ፡፡ አልጅን፡18


ከነዚህ የዒባዳ አይነቶች ጥቂትንም እንኳ ለማንኛዉም ከአላህ ሌላ


ነው፡፡ ከዚያም (ለሱ በሚገባ መልኩ) በዐርሹ ላይ ተደላደለ፡፡ (አላህ)


ሌሊትን በቀን ፈጥኖ የሚፈልገው ሲኾን ይሸፍናል፡፡ ፀሐይንና


ጨረቃንም ከዋክብትንም በትእዛዙ የተገሩ ሲኾኑ (ፈጠራቸው)፡፡


ንቁ! መፍጠርና ማዘዝ የእርሱ ብቻ ነው፡፡ የዓለማት ጌታ አላህ (ክብሩ)


ላቀ፡፡ አል-አዕራፍ፡ 54


ሊመለክ የሚገባ ይህ ጌታ ብቻ ነው፤ ማስረጃውም ቀጣዩ የአላህ


(ሱ.ወ) ቃል ነው፡





እናንተ ሰዎች ሆይ! የፈጠራችሁን እነዚያንም ከናንተ በፊት የነበሩትን


(የፈጠረውን) ጌታችሁን ተገዙ፤ (ቅጣትን) ልትጠነቀቁ ይከጀላልና፡


፡ (እርሱ) ያ ለናንተ ምድርን ምንጣፍ ሰማይንም ጣራ ያደረገ ነው፤


ከሰማይም (ከደመና) ውሃን ያወረደ በርሱም ከፍሬዎች ለናንተ


ሲሳይን ያወጣ ነው፡፡ እናንተም (ፈጣሪነቱን) የምታውቁ ስትኾኑ


ለአላህ ባላንጣዎችን አታድርጉ፡፡ አል-በቀራ፡ 21-22


ኢብን ከሲር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡- “እነዚህን ነገር


የፈጠራቸው ጌታ ሊመለክም የሚገባው እሱ ብቻ ነው፡፡”


አላህ ያዘዛቸው የዒባዳ አይነቶች፡-


የኢስላም ማእዘናት


የኢማን ማእዘናት


ኢህሳን (ዒባዳን ማሳመር)


ዱዓእ (ፀሎት)


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


12 13


የጌታውንም መገናኘት የሚፈልግ ሰው፤ መልካም ሥራን ይሥራ፡፡


በጌታውም መገዛት አንድንም አያጋራ፡፡ አልከህፍ፡110


መመካት በአላህ ላይ ሲለመሆኑ ማስረጃው፡-





“ምእመናን እነደሆናችሁ በአላህ ላይ ተመኩ” አልማኢዳ፡ 23





በአላህም ላይ የሚመካ ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ አጥ-ጠላቅ፡ 3


ክጀላ፣ ቅጣት ፍራቻና መተናነስ ለአላህ ብቻ ሲለመሆኑ ማስረጃው፡-





“እነርሱ በበጎ ሥራዎች የሚቻኮሉ ከጃዮችና ፈሪዎች ኾነው


የሚለምኑንም ነበሩ፡፡ ለእኛ ተዋራጆችም ነበሩ፡፡” አል-አንቢያእ፡ 90


የመተናነስ ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡- “አትተናሰስላቻው


ለነ ብቻ ተዋረጁልኝ፡፡” አልበቀራ፡ 150


ንስሀ መግባት ለአላህ ብቻ ሲለመሁኑ ማስረጃው፡- “በመፀፀት ወደ


ጌታችሁ ተመለሱ፣ ለርሱም ታዘዙ፡፡” አዝ-ዙመር፡ 54


እርዳታ የሚጠየቀውም ከአላህ ሲለመሆኑ ማስረጃው፡- “አንተን ብቻ


እንግገዛለን፤ አንተንም ብቻ እርዳታን እንለምናለን፡፡” አልፋቲሓ፡ 5


በሐዲስ ዉስጥ ደግሞ “እርዳታን ሲትጠይቅ ከአላህ ብቻ ፈልግ”


ላለው አካል ያዋለ ሰዉ እርሱ በአላህ ላይ አጋሪ (ሙሽርክ) ብሎም


ከሀዲ (ካፍር) ነዉ፡፡ ለዚህም ማስረጃ፡-





ከአላህም ጋር ሌላን አምላክ ለእርሱ በእርሱ ማስረጃ የሌለውን


የሚገዛ ሰው ምርመራው እጌታው ዘንድ ብቻ ነው፡፡ እነሆ ከሓዲዎች


አይድኑም፡፡ አልሙእሚኑን፡ 117


በሀዲስ እንደ ተላለፈዉ ‹‹ዱዓዕ የዒባዳ መቅኔ ነዉ››፡፡





ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት


የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ፡፡ ጋፍር 60


ኸዉፍ (ፍራቻ) ለኣላህ ብቻ ሲለመሆኑ ማስረጃዉ፡-





እንዲህ የሚላችሁ ሰይጣን ብቻ ነው፡፡ ወዳጆቹን ያስፈራራችኋል፡፡


አትፍሩዋቸውም፡፡ ምእምናንም እንደኾናችሁ ፍሩኝ፡፡ ኣሊ ኢምራን፡ 175


ተስፋን መጣል በአላህ ላይ ሲለመሆኑ ማስረጃው፡-





አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


14 15


ሁለተኛው መሰረታዊ መርህ


ሁለተኛ መርህ እስልምና ኀይማኖትን በማስረጃው ማወቅ ነው፡፡


እሱም በተውሒድ ለአላህ መታዘዝ፣ ትእዛዙን በመተግበር እጅ እግርን


ለሱ መስጠትና ከሽርክ መጥራት ነው፡፡ እሱ ሦስት ደረጃ አለው፡፡


እነሱም፡- እስላም፣ ኢማንና ኢሕሳን ናቸው፡፡ ሦስቱም ደረጃዎች


የራሳቸው ማእዘናት አላቸው፡፡


የመጀመሪያ ደረጃ


የእስላም ማእዘናት 5 (አምስት) ናቸው፡፡ እነሱም፡- ከአላህ ሌላ


በሐቅ የሚመለክ እንደ ሌለ መመስከርና ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ


መሆናቸውን መመስከር፣ ስርዓቱን ጠብቀው ሳላትን መስገድ፣ ዘካን


መስጠት፣ የረመዳን ወር መፆምና ሐጅ ማድረግ ናቸው፡፡ የሸሃደተይን


(ሁለቱ ምስካሬዎች) ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“አላህ በማስተካከል የቆመ (አስተናባሪ) ሲኾን ከእርሱ በስተቀር


ሌላ አምላክ የሌለ መኾኑን መሰከረ፡፡ መላእክቶችና የዕውቀት


ባለቤቶችም (እንደዚሁ መሰከሩ)፡፡ ከእርሱ በስተቀር ሌላ አምላክ


የለም፡፡ አሸናፊው ጥበበኛው ነው፡፡” አሊ-ዒምራን፡18


ትርጉሟም፡- ከአላህ ሌላ በሐቅ የሚመለክ አምላክ የለም ማለት


ሲሆን “ላ እላሀ” የሚለው ቃል ከአላህ ሌላ የሚመለከውን ሁሉ


ማስወገድ ነው፤ “ኢለሏህ” የሚለው ደግሞ አምልኮትን ለአላህ ብቻ


ይላል፡፡ ጥበቃ የሚፈለገዉም ከአላህ ብቻ ሲለመሆኑ ማስረጃው፡-


“በሰዎች ፈጣሪ እጠበቃለሁ”በል፡፡” አን-ናስ፡1


ፈጣኝ እርዳታም የሚጠየቀው ከአላህ ብቻ ሲለመሆኑ ማስረጃው


የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡- “ከጌታችሁ እርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ


ለናንተ የተቀበላችሁን (አስታውሱ)፡፡” አል-አንፋል፡ 9


የሚታረደዉም ለአላህ ብቻ ሲለመሆኑ ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ)


ቃል ነው፡-





“«እኔ ጌታዬ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ትክክለኛን ሃይማኖት ወደ


እውነት አዘንባይ ሲኾን የአብርሃምን መንገድ መራኝ፡፡ እርሱም


ከአጋሪዎቹ አልነበረም» በል፡፡«ስግደቴ፣ እርዴም፣ ሕይወቴም፣


ሞቴም ለዓለማት ጌታ ለአላህ ነው» በል፡፡«ለእርሱ ተጋሪ የለውም፡፡


በዚህም (በማጥራት) ታዘዝኩ፡፡ እኔም የሙስሊሞች መጀመሪያ ነኝ»


(በል)፡፡” አል-አንዓም፡ 161-163


በሐዲስ ዉስጥም እንዲህ ይላል “ከአላህ ሌላ ላለው ነገር ያረደን


ሰው አላህ ረግመውታል” ይላል፡፡ ስለትም ለአላህ ብቻ ሲለመሆኑ


ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-


“(ዛሬ) በስለታቸው ይሞላሉ፡፡ መከራው ተሰራጪ የኾነንም ቀን


ይፈራሉ፡፡” አል-ኢንሳን፡7


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


16 17


“ከጎሳችሁ የሆነ ችግራችሁ በእርሱ ላይ ጽኑ የሆነ፣ በእናንተ (እምነት)


ላይ የሚጓጓ፣ በምእምናን (ላይ) ርኅሩኅ አዛኝ የኾነ መልክተኛ


በእርግጥ መጣላችሁ፡፡” አት-ተውባ፡128


ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው የሚል ምስካሬ ትርጉም


ቀጣዩን ነጥቦችን ያስጨብጣል፡-


ያዘዙትን መታዘዝ፣


እሳቸው የተናገሩትን እውነት ብሎ መቀበል፣


እርሳቸው የከለከሉትንና የተቆጡትን መከልከል አና


አላህ ራሱ በደነገገው ወይም መልእከተኛው በደነገጉት ብቻ


አላህን መገዛት ናቸው፡፡


የሰላት፣ የዘካና የተውሒድ ተፍሲር ማስረጃቸው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል


ነው፡-





“አላህን ሃይማኖትን ለእርሱ ብቻ አጥሪዎች፣ ቀጥተኞች ኾነው


ሊግገዙት፣ ሰላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ፣ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ


ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ (ሃይማኖት)


ድንጋጌ ነው፡፡” አል-በይና፡5


የፆም ማስረጃ ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





ማረጋገጥ ነው፡፡ እሱ በንግስናው ዉስጥ አጋር እንደ ሌለው ሁሉ


በአምልኮቱ ዉስጥም አጋር የለዉም፡፡ የዚህን ትርጉም የሚያብራራ


ቀጣዩ የአላህ (ሱወ) ቃል ነው፡-





“ኢብራሂምም ለአባቱና ለሕዝቦቹ ባለ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «እኔ


ከምትግገዙት ሁሉ ንጹሕ ነኝ፡፡ከዚያ ከፈጠረኝ በስተቀር (አልገዛም)፡፡


እርሱ በእርግጥ ይመራኛልና፡፡» (ይህች ቃል) በዝርዮቹም ውስጥ


ወደሷ ይመለሱ ዘንድ (ባንድ አምላክ ማመንን) ቀሪ ቃል አደረጋት፡፡”


አዝ-ዙኽሩፍ፡26-28





“የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ


ኾነች ቃል ኑ፡፡ (እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣ በርሱም ምንንም


ላናጋራ፣ ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ


ነው” በላቸው፡፡ እምቢ ቢሉም፡- እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን


መስክሩ በሏቸው፡፡” አሊ-ዒምራን፡ 64


ሙሐመድ የአላህ መልእክተኛ ናቸው ለሚለው ምስካሬ ማስረጃው


የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


18 19


አይደለም፡፡ ግን መልካም ሥራ በአላህና በመጨረሻው ቀን፣ በመላእክትም፣


በመጻሕፍትም፣ በነቢያትም፣ ያመነ ሰው (ስራ) ነው፡፡” አልበቀራ፡177


በቀደር (በአላህ ውሳኔ) ማመን ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡


] ﴿تح تخ تم تى تي﴾ ]القمر: 49


“እኛ ሁሉን ነገር በቀደር ፈጠርነው፡፡” አልቀመር፡49


ሦስተኛው የኢስላም ደረጃ


ሦስተኛው የኢስላም እርከን ኢሕሳን (ዒባዳን አሳምሮ መስራት)


ነው፡፡ “እህሳን” አንድ ማእዘን ብቻ ሲሆን እሱም “እሕሳን” ማለት


አላህን ልክ እንደምታየው ሆነህ መገዛትህ ነው፤ አንተ ባታየዉም እሱ


ያየሃልና፡፡” ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“አላህ ከእነዚያ ከሚፈሩትና ከእነዚያም እነሱ መልካም ሠሪዎች


ከኾኑት ጋር ነውና፡፡” አን-ነሕል፡128





“አሸናፊ አዛኝ በኾነው (ጌታህ) ላይም ተጠጋ፡፡በዚያ ለሶላት በምትቆም


ጊዜ በሚያይህ፡፡በሰጋጆች ውስጥ መዘዋወርህንም (በሚያየው ጌታህ


ላይ ተጠጋ)፡፡እነሆ እርሱ ሰሚው ዐዋቂው ነውና፡፡” አሽ-ሹዐራእ፡217-220


﴿ﯨ ﯩ ئا ئا ئە ئە ئو ئو ئۇ ئۇ ئۆ ئۆ ئۈ ئۈ ئې ئې


“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጾም በነዚያ ከናንተ በፊት በነበሩት


(ሕዝቦች) ላይ እንደ ተጻፈ በናንተም ላይ ተጻፈ (ተደነባ) ልትጠነቀቁ


ይከጀላልና፡፡” አልበቀራ፡183


የሐጅ ማስረጃ ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“ለአላህም በሰዎች ላይ ወደርሱ መኼድን በቻለ ሁሉ ላይ ቤቱን


መጎብኘት ግዴታ አለባቸው፡፡ የካደም ሰው አላህ ከዓለማት ሁሉ


የተብቃቃ ነው፡፡” አሊ ዒምራን፡97


ሁለተኛው የኢስላም ደረጃ


ሁለተኛው የኢስላም እርከን ኢማን ሲሆን እሱ ሰባ ምናምን ቅርንጫፍ


አለው፡፡ ከዚህ ሁሉ አንጋፋው “ላ እላሀ ኢለላህ” ሲሆን አነስተኛው


ደግሞ ሰዎችን የሚያስቸግሩ ነገሮችን ማስወገድ ነው፡፡ እፍረትም


(ሐያእም) የኢማን ቅርንቻፍ ነው፡፡ የኢማን ማእዘናት ስድስት


ናቸው፡፡ እነሱም፡- በአላህ ማመን፣ በመላእክቶቹ፣ በመጽሐፍቶቹ፣


በመልእክተኞቹ፣ በአኺራ (መጨረሻው ቀን) እና ደግም ሆነ ክፉ


በአላህ ቀደር (ዉሳኔ) ማመን ነው፡፡ የነዚህ ስድስቱ ማእዘናት


ማስረጃቸው ቀጣዩ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“መልካም ሥራ ፊቶቻችሁን ወደ ምሥራቅና ምዕራብ አቅጣጫ ማዞር


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


20 21


ከዑመር ቢን አልኸጣብ (ረ.ዐ) እንደተላለፈው እንዲህ አሉ፡-


“ከእለታት አንድ ቀን ከነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ተቀማምጠን እያለን አንድ


በጣም ነጭ የሆነ ልብስ የለበሰ ጸጉሩ በጣም የጦቆረ የጉዞ ምልክት


የማይታይበት ከኛም ዉስጥ ማንም የማያውቀዉ ሰዉ ብቅ አለ፡፡


ጉልበቶቹን ከነብዩ ጉልበቶች ጋር አሳክቶ መዳፎቹን ደግሞ ታፋዎቹ


ላይ አድርጎ ተቀመጠ፡፡ ከዚያም “ሙሐመድ ሆይ! ሰለ ኢስላም ንገሩኝ”


አላቸዉ፤፤ የአላህ መልዕክተኛም ‹‹ኢስላም ከአላህ ሌላ በሐቅ የሚመለክ


አምላክ እንደሌለና ሙሀመድ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን


መመስከር፣ ሰላትን ደንቡን ጠብቆ መስገድ፤ ዘካ መስጠት፤ የረመዳን


ወር መጾም፤አቅሙ ለፈቀዴለት ሰዉ ሀጅ ማድረግ ነዉ›› በማለት


መለሱለት፡፡ ሰዉየዉም “እውነት ተናገርክ” አላቸው፡፡ ዑመርም እንዲህ


አለ “በሱ ተገረምን! እሳቸዉን ይጠይቃል፤ መልሶ እውነት ተናገርክ


ይላል፡፡” ሰዉየው ቀጠለና “ስለ ኢማን ንገረኝ” አላቸው፡፡ የአላህ


መልእካተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “ኢማን ማለት በአላህ ማመን፣


በመላእክቶቹ፣ በመጽሐፍቶቹ፣ በመልእክተኞቹ፣ በአኺራ (መጨረሻው


ቀን) እና በጀም ከፋም በአላህ ቀደር (ዉሳኔ) ማመን ነው፡፡” ሰዉየዉም


እውነት ተናገርክ አላቸው፡፡ ከዛም ሰዉየው ቀጠለና ስለ ኢሕሳን ንገረኝ


አላቸው፡፡ የአላህ መልእካተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “እሕሳን” ማለት


አላህን እንደሚትመለከት ሆነህ መገዛትህ ነው፤ አንተ ባታየዉም እሱ


ያየሃልና፡፡” ሰዉየውም “የቅያማ ሰዓቷን ንገረኝ” አላቸው፡፡ የአላህ


መልእካተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “ተጠያቂው ከጠያቂው የበለጠ


የሚያውቅ አይደለም፡፡” ሰዉየው ቀጠለና “ምልክቶቿን ንገረኝ”


አላቸው፡፡ የአላህ መልእካተኛም (ሰ.ዐ.ወ) አሉት፡- “ባርያ ጌታዋን





“(ሙሐመድ ሆይ!) በማንኛውም ነገር ላይ አትሆንም፣ ከርሱም


ከቁርኣን አታነብም፣ ማንኛውንም ሥራ (አንተም ሰዎቹም) አትሠሩም


በገባችሁበት ጊዜ በናንተ ላይ ተጠባባቂዎች ብንሆን እንጂ፡፡ በምድርም


ሆነ በሰማይ የብናኝ ክብደት ያክል ከጌታህ (ዕውቀት) አይርቅም፡፡


ከዚያም ያነሰ የተለቀም የለም፤ በግልጹ መጽሐፍ ውስጥ የተጻፈ ቢሆን


እንጂ፡፡” ዩኑስ፡61


ከሐዲስ ደግሞ ማስረጃው ታዋቂው የጅብሪል ሐዲስ ነው፡-


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


22 23


“አንተ (ልብስህን) ደራቢው ሆይ! ተነስ አስጠንቅቅም፡፡ ጌታህንም


አክብር፡፡ ልብስህንም አጥራ፡፡ ጣዖትንም ራቅ፡፡ ማብዛትንም


የምትፈልግ ኾነህ አትለግስ፡፡ ለጌታህም (ትዕዛዝ) ታገሥ፡፡”


አልሙደስር፡ 1-7


“ተነስ አስጠንቅቅ” የተባለው ከሽርክ ማስጠንቅና ወደ ተውሒድ


መጣራት ነው፡፡ “ጌታህንም አክብር” የተባለው በተውሂድ እሱን


ማላቅ ነው፡፡ “ልብስህንም አጥራ ” ማለት ስራህን ከሽርክ አጥራ


ማለት ሲሆን “ሩጅዝ” የተባለዉም ጣዖት ነው፡፡ ከሷ መራቅ ማለት


እሷንና እሷን የሚያመልኩ ሰዎችን መተዉና ከነሱ መንፃት ነው፡፡


አስር አመት በዚህ ላይ ቆይተው ወደ ተውሒድ ሲጣሩ ነበሩ፡፡ ከ 10


አመት በኋላ ወደ ሰማይ ዐረጉና አምስቱ ሰላት ግዴታ ተደረገባቸው፡፡


መካ ዉስጥ ሶስት አመት ሰገዱ፤ ከዚያ በኋላ ወደ መዲና መሰሰደድ


ታዘዙ፡፡ ስደት ማለት ከሽርክ አገር ወደ እስላም አገር መሸሽ ነው፡፡


ከሽርክ አገር ወደ እስላም አገር መሰደድ በዚህ ኡማ ላይ ግዴታ


ነው፡፡ ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“እነዚያ (ለእምነት ባለመሰደድ) ነፍሶቻቸውን በዳዮች ኾነው መላእክት


የገደሉዋቸው (መላእክት ለነርሱ) «በምን ነገር ላይ ነበራችሁ?»


አሏቸው፡፡ «በምድር ውስጥ ደካሞች ነበርን» አሉ፡፡ «የአላህ ምድር


መውለድ፣ ጫማ የሌላቸው የታረዙ ደሃዎች የፍየል ጠባቂዎች የነበሩት


ህንጻ ለመስራት ሲሽቀዳደሙ ማየትህ ነው፡፡” ሰዉየው ተነስቶ ሄዴ፤


ብዙ ቆየንና የአላህ መልእካተኛ (ሰ.ዐ.ወ) “እንተ ዑመር ሆይ! ጠያቂው


ማን እንደ ሆነ ታቃላችሁን?” አሉ፡፡ “አላህና መልእክተናው ያውቃሉ”


አልን፡፡ የአላህ መልእካተኛም (ሰ.ዐ.ወ) “እርሱ ጅብሪል ነው፤


የኀይማኖታችሁን ጉዳይ ሊያስተምራቹህ መጣቹህ” አሉ፡፡ ሙስሊም


ዘግበውታል


ሦስተኛ መሰረታዊ መርህ


ነቢያቹህ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ማወቅ


እርሳቸው ሙሐመድ ቢን ዐብደላህ ቢን ዐብዱልሙጠልብ ቢን ሃሺም


ናቸው፡፡ ሃሺም ከቁረይሽ ጎሳ ነው፤ ቁረይሽም ከዐረቦች ናቸው፡፡


ዐረቦች ደግሞ የኢስማኢል ቢን ኢብራሂም (አላህ ወዳጅ) ዙርዮች


ናቸው፡፡ አላህ በሱና በነቢያችን ላይ ምርጥ እዝነትና ሰላም ያስፍን፡፡


የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እድሜ ስልሳ ሶስት አመት ነበር፡፡ ከዚህ ዉስጥ


አርባ አመት ከነቢይነት በፊት ነበር፡፡ ሃያ ሦስት አመት ደግሞ


ነቢይና መልእክተኛ ሆነው አሳለፉ፡፡ በ“እቀረእ” ነቢይ ተደረጉ፤


በ“አልሙደስር” ደግሞ መልእክተኛ ሆኑ፡፡ አገራቸው መካ ነበር፡፡


ከሽርክ በማስጠንቅና ወደ ተውሒድ በመጣራት አላህ ላካቸው፡፡


ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


24 25


ነገራቶች ናቸው፡፡ የስጠነቀቁት ክፉ ነገር ደግሞ ሽርክና ማንኛዉም


አላህ የሚጠላቸው ነገራቶች ናቸው፡፡ አላህ ወደ መላው የሰው ልጅ


ላካቸው፡፡ እርሳቸዉን መታዘዝ በጋኔኖችና በሰው ልጆች ላይ ግዴታ


አድርጓል፡፡ ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡





“እናንተ ሰዎች ሆይ! እኔ ወደናንተ ወደሁላችሁም የአላህ መልክተኛ


ነኝ” በላቸው፡፡ አል-አዕራፍ፡158


አላህ በእርሳቸው ዲኑን ሞልቶታል፡፡ ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ)


ቃል ነው፡-





“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ


ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡”


አልማኢዳ፡ 3


ለመሞታቸዉም ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“አንተ ሟች ነህ፤ እነርሱም ሟቾች ናቸው፡፡ ከዚያም እናንተ በትንሣኤ


ቀን እጌታችሁ ዘንድ ትከራከራላችሁ፡፡” አዝ-ዙመር፡30-31


ሰዎች ከሞት በኋላ ይቀሰቀሳሉ፡፡ ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-


ትሰደዱባት ዘንድ ሰፊ አልነበረችምን?» አሉዋቸው፡፡ እነዚያም


መኖሪያቸው ገሀነም ናት፡፡ በመመለሻነትም ከፋች! ግን ከወንዶችና


ከሴቶች ከሕፃኖችም ሲኾኑ (ለመውጣት) መላን የማይችሉና


መንገድንም የማይመሩ ደካሞች (ቅጣት የለባቸውም) እነዚያም


አላህ ከእነርሱ ይቅርታ ሊያደርግ ይሻል፡፡ አላህም ይቅር ባይ መሓሪ





“እናንተ ያመናችሁ ባሮቼ ሆይ! ምድሬ በእርግጥ ሰፊ ናት፤ (ብትቸገሩ


ተሰደዱና እኔን ብቻ ተገዙኝ፡፡” አል-ዐንከቡት፡56


ኢማም አልበገዊ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ፡- “የዚህ አንቀፅ


መውረድ ምክንያት መካ ዉስጥ የነበሩ ያልተሰደዱ ሙስሊሞች


ናቸው፤ አላህ በእምነት ስም ጠራቸው፡፡” የስደት ማስረጃ ከሐዲስ


ደግሞ ቀጣይ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቃል ነው፡- “ተውበት እስክቋረጥ ድረስ


ስደት አይቋረጥም፤ ተውበት ደግሞ ፀሐይ ከመግቢያዋ እስክትወጣ


ድረስ አይቋረጥም፡፡” በመዲና ዉስጥ ከተረጋጉ በኋላ በሌሎች


የእስላም ድንጋጌ፣ በዘካ፣ ፆም፣ ሐጅ፣ አዛን፣ ጅሃድ፣ በመልካም


ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከልከል እና በሌሎችም የእስላም ድንጋጌ


ታዘዙ፡፡ በዚህ ላይ 10 ዓመት ቆዩ፡፡ ከዚያ በኋላ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ቀ) ሞቱ፡፡


ኀይማኖታቸው ግን ቀርተዋል፡፡ ይህ ራሱ ኀይማኖታቸው ነው፡፡


ኡማዉን ሳያመላክቱ ያለፉት መልካም ነገር የለም፤ እንደዚያዉም


ያላስጠነቀቁት መጥፎ ነገር የለም፡፡ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ኡማዉን


ያመላከቱ መልካም ነገር ተውሒድና ሌሎች አላህ የሚወዳቸው


አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች አል-ኡሱል አስ-ሰላሰህ ሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች


26 27


አላህ (ሱ.ወ) ሁሉንም መልእክተኛ አብሳሪና አስጠንቃቂ አድርጓቸው


ላከ፡፡ ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡





“ከመልክተኞቹ በኋላ ለሰዎች በአላህ ላይ አስረጅ እንዳይኖር


አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች የኾኑን መልክተኞች (ላክን)፡፡ አላህም


አሸናፊ ጥበበኛ ነው፡፡” አን-ኒሳእ፡165


የመልእክተኞች ሁሉ መጀመርያ ኑሕ ሲሆኑ መጨረሻቸው ደግሞ


ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ናቸው፡፡ እርሳቸው የነቢያቶች መደምደምያ


ናቸው፡፡ ኑሕ የመልእክተኞች ሁሉ መጀመርያ ለመሆኑ ማስረጃው


ቀጣይ የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“እኛ ወደ ኑሕና ከርሱ በኋላ ወደ ነበሩት ነቢያት እንዳወረድን ወደ


አንተም አወረድን፡፡” አን-ኒሳእ፡163


አላህ ወደ ሁሉም ሕዝቦች “አላህን በብቸኝነት መገዛት የሚያዛቸውና


ጣዖትን ከማምለክ የሚከለክላቸውን” መልእክተኛ ከኑሕ እስከ ሙሐመድ


(ሰ.ዐ.ወ) ድረስ ያሉትን ላከ፡፡ ማስረጃውም የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“በየሕዝቡም ሁሉ ውስጥ «አላህን ተገዙ፤ ጣዖትንም ራቁ» በማለት


መልክተኛን በእርግጥ ልከናል፡፡” አን-ነሕል፡36


አላህ በሁሉም ባሮቹ ላይ ጣዖትን መካድና በአላህ ማመን ግዴታ


አድርጓል፡፡ ኢብን አልቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ፡-





“ከእርሷ (ከምድር) ፈጠርናችሁ፡፡ በእርሷም ውስጥ እንመልሳችኋለን፡፡


ከእርሷም በሌላ ጊዜ እናወጣችኋለን፡፡” ጣሃ፡55





“አላህም ከምድር ማብቀልን አበቀላችሁ፡፡ ከዚያም በውስጧ


ይመልሳችኋል፡፡ ማውጣትንም ያወጣችኋል፡፡” ኑሕ፡17-18


ከተቀሰቀሱ በኋላ ዱንያ ላይ በሰሩት ነገር ተመርምሮ ይመነዳሉ፡፡


ማስረጃው የአላህ (ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





“በሰማያት ያለውና በምድር ያለው ሁሉ የአላህ ነው፡፡ እነዚያን


ያጠፉትን በሠሩት ሊቀጣ እነዚያን ያሳመሩትንም በመልካሚቱ (ገነት)


ሊመነዳ (የጠመመውንና የቀናውን ያውቃል)፡፡” አን-ነጅም፡31


መቀስቀስን ያስተባበለ ሰው ከእሰላም ይወጣል፡፡ ማስረጃው የአላህ


(ሱ.ወ) ቃል ነው፡-





 



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲ ...

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲያን ሰው

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነ ...

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነት SHAWAL

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? ...

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰ ...

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ