እስላማዊ የውርስ ህግጋት

1 መግቢያ 9 2 ዘርፉ በእስላም ያለው ቦታ 9 3 ውርስን አስመልክቶ ማወቅ ያለብን አበይት ነጥቦች 11 4 የውርስ ምክኒያቶች 12 5 ውርስን ክልክል የምያደርጉ ነገሮች 13 6 ከህዴት (ኩፍር) 14 7 ግድያ 14 8 ባሪያ መሆን 14 9 ዝሙት 15 10 ሊዓን (መረጋገም) 15 11 ስወለድ ድምጽ አልባ የሆነ ህፃን/ ሙቶ ተወለደ 15 12 የውርስ መስፈርቶች /ሸርጦች/ 16 13 ወንድ ወራሾች 16 14 ሴት ወራሾች 17 15 ዙፈርድ ብቻ ሆነው የምወርሱ 19 16 ዐሰባህ ብቻ ሆነው የምወርሱ (ብቻቸውን ሲሆኑ ጨርሰው የምወርሱ) 20 17 ዙፈርድ እና ዐሰባህ ሆነው የምወርሱ ነገር ግን በአንድ ጊዜ ሁለቱንም መሆን ፈጽሞ የማይችሉ 20 18 በቁርኣን የተደነገጉ ድርሻዎች 21 19 ግማሽ የምወርሱ 21 20 ባል 22 21 ሴት ልጅ 22 22 የወንድ ልጅ ሴት ልጅ 22 23 እህት (በሁለቱም በኩል) 23 24 እህት በአባት በኩል 23 25 ሩብ (1/4) የምወርሱ 24 26 ባል 24 27 ምስት 24 28 አንድ ስምንተኛ የምወርሱ 25 29 ሁለት ሦስተኛ የምወርሱ 25 30 ሁለት ወይም ከዝያ በላይ የሆኑ የሟች ሴት ልጆች 26 31 ሁለት ወይም ከዝያ በላይ የሆኑ የወንድ ልጅ ሴት ልጆች 26 32 ሁለት ወይም ከዝያ በላይ የሆኑ እህቶች (በሁለቱም በኩል እህት የሆኑ) 27 33 እህቶች (በአባት በኩል) 27 6 7 እስላማዊ የውርስ ህግጋት እስላማዊ የውርስ ህግጋት መግቢያ ምስጋና ለዐለማቱ ጌታ ለአላህ ይገባው፤ አንድ ነው፤ አጋር የለውም፤ ከአላህ ሌላ በእውነት የምመለክ አምላክ እንደለሌ እመሰክራለሁ፤ ሙሐመድም የአላህ መልህክተኛ እና ባሪያ መሆናቸውን እመሰክራለሁ፤ የአላህ እዝነትና ሠላም በእርሳቸው፣ በቤተሰቦቻቸው እና በባልደረቦቻቸው እንድሁም እነርሱን በመልካም በተከተሏቸው ሁሉ ላይ ይሁን። በመቀጠል የሀገራችንን እና የህዝባችንን ተጨባጭ በማየት እስላማዊ የውርስ ህግጋትን የምታብራራ ይህችን አጭር ጽሁፍ ለማዘጋጀት ወሰንኩ፤ ይህቺ ጽሑፍ በአላህ ፍቃድ በርካታ ጥቅሞችን ያዘለችና ህዝበ ሙስልሙን ስለ ውርስ ህግጋቶች ጥሩ እውቀት የምታስጨብጥና በሙስልሙ መካከል መበዳደል እንዳይነኖር ከማድረግ አንጻር ሚናዋ ላቅ ያለ ነው። ስለሆነም ሙስልም እንደመሆናችን መጠን ከእኛ ጋር ተያያዠነት ያላቸውን ነገሮች ማወቅ እና ማሳወቅ ግዴታችን መሆኑን አውቀን ለማወቅ እና ያወቅነውን ለመተግበር ልንተጋ ይገባል እላለው። ይህ ዘርፍ እጅግ አሳሳቢ ከመሆኑ አንጻር በሙስልሙ ህብረተሰብ ዘንድ ያለው ተግባራዊነት ግን እጅግ ያነሰ መሆኑ የምያሳዝን ነው። ስለሆነም እያንዳንዱ ሙስልም እስላማዊ የውርስ ህግጋቶችን ማወቅ እና ቤተሴቦቹንም የማሳወቅ ግዴታ አለቤት። አደጋ ብከሴት ያለውን ንብረት ወራሾች መከፋፈል የምችሉት በእስላማዊ የውርስ ህግጋቶች ብቻ መሆን እንዳለበት ሁሉም ሙስልም ማወቅ እና ተግባራዊ እንድሆን መጣር አለበት። ምክኒያቱም አንዱ የአንዱን ሐቅ ያለ አግባብ መውሰድ ሐራም (ክልክል) መሆኑን አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣን፤ ነብዩ ሙሐመድ (ሶ.ዐ.ወ) በሐዲሳቸው ገልጸዋል። ስለዝህ ትኩረት ልንሰጠው ይገባል እላለው። እኔንም በጻፍኩት እና ባሰብኩት፣ እናንተንም ባነበባችሁትና በተገበራችሁት ተጠቃሚዎች ያድርገን! ኣሚን! ዘርፉ በእስላም ያለው ቦታ ውርስ በሙስልሞች መካከል ግዴታ መሆኑ በቁርኣን እና በሱና ተደንግጓል። አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡- 34 አንድ ሦስተኛ (1/3) የምወርሱ 28 35 በእናት በኩል ብቻ ወንድም /እህት/ የሆኑ እና ቁጥራቸው ሁለት እና ከዝያ በላይ የሆኑ 28 36 ሱሉሱል ባቂ (ቀሪ አንድ ሦስተኛ) የምወርሱ 29 37 አንድ ስድስተኛ የምወርሱ 29 38 አባት 30 39 እናት 30 40 ወንድ አያት 31 41 ሴት አያት 31 42 አንድ ወይም ከዝያ በላይ የሆኑ የወንድ ልጅ ሴት ልጆች 32 43 እህት (በአባት በኩል) 32 44 የእናት ልጅ (በእናት በኩል ብቻ ወንድም /እህት/ የሆነ/ች) 33 45 ዐሰባህ /ያለገደብ የምወርሱ/ 33 46 ሀ- ለብቻቸው ጨርሰው የምወርሱ 33 47 ለ- በሌላ ሰው ምክኒያት ጨርሰው የምወርሱ 35 48 ሐ- ከሌሎች ጋር በመሆን ጨርሰው የምወርሱ 35 49 እገዳ (ሑጅብ) 36 50 ሑጅቡ ሑርማን /ሙሉ በሙሉ ማገድ/ 36 51 ሑጅቡ-ነቅስ /በከፊል ማገድ/ 37 52 ሽርክና /መጋራት/ 39 53 የአያት እና የወንድሞች/የእህቶች/ አወራረስ 40 54 አል-አክደሪያህ /ተወሳሳቢ/ 42 55 የውርስ ድርሻን ማስተካከል /ተስሒሑል ፈራእድ/ 43 56 ዐውል 45 57 አመዳደብ 48 58 አራቱ ምልከታዎች 49 59 መመሳሰል (አት-ተማሱል) 49 60 አንዱ በአንዱ ውስጥ መገኘት /መግባት/ (አት-ተዳኩል) 50 61 መስማማት (አት-ተዋፉቅ) 50 62 መለያየት /አለመስማማት/ አት-ተኻሉፍ/ 52 63 የማይካፈል ሲሆን (አል-እንክሳር) 52 64 እንክሳር በሁለት ወገኖች ላይ ሲሆን እና በወራሾች መካከል መመሳሳል ሲኖር 55 65 እንክሳር በሦስት ወገኖች ላይ ስገኝ እና ተዳኹል እና ተኻሉፍ የምባሉት አሰራሮች ሥራ ላይ ስውሉ 57 66 እንክሳር በአራት ወገኖች ላይ ሲሆን እና መስማማት ስኖር 58 67 መለያየት እና ምሳለው 59 68 ሽረት (አልሙናሰኻ) 60