መጣጥፎች

የሏጅ ትሩፊት م


1. ሏጅ ያሇፈ ወንጀልችን ይሰርዛሌ፡፡ አቡ-ሁረይራ  እንዲስተሊሇፈት ረሱሌ  እንዱህ ብሇዋሌ ፡-ሏጅ ያዯረገ ከሚስቱ ጋርም ያሌተገናኘና (ላልች ከሴቶች የሚከጀለ ስሜታዊ ጉዲዮችን ያሌፇፀመ)እንዱሁም ወንጀሌ ያሌሠራ እናቱ እንዯወሇዯችዉ ዔሇት ሆኖ (ከኃጢአት ፀዴቶ) ይመሇሳሌ፡፡(ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት) 2. ሏጅ ከእሳት ነፃ ሇመሆን ሰበብ ነዉ፡፡ አዑሻ ስራዋን አሊህ ይውዯዴሊትና እንዲወሳችዉ ረሱሌ  እንዱህ ብሇዋሌ ፡-አሊህ ባሪያዉን ከእሳት ነፃ የሚያወጣበትና የቀረበ ሆኖ መሊይኮችን የሚፎካከርበት የሆነ እንዯ አረፊ ቀን የሇም ፡፡ (ሙስሉም የዘገቡት)


3


3. ሏጅ ዋጋዉ ጀነት ብቻ ነዉ፡፡ አቡ-ሁረይራ  እንዲስተሊሇፈት ረሱሌ እንዱህ ብሇዋሌ፡- የዐምራ (ሥነ-ሥርዒት መፇፀም )ከአንዴ ዐምራ እስከ ቀጣዩ ዐምራ በመካከሊቸዉ የሚፇፀመዉን ወንጀሌ ያስፍቃሌ ተቀባይነት ያገኘ ሏጅ ዋጋዉ ጀነት ብቻ ነዉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት) 4. ሏጅ ትሌቅ ትሩፊት ካሊቸዉ ስራዋች አንደ ነዉ፡፡ አቡ-ሁረይራ  እንዲስተሊሇፈት ነቢዩ ከስራዋች ሁለ ትሌቅ ትሩፊት ያሇዉ ስራ የትኛዉ ነዉ በማሇት ተጠየቁ፡፡ በአሊህና በመሌዔክተኛዉ ማመን ነዉ ሲለ መሇሱ፡፡ በመቀጠሌስ ምን ? በአሊህ መንገዴ ሊይ መዋጋት አለ:: ተጨማሪም ተጠየቁ ተቀባይነት ያገኘ ሏጅ ብሇዉ መሇሱ፡፡((ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት) م


የሏጅ መስፇርቶች(ዯንቦች) م


ማንኛዉም የኢስሊም ህግ የመጣዉ ሚስጥሮችን ሁለ ጠንቅቆ አዋቂና ጥበበኛ ከሆነዉ (ከአሊህ)ዘንዴ ነዉ፡፡ ስሇዚህ ከጥበቡና ከፍትሁ ጋር የሚስማማን ፣ የሚዛመዴን ህግ እንጅ አይዯነግግም ሇዚህም ነዉ ዋጅባትና ፇራኢድች(ግዳታዎች) መሟሊት ያሇባቸዉ ዯንቦች ካሌተሟለ በሰዎች ሊይ ግዲጅ


4


የማይሆኑት ግዲጅ የሆነዉ ነገር እቦታዉ ሊይ ማረፍ ስሊሇበት፡፡ የሏጅን ግዳታ ብንመሇከት በሰዎች ሊይ ግዳታ የሚሆነዉ ዯንቦች ሲሟለ ብቻ ነዉ፡፡





* የመጀመሪያዉ መስፇርት ሙስሉም መሆን ነዉ :: ከሃዱ ከመስሇሙ በፉት ሏጅ ግዳታ አይሆንበትም :: መጀመሪያ ኢስሊምን እንዱቀበሌ ይታዘዛሌ ከዚህ በኃሊ ኢስሊም ግዯታ ያዯረጋቸዉን በሙለ መፇፀም እንዲሇበት እናስረዲዋሇን :: ምክኒያቱም ህጎች ያሇ ኢስሊም ተቀባይነት ስሇላሊቸዉ፡፡ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-( የሇገሱት (ሃብት)ተቀባይነት እንዲይኖረዉ እንቅፊት የሆነዉ በአሊህና በመሌዔክተኛዉ በመካዲቸዉ፣ ሶሊትን እየተሰሊቹ እንጅ የማይሰግደ፣ እየጠለ እንጅ የማይሇግሱ በመሆናቸዉ ነዉ) (አት-ተዉበህ54)፡፡ م





* ሁሇተኛዉ መስፇርት ጤናማ አዔምሮ ነዉ ፡፡ የአዔምሮ ችግር ያሇበት ሰው የሏጅ ግዳታ የሇበትም፡፡ ሏጅ ቢያዯርግ


5





*ሶስተኛዉ መስፇርት ሇአካሇ መጠን መዴረስ ነዉ፡፡ ወንድች አካሇ መጠን ሇመዴረስ ከሶስት ምሌክቶች አንደ ብቻ መገኘቱ በቂ ነዉ፡፡


1. የዘር ፇሳሽ ማፍሰስ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-(ግና ከናንተ ዉስጥ ሔጻናት ሇአቅመ አዲም በዯረሱ ጊዜ እነዚያ ከነርሱ በፉት የነበሩት (ታሊሊቆች) እንዲስፇቀደት እነርሱም ያስፇቅደ) (አን-ኑር59)፡፡ ነቢዩ  እንዱህ ብሇዋሌ፡-( ጁሙዒ ቀን መታጠብ ሊቅመ አዲም (ሓዋን)በዯረሰ ሰዉ ሁለ ሊይ ግዳታ(ዋጅብ) ነዉ)፡፡ (ቡኻሪና ሙስሉም) 2.የብሌት ፀጉር ማብቀሌ ፡- ዏጢያ አሌቁረዚ  እንዱህ ብሇዋሌ፡- የቁረይዟ ቀን ነቢዩ ዘንዴ ቀረብን አካሇ መጠን የዯረሰ ወይም ብሌቱ ሊይ ፀጉር ያበቀሇ ተገዯሇ ግን ከዚህ ላሊ የሆነ ይቅርታ ተዯረገሇት፡፡ 3. አስራ አምስት ዒመት መሙሊት፡- አብዯሊ ኢብኑ ኡመር እንዲወሱት የዐሁዴ ዔሇት ነቢዩ ዘንዴ እንዱቀርብ ታዘዝኩኝ የአስራ አራት ዒመት ሌጅ ስሇነበርኩ ከሇከለኝ ኸንዯቅ ጦር ሊይ ግን የአስራ አምስት አመት ወጣት ስሇነበርኩ ፇቀደሌኝ ብሎሌ፡፡ 4. ሴት ሌጆች አካሇ መጠን ሇመዴረስ ሇወንድች የተሰጡ ምሌክቶችና ተጨማሪ አራተኛ ምሌክት አሇ እሱም የወር አበባ ማየት ነዉ የወር አበባ ባየች ጊዜ አስር ዒመት ባይሞሊትም እንኳ ሇአቅመ አዲም በእርግጥ ዯርሳሇች ፡፡ ስሇዚህ አካሇ መጠን ያሌዯረሰ ዔዴሜዉ ዝቅተኛ ስሇሆነና የሏጅ ግዳታዋችን መሸከም (መተግበር) ስሇማይችሌ ሏጅ


7


ግዯታ አይሆንበትም፡፡ ነቢዩ እንዱህ ብሇዋሌ፡- (ብዔር ከሶስት ነገሮች ሊይ ተነስቷሌ የተኛ ከእንቅሌፈ እስከሚነሳ፣ ህፃን አካሇ መጠን እስከሚዯርስ እና ያበዯ ከበሽታው እስከሚዴን ዴረስ )፡፡ ነገር ግን የህፃን ሌጅ ሏጅ ተቀባይነት አሇው፡፡ ኢብኑ አብባስ እንዲወሱት ነቢዩ  አንዴ ጊዜ ረውሃዔ እሚባሌ አካባቢ ሊይ ሰዎችን አገኙ እናንተ እነማን ናችሁ አሎቸዉ ? እነሱም እኛ ሙስሉሞች ነን አለ፡፡ እነሱም ሇመሆኑ አንተ ማነህ ብሇዉ ጠየቁ ? እኔ የአሊህ መሌእክተኛ ነኝ በማሇት መሇሱ ከመካከሊቸዉ አንዱት ሴት ህፃን ሌጇን ከፍ አዴርጋ በመያዝ ይህ ህፃን ሏጅ ቢያዯርግ ሏጁ ተቀባይነት ይኖረዋሌን በማሇት ጠየቀች፡፡ መሌዔክተኛዉም አዎ እንዳታ ሏጁ ትክክሌ ነዉ አንቺም ከአሊህ አጅር ታገኛሇሽ በማሇት መሌስ መሇሱሊት፡፡


ህፃን ፣ እብዴና የተኛ ሰው የሚፇፅሟቸው ስህተቶች አይፃፈባቸውም አሊህም አይጠይቃቸዉም ፡፡


8


*አምስተኛዉ መስፇርት አካሊዊ እና ቁሳዊ አቅሙ የተሟሊሇት ሏጅ ሇማዴረግ ሲሄዴና ሲመጣ እንዱሁም ሇተሇያዩ ወጮች የሚያወጣዉ በቂ ገንዘብ ያሇዉ መሆን፡፡ እዲዎች ካለበት እዲዎቹን ከከፇሇ በኃሊ ከተሇያዩ ግዳታ ከሆኑ ወጮችና አስፇሊጊ ጉዲዮቹ የተረፇ መሆን ሇምሳላ፡- ከሚመገብበት፣ ከሚጠጣበት፣ ከሚሇብስበት ከሚያገባበት፣ ከሚቀመጥበት፣ ከሚጋሌበዉ የተረፇ እንዱሁም እዉቀትን ያዘለ መፅሀፎችና ላልችም አስፇሊጊ የሆኑ ጉዲዮቹን ካሟሊ በኃሊ የሚተርፍ ገንዘብ መኖር አሇበት፡፡ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-(ቤቱን ወዯርሱ መጓዝ ሇሚችለ ሁለ ይጎበኙ ዘንዴ አሊህ በሰዎች ሊይ ግዳታ አዴርጓሌ )(አሉ ዑምራን 97)፡


9


ሴትን በተመሇከተ አብሮአት የሚሄዴ ዘመዴ (መህረም) መኖሩ መጓዝ ሇሚችለ ከሚሇዉ ይገባሌ፡፡ ዘመዴ የላሊት ሴት በኢስሊም ህግ (ሸሪዒ)መሰረት መንገዴ መጓዝ ክሌክሌ ስሇሆነ ሏጅ ግዳታ አይሆንባትም፡፡ ሴት ሏጅ ሇማዴረግም ይሁን ሇላሊ ጉዞዉ አጭርም ይሁን ረዢም ከሷ ጋር ሴቶች ቢኖሩም ባይኖሩም ዉበት ያሊት ወጣት ብትሆንም ዉበት የላሊት አሮጊት በአዉሮፕሊን ቢሆንም በላሊ ነገር ያሇዘመዴ ጉዞ አይፇቀዴሊትም ፡፡ ኢብኑ አብባስ  እንዲወሱት ረሱሌ ሲመክሩ (ኹጥባ) ሲያዯርጉ ሰምቻሇሁ (ማንኛዉም ወንዴ ከዘመዶ ጋር ካሌሆነ በስተቀር ከሴት ጋር ማግሇሌ አይፇቀዴሇትም ፡፡ ሴትም ከዘመዶ ጋር ካሌሆነ በስተቀር ማንኛዉንም ጉዞ መጓዝ አትችሌም ብሇዉ ሲናገሩ አንዴ ሰዉ ቆመና የአሊህ መሌእክተኛ ሆይ ባሇቤቴ(ሚስቴ) ሏጅ ሇማዴረግ ከቤት ወጥታሇች እኔ ዯግሞ ሇጦር (ሇጂሃዴ) ተመዝግቢያሇሁ ሲሌ አማከራቸዉ ፡፡ የአሊህ መሌዔክተኛም ከባሇቤትህ ጋር ተጓዝና ሏጅ አዴርግ በማሇት መሌስ መሇሱሇት)፡፡ (ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት) ከሴቶች ጋር ነዉ የምትጓዘዉ ወይስ ብቻዋን ፤ ዉበት ያሊት ቆንጆ ናት ወይስ አይዯሇችም ፤ ታማኝ ናት ወይስ አይዯሇችም ብሇዉ የአሊህ መሌዔክተኛ በዝርዝር የጠየቁት ነገር የሇም፡


10


ኢስሊም ሴትን ያሇ ዘመዴ ጉዞ ከመጓዝ የከሇከሇበት ጥበቡ(ሚስጥሩ) የተሇያዩ ወንጀሇኞች፣ አመፀኞች፣የብክሇትና የተንኮሌ ባሇቤቶች እንዲይዲፇሯት(የነርሱ ስሜት ማራገፉያ እንዲትሆን )ክብሯንና ዯህንነቷን ሇመጠበቅ ነዉ ፡፡ ሴት በተፇጥሮዋ ግንዛቤ ሊይ እና ሇህይወቷ በመከሊከሌ ዙሪያ ዴክመት ስሊሇባት ፡፡ ወንድችም በጣም ስሇሚፇሌጓት ሌትታሇሌና ሌትሸነፍ ትችሊሇች ፡፡ እሚጠባበቃትና እሚከታተሊት ዘመዴ ሳይኖራት ጉዞ የተከሇከሇችበት ምክንያቱና ጥበቡ ይህ ነዉ፡፡ ሇዚህም ነዉ አብሯት የሚጓዘዉ ዘመዴ ሇአካሇ መጠን የዯረሰና የአዔምሮ ባሇቤት መሆን አሇበት ተብል መስፇርት የተዯረገዉ ፡፡ ሇአካሇ መጠን ያሌዯረሰ ዘመዴና ቂሌ (ሞኝ) መህረም ሇመሆን በቂ አይዯሇም ፡


*ዘመዴ የሚባለት ባሇቤቷና የስጋም ሆነ የጡት ዘመዴ ወይም በጋብቻ ምክኒያት ምንጊዜም እሷን ማግባት ክሌክሌ የሚሆንበት ሰዉ ማሇት ነዉ፡፡ م





የስጋ ዘመዴ የሚባለት ሰባት ናቸዉ م


1. መሰረት የሆኑ ዘመድች አለ እነሱም፡- አባቶችና አያቶች ዯረጃቸዉ ከፍ ሚሌም፡- በአባትም በዔናትም በኩሌ ያለት ተመሳሳይ ናቸዉ፡፡


2. ቅርንጫፍ የሆኑ ዘመድችም አለ እነሱም፡- ወንዴ ሌጆችና የወንዴ ሌጆች ወንዴ ሌጆቻቸዉና የሴት ሌጆች ወንዴ ሌጆቻቸዉ ናቸዉ ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም (ወዳታች ቢወርደም)


3 . ወንዴሞች በአባትና በእናት የሚገናኙ ቢሆኑም ወይም በአባት ብቻ እንዱሁም በእናት ብቻ ፡፡


4. የአባት የሆኑ አጎቶች አጎትነታቸዉ በአባትና በእናት የሚገናኙ ቢሆኑም ወይም በአባት ብቻ እንዱሁም በእናት ብቻ አጎትነታቸዉ ሇሴቷ ቢሆኑም ወይም ሇአባቶቿና


12


ሇእናቶቿ ተመሳሳይ ነዉ ምክኒያቱም ሇአንዴ ሰዉ አጎት ከሆነ ሇዝርያዎቹ በሙለ ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም አጎታቸዉ ይሆናሌ፡፡


5. የእናት የሆኑ አጎቶች አጎትነታቸዉ በአባትና በእናት የሚገናኙ ቢሆኑም ወይም በአባት ብቻ እንዱሁም በእናት ብቻ አጎትነታቸዉ ሇሴቷ ቢሆኑም ወይም ሇአባቶቿና ሇእናቶቿ ተመሳሳይ ነዉ ፡፡ምክኒያቱም ሇአንዴ ሰዉ አጎት ከሆነ ሇዝርያዎቹ በሙለ ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም አጎታቸዉ ይሆናሌ፡፡ 6. የወንዴሞች ወንዴ ሌጆቻቸዉና እንዱሁም ወንዴ ሌጆቻቸዉ ፤ የወንዴሞች ሴቶች ሌጆቻቸዉ ወንድች ሌጆቻቸዉ ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም ወንዴምነታቸዉ በአባትና በእናት ብቻ የሚገናኙ ቢሆኑም ወይም በአባት ብቻ እንዱሁም በእናት ብቻ ፡፡


7. የእህቶች ወንዴ ሌጆቻቸዉና የወንዴ ሌጆቻቸዉ ወንዴ ሌጆች ፤ እንዱሁም የእህቶች ሴቶች ሌጆቻቸዉ ወንድች ሌጆች ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም እህትነታቸዉ በአባትና በእናትብቻ የሚገናኙ ቢሆኑም ወይም በአባት ብቻ እንዱሁም በእናት ብቻ፡፡ م





የጡት ዘመድች ከስጋ ዘመድች ጋር ተመሳሳይ ናቸዉ ነቢዩ  እንዱህ ብሇዋሌ ፡-( በስጋ ዘመድች ሊይ ክሌክሌ የሆነ ማንኛዉም ነገር በጡት ዘመድች ሊይ ክሌክሌ ነዉ)፡፡ م





በጋብቻ ምክኒያት ዘመዴ ሉሆኑ የሚችለት አራት ናቸዉ م


1. ሚስት የባሎ ወንዴ ሌጆች ፣የወንዴ ሌጆቹ ወንዴ ሌጆች እንዱሁም የሴት ሌጆቹ ወንዴ ሌጆች ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም 2. ሚስት የባሎ አባቶችና አያቶች በአባት ወይም በእናት በኩሌ ቢሆኑ እንዱሁም ዯረጃቸዉ ከፍ ቢሌም 3. ማንኛዋም ሴት የሴት ሌጆቿ ባልች፣ የወንዴ ሌጆቿ ሴት ሌጆች ባልች እና የሴት ሌጆቿ ሴት ሌጆች ባልች ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም እነኝህ ሶስት ዘርፎች በሚስት ሊይ ትክክሇኛ የሆነ ጋብቻ በመፇፀሙ ብቻ ባሌ ከሚስቱ ጋር ከማግሇለና ግንኙነት ከመፇፀሙ በፉት ቢፇታትም እንኳ ዝምዴናቸዉ ይፀዴቃሌ


4. ሴቶች የእናቶቻቸዉ ባልች ፣የአያቶቻቸዉም ባልች በዯረጃ ከፍ ቢለም በአባት በኩሌ ቢሆኑም እንዱሁም በእናት ነገር ግን እነዚህ ሊይ ትክክሇኛ በሆነ ጋብቻ መሌክ ግንኙነት የፇፀሙ ካሌሆነ ዝምዴናቸዉ አይፀዴቅም ስሇዚህ


14


አንዴ ሰዉ ሴት ቢያገባ ነገር ግን ግንኙነት ሳይፇፅም ቢፇታት ሇሴት ሌጆቿ ዯረጃቸዉ ዝቅ ቢሌም ዘመዴ ሉሆን አይችሌም





በቂ ገንዘብ የላሇዉ ሀጅ ማዴረግ ግዯታ አይሆንበትም ነገር ግን በቂ ገንዘብ እያሇዉ የአቅም ዴክመት ካሇበት ዴክመቱ ምን እንዯሆነ መመሌከት አሇብን ፡፡ ዴክመቱ ሉወገዴ የሚችሌ ከሆነ ይወገዲሌ ተብል ተስፊ የሚዯረግ በሽታን ይመስሌ በሽታዉ እስከሚያገሌሌህ ዴረስ ጠብቅ(ታገስ) ይባሊሌ፡፡ ከዚያም ከበሽታዉ ሲዴን የሀጅን ስራዎች ራሱን ችል መስራት አሇበት፡፡ ዴክመቱ ይወገዲሌ ተብል የማይታሰብ ከሆነ እርጅናና ይዴናሌ ተብል ተስፊ የማይዯረግሇት በሽታን ይመስሌ ግዳታ የሆነበትን ሏጅ እሱን ወክል የሚሰራሇትን ሰዉ ይተካ፡፡ ኢብኑ አብባስ  እንዲወሱት ኸስአም ከሚባሌ ጎሳ አንዴት ሴት የአሊህ


15


መሌዔክተኛ ሆይ እግመለ ጀርባ ሊይ ተስተካክል መቀመጥ በማይችሌበት ሁኔታ በጣም ትሌቅ ሽማግላ በሆነበት ሰዒት አባቴን የሏጅ ግዳታ አገኘዉ ምን ማዴረግ አሇበት በማሇት ጠየቀች፡፡ መሌዔክተኛዉም እሱን (አባትሽን)ተክተሽ አንቺ ሏጅ አዴርጊ በማሇት መሌስ መሇሱሊት


እነኝህ መስፇርቶች ሏጅ ግዳታ ይሆን ዘንዴ መሟሊት ያሇባቸዉ ናቸዉ፡፡ እነኝህ መስፇርቶች መገምገማቸዉ ከአሊህ ጥበብ ፣ እዝነትና ፍትህ ጋር የሚስማማ ነዉ አሊህ እንዱህ ብሎሌ(ፅኑ እምነት ሊሊቸዉ ሰዎች በፍርዴ ከአሊህ የተሻሇ ማን ነዉ?)( አሌ-ማኢዯህ 50)





ስሇ ሏጅ ስራ አፇፃፀም ስርዒቶችና ስሇ ኢህራም ክሌልች م


የኢሔራም ክሌልች በሁሇት ይከፇሊለ፡፡ ጊዜን የሚመሇከት እንዱሁም ቦታን የሚመሇከት ፡፡ * ጊዜን የሚመሇከተዉ ከሏጅ ጋር ብቻ የተሳሰረ ነዉ ዐምራ ሇማዴረግ የጊዜ ገዯብ የሇዉም፡፡ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-(የሏጅ ጊዜ የታወቁ ወራት ናቸዉ ) እነሱም ሶስት ናቸዉ ሸዋሌ፣ ዙሌ ቂዔዲና ዙሌ ሑጃ በመባሌ ይታወቃለ፡፡


16





* ላሊዉ ቦታን የሚመሇከት ነዉ እነሱም፡- አምስት/5/ ናቸዉ ነቢዩ  የከሇሎቸዉ የሆኑ ኢብኑ አብባስ  እንዲወሱት ረሱሌ  ሇመዱና ህዝቦች ዙሌ ሐሇይፊህ ሇሻም ህዝቦች አሌጁህፊህ ፣ ሇነጅዴ ህዝቦች ቀርነሌ መናዚሌ እና ሇየመን ህዝቦች የሇምሇምን የኢህራም ክሌሌ አዴርገዋሌ ፡፡ እነኝህ ክሌልች አሁን ስማቸዉ ሇተጠቀሱት ህዝቦችና ሏጅ ወይም ዐምራ ሇማዴረግ በነሱ በኩሌ አቋርጠዉ ሇሚመጡ ህዝቦች ኢሔራም የሚያዯርጉበት ክሌልች (ሚቃቶች)ናቸዉ፡፡ መኖሪያቸዉ ከሏረም ክሌሌ ዉጪ ከሚቃት ክሌልች ዉስጥ ያለ ከተሞች( እንዯ ጅዲ የመሳሰለት አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች) ኢሔራም የሚያዯርጉት ባለበት ቦታ ሲሆን ሚቃታቸዉ መኖሪያቸዉ ነዉ፡፡ የመካ ከተማ ነዋሪዎች ሏጅ ሇማዴረግ ከቤታቸዉ ኢህራም ያዴረጉ ፡፡( ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት) አዑሻ አሊህ ይዉዯዴሊትና ነቢዩ  ሇኢራቅ ህዝቦች ዛቱ ኢርቅ የሚባሌ ክሌሌ አዴርገዋሌ ፡፡(አቡዲዉዴና ነሳዑ የዘገቡት)


17


* ሐሇተኛዉ አሌ ጁህፊ ይባሊሌ የቆየች የደሮ ከተማ ስሇነበረች ፇራርሳሇች በእሷና በመካ ከተማ መካከሌ ሶስት መራሂልች ይገኛለ (183 ኪ.ሜ) ራቢግ እሚባሌ ቦታ ሊይ በጁህፊ ሇዉጥ የሻም ሰዎችና እንዱሁም በነሱ በኩሌ አቋርጠዉ ሇሚመጡ ህዝቦች ኢህራም የሚያዯርጉበት ክሌሌ ነዉ ነገር ግን በዙሌ ሐሇይፊ ሊይ ካሇፈ ዙሌሐሇይፊ ሊይ ኢህራም ማዴረግ ግዯታ ይሆንባቸዋሌ ፡፡


* ሶስተኛዉ ቀርነሌ መናዚሌ ይባሊሌ (አሰይሌ ) ተብልም ይጠራሌ በእሱና በመካ ከተማ መካከሌ ሁሇት መራሂልች ይገኛለ(75 ኪ.ሜ) የነጅዴ ሰዎችና እንዱሁም በነሱ በኩሌ


18


አቋርጠዉ ሇሚመጡ ህዝቦች ኢህራም የሚያዯርጉበት ክሌሌ ነዉ፡፡ م





*አምስተኛዉ ዛቱ ኢርቅ ይባሊሌ የነጅዴ ሰዎች( አድሪበህ) ብሇዉ ይጠሩታሌ በመካና በዛቱ ኢርቅ መካከሌ ሁሇት መርሃሊዎች ይገኛለ(94 ኪ.ሜ) ሇኢራቅ ህዝቦችና እንዱሁም በነሱ በኩሌ አቋርጠዉ ሇሚመጡ ህዝቦች ኢህራም የሚያዯርጉበት ክሌሌ ነዉ፡


መኖሪያቸዉ ከሏረም ክሌሌ ዉጪ ከሚቃት ክሌልች ዉስጥ ያለ ከተሞች ኢሔራም የሚያዯርጉት ባለበት ቦታ ሲሆን


19


ሚቃታቸዉ መኖሪያቸዉ ነዉ፡፡ የመካ ከተማ ነዋሪዎች ሏጅ ሇማዴረግ ከቤታቸዉ ኢህራም ሲያዯርጉ ዐምራ ሇማዴረግ ግን ከሏረም ክሌሌ ዉጭ ተንዑም ሄዯዉ ኢህራም ያዴርጉ ነበዩ  እንዱህ ብሇዋሌ፡- ሇአቡ በክር ሌጅ አብዯረህማን ሇሚባሇዉ አኢሻ ዐምራ ማዴረግ በፇሇገች ጊዜ ሇዐምራ ኢህራም እንዴታዯርግ እህትህን ያዝና ከሏረም ክሌሌ ዉጭ ዉጣ ብሇዉ አዘዉታሌ፡፡ 


ሇኢሔራም በተከሇለ ቦታዎች በግራና በቀኝ አቅጣጫ አቋርጠዉ ሇሚመጡ ሰዎች ከተከሇለት ቦታዎች ሇነሱ በጣም በሚቀርቧቸዉ አቅጣጫ ሲዯርሱ ኢህራም ማዴረግ አሇባቸዉ በግራና በቀኝ አቅጣጫ ሇኢህራም ከተከሇለ ቦታዎች ማንኛዉንም ማግኘትና መቅጣጨት ያሌቻለ ሰዎች ሇምሳላ ፡- ሱዲን ሀገር የሚኖሩና እንዱሁም በነሱ በኩሌ አቋርጠዉ ሇሚመጡ ህዝቦች ኢህራም ማዴረግ ያሇባቸዉ ጂዲ ሲዯርሱ ነዉ፡


ሏጅን ወይም ዐምራን ያሰበ ሰዉ እነኝህ ክሌልች(ሚቃቶች) ሊይ ኢህራም ሳያዯርግ ማሇፍ አይፇቀዴሇትም ሏጅን ወይም ዐምራን በማሰብ በአዉሮፕሊን የሚጓዝ ሇኢህራም


20


በተመዯቡ(በተከሇለ) ቦታዎች አቅጣጫ በሚዯርስ ጊዜ ኒያ( ኢህራም ) ማዴረግ ግዳታ ይሆንበታሌ እነኝህ ክሌልች ሳይዯርስ የኢህራም ሌብሱን በመሌበስ በቅዴሚያ ይዘጋጅ በነሱ አቅጣጫ ሲዯርስ በፍጥነት የኢህራምን ኒያ ማሰብ (መነየት) አሇበት፡፡


ኢህራሙን አዉሮፕሊኑ ጅዲ እስከሚያርፍ ዴረስ ማቆየት አይቻሌም ይህን ማዴረግ የአሊህን ወሰኖች ከመተሊሇፍ ይመዯባሌ አሊህ  እንዴህ ብሎሌ የአሊህን ወሰኖች የተሊሇፇ ራሱን በዴሎሌአጥጦሊቅ 1 የአሊህን ሔግ የሚተሊሇፍ እነርሱ በዯሇኞች ናቸዉአሌ-በቀራህ 229 አሊህንና መሌዔክተኛዉን ያሌታዘዘ ወሰኖችን የጣሰም እሳትን ያስገባዋሌ፡፡ ከዉስጧም ዘወትር ይኖራሌ ፡፡አዋራጅ የሆነ ቅጣት ይጠብቀዋሌ ፡


ኢህራም፡-ማሇት ሏጅ ወይም ዐምራ ስነ-ስርዒት ዉስጥ መግባትን መነየት ነዉ


21





ሏጅ ወይም ዐምራ ሇማዴረግ ሳያስብ በኢህራም ክሌልች ሊይ ያሇፇ ካሇፇ በኋሊ ሏጅ ወይም ዐምራ ማዴረግ ከፇሇገ መስራት አሇብኝ ብል እወሰነበት ቦታ ሊይ ኒያ (ኢህራም) ያዴርግ ሏጅ ወይም ዐምራ ሇማዴረግ ሳያስብ በኢህራም ክሌልች ሊይ ያሇፇ መካ መሄዴ የፇሇገዉ ሇላሊ ጉዲይ ከሆነ (ሇምሳላ) እዉቀት ፍሇጋ፣ ቤተሰብ ሇመጠየቅ ፣ ሇህክምና ፣ ሇንግዴና ሇላሊም ነገር ይሁን ከአሁን በፉት ሏጅ አዴርጎ ከሆነ ኢህራም ማዴረግ ግዳታ አይሆንበትም፡


ሇሏጅ ወይም ሇዐምራ ኒያ(ኢህራም) ማዴረግ ሏጅና ዐምራ በሰራ ሰዉ ሊይ ግዳታ አይዯሇም ሏጅና ዐምራ በሰዎች ሊይ ግዳታ የሚሆኑት በዔዴሜ (በሔይዎት) አንዴ ጊዜ ብቻ ነዉ ነቢዩ  ሏጅ በሰዎች ሊይ በየዒመት ሁሌ ጊዜ ግዳታ ይሆናሌን ? ተብሇዉ ተጠየቁ ነቢዩ  በዔዴሜ አንዴ ጊዜ


22


ብቻ ነዉ ከአንዴ በሊይ የሚጨምር ካሇ ትርፍ ነዉ በማሇት መሌሰዎሌ፡፡ እንዱሁ ዐምራም ከሏጅ ጋር ተመሳሳይ ነዉ በዔዴሜ አንዴ ጊዜ ብቻ ነዉ ግዳታ የሚሆነዉ፡፡ ነገር ግን በነኚህ ሇኢህራም በተከሇለ (በተመዯቡ) ቦታዎች ሊይ ሇሚያሌፍ ሰዉ ሇዐምራም ሆነ ከአሁን በፉት ሏጅ ያዯረገ ቢሆንም እንኳ የሏጅ ወራት ገብቶ ከሆነ ሇሏጅ አጂር እንዱፃፍሇትና ሇኢህራም በተመዯቡ ክሌልች አጠገብ ምን ጊዜም ባሇፇ ቁጥር ማንኛዉም ሰዉ ኢህራም ማዴረግ ግዳታ ነዉ የሚሌ ዉዝግብ ስሊሇ ከዚህ ሇመዉጣት ሲባሌ ኢህራም አዴርጎ ማሇፈ በዯረጃ ይበሌጣሌ፡፡ أغقاعما غِّلاكمثلاثةم





የሀጅ ስራ አፇፃፀም ሂዯት ሇሶስት ይከፇሊሌ م


* የመጀመሪያዉ (አት-ተመቱዔ) ዐምራ አዴርጎ እስከ ሏጅ ዴረስ ነፃ መሆን ተመቱዔ ማሇት በሏጅ ወራት ‹ ሇዐምራ ብቻ ኒያ (ኢህራም) በማዴረግ ከዚያም የኡምራን ስራ ከዔባን በመዞር ፤ በሶፊና በመርዋ መካከሌ ምሌሌስ በማዴረግና ፀጉሩን በማሳጠር እንዯጨረሰ ከኢህራሙ ይፇታ(ወዯ መዯበኛ አኗኗሩ ይመሇስ) ፡፡ በዚያዉ አመት ዙሌ ሂጃ ስምንት ሊይ( የዉመ-አተርዊያ ) ሇሀጅ ኒያ (ኢህራም ) ማዴረግ ነዉ፡: م


ትክክሇኛዉ የሏጅ ወራት የሚባለት ከሸዋሌ ወር መጀመሪያ አንስቶ እስከ ዙሌ ሂጃ ወር መጨረሻ ዴረስ ያለት ጊዜያት ናቸዉ


23





* ሁሇተኛዉ አሌ ቂራን ይባሊሌ አሌቂራን ማሇት በሏጅ ወራት ዐምራንና ሏጅን በማጣመር በአንዴ ሊይ መነየት (ኢህራም) ማዴረግ ወይም(ቂራን ማሇት)በሏጅ ወራት ዐምራን ኒያ(ኢህራም) አዴርጎ ከገባ በኋሊ ከዚያም የኡምራዉን ጦዋፍ ከመጀመሩ በፉት(በተሇያዩ ምክንያቶች የሀጅ ኒያን በዐምራ ሊይ ማካተት ነዉ፡፡ መካ እንዯዯረሰ የመግቢያ ጦዋፇ(ጦዋፇ ሌቁደም)ያዯርጋሌ በሶፊና በመርዋ መካከሌም ሇዐምራና ሇሀጅ አንዴ ጊዜ ብቻ (ማሇት ሰባት ጊዜ)ምሌሌስ ያዯርጋሌ ከዚያም እስከ ኢዴ ቀን(ዙሌሂጃ 10) እስከሚዯርስ በኢህራም ሊይ መቆየትአሇበት ፡፡ የመግቢያ የሆነዉን ጦዋፍ ከጨረሰ በኋሊ በሶፊና በመርዋ መካከሌ የሚያዯርገዉን ምሌሌስ ሇጦዋፇሌ ኢፊዲ(የኢዴ ቀን ወይም በላሊ ቀን ከዔባን ) እስከሚዞር ዴረስ ማቆየት ይቻሊሌ . በተሇይም አንዴ ሰዉ መካ ሲዯርስ የዘገየ ሆኖ ከዯረሰ በሶፊና በመርዋ መካከሌ ምሌሌስ ካዯረኩ ሀጅ ያመሌጠኛሌ ብል የሚፇራ ከሆነ ፡፡





* ሶስተኛዉ ኢፍራዴ ይባሊሌ. አሌኢፍራዴ ማሇት በሏጅ ወራት ሇሏጅ ብቻ ኒያ (ኢህራም) ማዴረግ ነዉ መካ እንዯዯረሰ የመግቢያ ጦዋፇ (ጦዋፇሌቁደም) እና የሏጅን ሰዔይ ( በሶፊና በመርዋ መካከሌ ምሌሌስ) ያዯርጋሌ፡፡ ከኢህራሙ ሳይፇታ የኢዴ ቀን (ዙሌ ሂጃ 10) እስከሚዯርስ መቆየት አሇበት ፡፡የሏጅን ሰእይ ከሚና መሌስ ማዴረግ ይቻሊሌ እዚህ ሊይ የምንረዲዉ ሀጅ ብቻ ሇማዴረግ ኒያ ያዯረገ እና ሏጅና ዐምራን አጣምሮ ሇመስራት ኒያ (ኢህራም) ያዯረገ ተመሳሳይ ስራ እንዯሚሰሩ እንረዲሇን ነገር ግን ቃሪን ሁሇት ስራዎችን ባንዴ ጊዜ ስሇሰራ ማረዴ አሇበት፡፡ (ሙፍሪዴ) ሇሏጅ ብቻ ኒያ ያዯረገ ማረዴ የሇበትም፡፡





ከሶስቱ የሏጅ መፇፀሚያ መንገድች በዯረጃ ተመቱዔ በሊጭ ነዉ ምክንያቱም ረሱሌ ባሌዯረባዎቻቸዉን ያዘዟቸዉና የመረጡሊቸዉ ተመቱዔን ነበርና ሇዚህም ነዉ ሀጅ ብቻ


25


ሇማዴረግ ኒያ (ኢህራም) አዴርገዉ የነበሩትን ወዯ ዐምራ እንዱቀይሩ ያዘዟቸዉ፡፡ ኢብኑ አብባስ  ስሇሀጅ ሙተኣ ተጠየቀ ሙሀጅሮች ፤ አንሷሮች፤ የረሱሌ  ሚስቶችና እኛም ሀጅ ብቻሇማዴረግ ኒያ አዯረግን መካ እንዯገባን ረሱሌ  ሏጅ ብቻ ሇማዴረግ ኒያ አዴርጋችሁ የነበረዉን ወዳ ዐምራ ቀይሩት አለ ወዳ አሊህ ሇመቃረብ የሚሰዋ እንሰሳ የያዘ ሲቀር ከዔባን እንዱሁም በሶፊና በመርዋ መካከሌ ምሌሌስ አዯረግን ከሚስቶቻችን ጋር ግንኙነት ፇፀምን ማንኛዉንም ሌብስ ሇበስን ብሎሌ (ቡኻሪ የዘገቡት ) 


ሙተመቲዐ ወይም ቃሪኑ የሚያርዯው(የሚሰዋው) ካጣ እንዱሁም የሚገዛበት ብር ካሊገኘ ብር ቢኖረዉም ሇቀሇብና ሇሀገሩ መመሇሻ የሚፇሌገዉ ከሆነ ማረዴ ግዳታ አይሆንበትም ፡፡ ፆም ይፁም አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡- (እስከ ሏጅ ዴረስ በዐምራ የተጣቀመ ከሀዴይ የቻሇዉን (ሇመስዋዔትነትያቅርብ) ይህን ያሊገኘ በሏጅ ወራት ሶስት ቀናትን(ወዯ ቤተሰቦቻችሁ) ስትመሇሱ ዯግሞ ሰባት ቀናትን ይፁም (ሀዴይን የሚተኩና የተሟለ )አስር ቀናት ይሆናለ ፡፡





ሶስቱን ቀናት በአያምትተሸሪቅ ቀናት ዉስጥ መፆም ይችሊሌ እነኝህ ቀናት ከዙሌ ሂጃ አ11ኛዉ ፤ አ12ኛዉና አ13ኛዉ ናቸዉ ፡፡ አኢሻና ኢብኑ ኡመር  ፡-አያመትተሸሪቅ መፆም አይቻሌም ሀዴይ (የሚሰዋዉ) ያሊገኘ ሰዉ ሲቀር ብሇዋሌ፡፡ (ቡኻሪ የዘገቡት) ከነኝህ ቀናት በፉት መፆም ይችሊሌ ሇዐመራ ኒያ( ኢህራም) ካዯረገ በኃሊ ማረዴ እንዯማይችሌ እርግጠኛ ከሆነ የአሊህ መሌዔክተኛ  ፡- ዐምራ ቂያማ ቀን ዴረስ ከሏጅ ዉስጥ ገብታሇች ብሇዋሌ ፡፡ ሶስቱን ቀናት ሇዐመራ ኒያ( ኢህራም) ካዯረገ በኃሊ የፆመ በእርግጥ ሏጅ ዉስጥ እንዯፆመ ነዉ፡፡ ነገር ግን እነኝህን ቀናት የኢዴ ቀን(ዙሌሂጃ 10) መፆም አይቻሌም፡፡ አቡ ሰዑዴ  ረሱሌ  ሁሇት ቀናትን ከመፆም ከሌክሇዋሌ ዑዴ አሌፇጥርና ከዙሌ ሂጃ አ 10ዉን ቀን ብሎሌ ፡፡( ቡኻሪና ሙስሉም የዘገቡት )


የሏዴዩ(የሚሰዋዉ) አይነት ግመሌ፣ ከብት፣ በግና ፍየሌ ናቸዉ፡፡ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-( ሇሁለም ህዝቦች ሃይማኖታዊ ሥርዒቶችን ዯንግገናሌ የአሊህን ስም ከሇማዲ እንስሳት በሇገሳቸዉ ሲሳይ ያወሱት ዘንዴ (ይህን አዯረግን) (አሌ-ሏጅ34) ሇማዴ እንስሳት የሚባለት ግመሌ ከብት ፍየሌ እና በግ ናቸዉ አንዴ ፍየሌ ወይም በግ ሇአንዴ ሰዉ በቂ ነዉ አንዴ ግመሌ ወይም ከብት ሇሰባት ሰዎች በቂ ነዉ፡፡ ጃቢር  ረሱሌ  ግመሌ ወይም ከብት ሊይ ሰባት ሰዎች እንዱጋሩ አዘዉናሌ ብሎሌ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበዉታሌ)





የሚታረዯዉ እንስሳ ሁሇት ነገሮች ያሟሊ መሆን አሇባቸዉ 1. ግመሌ ከሆነ አምስት ዒመት የሞሊዉ መሆን ከብት ሁሇት አመት ፍየሌ አንዴ ዒመት በግ ስዴስት ወር ከነዚህ ዔዴሜ ያነሰ ከሆነ አይቻሌም ረሱሌ  እንዲታርደ አምስት ዒመት የሞሊት ግመሌ ካሌሆነች በስተቀር ይህችን ግመሌ ማግኘት ካሌቻሊችሁ ስዴስት ወር የሞሊዉ በግ ማረዴ ትችሊሊችሁ ብሇዋሌ ፡፡(ቡኻሪ ሲቀሩ ላልቹ የዘገቡት) .


ሀዴዩ የሚታረዴበት ቦታ ሚና ፤ መካና ሀረም ነዉ ረሱሌ  መካ የሚገኙ መንገድች በሙለ እነሱ ሊይ ማረዴ እንዱሁም ወዯ መካ መግቢያ ማዴረግ ይፇቀዲሌ ብሇዋሌ፡፡(አቡዲዉዴ


29


ዘግበዉታሌ)መካ መታረደ ሇዴሆች በጣም ጠቃሚ ነዉ መካ ሲታረዴ የዑዴ ቀን ወይም ከዑዴ በኃሊ ባለት ሶስት ቀናት ዉስጥ ስሇሆነ ሇዴሆች በጣም ጠቃሚ ነዉ ሀዴዩን ከሀረም ክሌሌ ዉጭ ያረዯ ሇምሳላ አረፊ ሊይ ወይም ላሊ ቦታ ግሌፅ በሆነዉ ንግግር እንዲሊረዯ ነዉ የሚቆጠረዉ፡أص


የሚታረዴበት ጊዜ የዑዴ ቀን ፀሃይ ከፍ እንዲሇች ሶሊት የሚሰገዴበት መጠን ካሇፇ ጀምሮ አያመትተሸሪቅ መጨረሻ ዴረስ ነዉ ረሱሌ  የኢዴ ቀን ረፊዴ ሊይ ነዉ ያረደት አያመትተሸሪቅ በሙለ ማረዴ ይቻሊሌ የሚሌም ሏዱስም አሇ የቂራንና የተመቱዔ ሏዴይን ከዑዴ ቀን በፉት ማረዴ አይፇቀዴም ረሱሌ  ከዑዴ ቀን በፉት አሊረደም ረሱሌ  ሏጅ ሊይ የምትሰሯቸዉን ስራዋች ከኔ ያዙ ብሇዋሌ እንዱሁም ከአያመትተሸሪቅ ማሳሇፍ አይቻሌም፡፡ በነኝህ አራት ቀናት ዉስጥ ቀን ላሉት ማረዴ ይቻሊሌ ግን ቀን መሆኑ በዯረጃ የበሇጠ ነዉ፡፡


30





ሀዴዩ መታረዴ ያሇበት ሁኔታ ግመሌ ከሆነ ች ግራ እጇን ታስራ እንዯቆመች ይህ ካሌተቻሇ እንዯተንበረከከች ማረዴ ይቻሊሌ ከግመሌ ውጭ ያለ እንስሶች ከሆኑ በጎናቸዉ ከተኙ በኃሊ ነዉ መታረዴ ያሇባቸዉ 


የሚያርዴ ሰዉ በሚያርዴ ጊዜ ቢስሚሊ ማሇት ግዯታ ነዉ የሚታረዯዉ እንስሳ የአሊህ ስም ካሌተወሳበት ሃሊሌ ሉሆን አይችሌም(በክት ነዉ) አሊህ  እንዱህ ብሎሌ፡-( (ሲታረዴ) የአሊህ ስም ያሌተወሳበትን (እንስሳ ሥጋ)አትመገቡ፡፡እርሱ አመፅ ነዉና)( አሌ-አንዒም 121)፡፡ ይህ ከሆነ ዯግሞ ሀዴዩ ተቀባይነት አያገኝም መመገብም አይቻሌም በክት ነውና፡


በኢህራም ወቅት የሚከሇከለ ነገሮች م





ማንኛዉም ሏጅ ወይም ዐምራ አዴራጊ በኢህራም ወቅትየሚከሇከሊቸዉ ነገሮች ሇሶስት ይከፇሊለ፡፡


በሁሇቱም ፆታዎች ሊይ ሏራም(ክሌክሌ) የሆነ አሇ በወንድች ብቻ ክሌክሌ የተዯረገ አሇ እንዱሁም በሴቶች ብቻ ሀራም የሆነ አሇ


በሁሇቱም ፆታዎች ሊይ ሏራም የተዯረገዉ እርሱም፡-


1. የራስን ፀጉር በመሊጨትም ይሁን በላሊ መንገዴ ማስወገዴ አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-(ሏዴይ ከሥፍራዉ እስከሚዯርስ ዴረስ ፀጉራችሁን አትሊጩ) ፡፡( አሌ-በቀራህ 196) በርካታ ዐሇማዎች መሊ ሰዉነት ሊይ የሚገኙ ፀጉሮችን ከራስ ፀጉር ጋር ተመሳሳይ ህግ አዴርገዋሌ ስሇዚህ ሙህሪም የሆነ ባጠቃሊይ ከመሊ ሰዉነቱ ሊይ አንዱትንም ፀጉር ቢሆን እንኳ ማስወገዴ አይችሌም ፀጉሩን የሊጨ ምን አይነት መቀጫ እንዲሇበት አሊህ በማያሻማ መሌክ ተናግሯሌ፡-


32


(ከመካከሊችሁ በሽተኛ የሆነ ወይም ከራሱ ሊይ ችግር ያሇበት ሰዉ (ቢሊጭ) የፆም፣ የምፅዋት ወይም የመስዋእት ቤዛ መክፇሌ ግዴ ይሆንበታሌ )፡፡ ረሱሌ  ፆሙ ሶስት ቀናት እንዯሆነም ምፅዋት ከሆነ ሰዎች ከሚመገቧቸዉ ሶስት ቁና ሇስዴስት ዴሆች ሇያንዲንዲቸዉ ግማሽ ቁና መስጠት መስዋዔት(እርዴ) ከሆነ አንዴ ፍየሌ (ወይም በግ)ማረዴ እንዯሆነ አብራርተዋሌ ፡


2.ጥፍርን መቁረጥ ወይም መንቀሌ እጅ ሊይና እግር ሊይ ያለ ጥፍሮች ተመሳሳይ ናቸዉ ነገር ግን ጥፍሩ ተሰብሮ ከተቸገረ የሚያስቸግረዉን ብቻ መቁረጥ ይችሊሌ (መቀጫ) ቤዛ የሇበትም ፡


3. ኢሔራም ሊዯረገ ሰዉ ኢሔራም ካዯረገ በኋሊ ሰዉነቱም ሊይ ሆነ ሌብሱ ሽቶ መቀባት አይፇቀዴሇትም ረሱሌ  ዒረፊ ቁሞ እያሇ ግመለ ስሇገዯሇችዉ ሙሔሪም(ሶሃባ) ሽቶ እንዲትቀቡ ት ምክንያቱንም ሲገሌፁ የቂያማ ቀን ሇብበይክ እያሇ ስሇሚነሳ ብሇዋሌ፡፡





33


4. የጋብቻ ዉሌ መፇፀም ረሱሌ  ሙሔሪም ሰዉ አያገባም አይዴርም ፣ አያጭምም ብሇዋሌ(ሙስሉም የዘገቡት) ሙሔሪም የሆነ ሰዉ ማግባትና ሇሴት ወሌይ በመሆንም ይሁን ወኪሌ የጋብቻ ዉሌ መፇፀም አይፇቀዴሇትም፡፡





5. በስሜት ከሴት ጋር መነካካት፣ መሳሳምና መዯባበስ አይፇቀዱም م


34


6. ከሴት ጋር ግንኙነት መፇፀም አሊህ  እንዱህ ብሎሌ፡-( በነኝህ (ወራት) ዉስጥ ሏጅን በራሱ ሊይ ግዲጅ ያዯረገ ሏጅ ዉስጥ ከሴት ጋር መገናኘት፣(በአሊህ ሊይ) ማመፅም፣(ከባሌዯረቦቹ )ጋር መከራከርም የሇበትም )፡፡ ከሴት ጋር መገናኘት ሏጃጅ(ሙሔሪም)ሉርቃቸዉ የሚገቡ ከሆኑ ነገሮች ክሌክሌነቱ በጣም ጠንከር ያሇ ነዉ፡፡


ከሴት ጋር መገናኘት ሁሇት ሁኔታዎች አለት ፡፡ የመጀመሪያዉ ግንኙነቱ የተፇፀመዉ ከመጀመሪያዉ ተሀለሌ በፉት ከሆነ ሁሇት ባህሪዎች አለት እነሱም፡- 1. ግመሌ ወይም ከብት ማረዴ ምንም ነገር ሳይመገብ ሇዴሆች ማከፊፇሌ 2. ሏጁ ዉዴቅ ነዉ ግን ማቋረጥ የሇበትም ተጨማሪ በሚቀጥሇዉ ዒመት ሳያዘገይ ቀዶማዉጣት ግዳታ ይሆንበታሌ. (ሏጅ ሊይ ሙሔሪም ከሚከሇከሊቸዉ) ከግንኙነት ዉጭ ያለት ሏጅን ዉዴቅ አያዯርጉትም፡፡ *ሁሇተኛዉ ሁኔታ ግንኙነቱ የተፇፀመዉ ከተሀለሇሌ አወሌ(ከመጀመሪያዉ መፇታት) በኋሊ ከሆነ ማሇት ጀምረተሌ አቀባ ሊይ ጠጠር ከወረወረና ከተሊጨ በኋሊ ግን ከጦዋፇሌ ኢፊዶ በፉት ሏጁ ትክክሌ ነዉ ነገር ግን ሁሇት ነገሮች ግዳታ ይሆኑበታሌ፡፡ 1. ፍየሌ (ወይም በግ) ማረዴ ምንም ነገር ከስጋዉ ሳይመገብ ሇዴሆች ማከፊፇሌ . 2. ከሏረም ክሌሌ በመዉጣት ሽርጥና ጋቢ ሇብሶ ኒያ (ኢህራም) በማዯስ ሇኢፊዶ ጦዋፍ ማዴረግ፡፡ .7 ،ّٓ 


7.ሙህሪም ከሚከሇከሊቸዉ ነገሮች የደር አዉሬ ማዯን፡፡


35


ሙህሪም እያወቀ አዉሬ ከገዯሇ መቀጫ አሇበት አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡- (ከናንተ እያወቀ ይህን የፇፀመ ከመካከሊችሁ ፍትሃዉያን ሰዎች በሚሰጡት ብይን መሰረት የገዯሇዉን እንስሳ ምትክ ከቤት እንስሳዎች ከዔባ ዯራሽ መስዋዔት ይተካሌ ፡፡ ወይም ዴሆችን ያበሊሌ አሉያም ይህን የሚመጥን ፆም ይፆማሌ )፡፡ ( አሌ-ማኢዲ፡95) ሇምሳላ፡- እርግብ ከገዯሇ ፍየሌ ምትክ ይሆናሌ ምርጫ ይሰጠዋሌ ፍየሌ አርድ ሇዴሆች ማከፊፇሌ ወይም ፍየሎን በማስገመት በዋጋዋ ሌክ ሰዎች ከሚመገቡት የአንዴ ጊዜ ምግብ ሇዴሆች መስጠት


36


ሇያንዲንደ ዴሃ ያንዴ ቁና ግማሽ ወይም ዴሆቹን መመገብ በመተዉ በዴሆቹ ቁጥር ሌክ የመፆም ምርጫ አሇዉ ዛፍ መቁረጥ በሙህሪም ሊይ ሙህሪም ስሇሆነ አይዯሇም የሚከሇከሇዉ ከኢህራም ጋር የሚያገናኘዉ ነገር የሇም፡፡ ሀራም የሚሆነዉ ሀረም ክሌሌ ዉስጥ ባሇ ሰዉ ሊይ ነዉ ሙህሪም ቢሆንም ባይሆንም ስሇዚህ አረፊ ሊይ ያሇን ዛፍ ሙህሪም የሆነም ያሌሆነም መቁረጥ ይችሊሌ .ግን ሙዝዯሉፊ እና ሚና ሊይ ያለ ዛፎች በሙህሪምም ሊይ ሆነ ሙህሪም ባሌሆነ ክሌክሌ ናቸዉ፡፡ ምክንያቱም አረፊ ከሀረም ክሌሌ ዉጭ ስሇሆነ ሙዝዯሉፊና ሚና ሀረም ክሌሌ ዉስጥ ስሇሆኑ ነዉ ፡፡


ወንድችን ብቻ የሚመሇከቱ ሁሇት ክሌክሌ ነገሮች አለ እነሱም፡- 1. ራስን መሸፇን ረሱሌ አረፊ ሊይ ከግመለ ወዴቆ ስሇሞተዉ ሶሃባ ‹‹ራሱን እንዲትሸፍኑ››ብሇዋሌ(ቡኻሪ ሙስሉምየዘገቡት)ወንዴ ራሱን በጥምጣምና በኮፉያ በላሊም ነገር መሸፇን አይችሌም. ከራሱ ጋር የማይነካካ ከሆነ ዣንጥሊ፣ የመኪና ጣራና ዴንኳን ላሊም ነገር ቢሆን ችግር የሇበትም፡፡ በራሱ ሻንጣዉን ቢሸከም ችግር የሇበትም እንዱሁም ዉሃ ዉስጥ ቢገባ ራሱ በዉሃ ቢሸፇን እንኳ ችግር አያመጣም


2. ወንድችን ብቻ ከሚመሇከቱ ክሌክሌ ነገሮች የተሰፊን ሌብስ መሌበስ ማሇትም በተሇምድ የሚሇበስ ሌብስ ሰዉነቱን ሙለ በሙለ የሚሸፍን ጀሇቢያን ይመስሌ ወይም ከሰዉነቱ ከፉለን የሚሸፍን ሱሪ፣ ፓንት ፣ኹፍ፣ የጅ ጓንትና የግር


38


ሹራብ አብዯሊ ኢብኑ ኡመር  እንዲወሱት ረሱሌ ሙህሪም ሰዉ ምን አይነት ሌብስ ነዉ መሌበስ ያሇበት ተብሇዉ ተጠየቁ ጀሇቢያ፣ጥምጣም፣ በራኒስ ፣ሱሪ፣ኹፍና ማንኛዉንም ሌብስ ዘዔፇራንና ወርስ በሚባሌ ቀሇም የተነከረ መሌበስ አይፇቀዴሇትም ብሇዋሌ ፡፡(ቡኻሪናሙስሉም የዘገቡት)ግን ሽርጥ ወይም የሚገዛበት ብር ከላሇዉ ሱሪ መሌበስ ይችሊሌ እንዱሁም ነጠሊ ጫማ ወይም የሚገዛበት ብር ካሊገኘ ሽፍን ጫማ ቢሇብስ ችግር የሇበትም ረሱሌ  (ሽርጥ ያሊገኘ ሱሪ ይሌበስ ነጠሊ ጫማ ያሊገኘ ሽፍን ጫማ ይሌበስ ብሇዋሌ(ቡኻሪ ሙስሉም)ቀሇበት ሰዒት መነፀር የጆሮ ማዲመጫ ሙህሪም አይከሇከሌም ፡፡


እነኝህ ሁሇት ክሌክሌ ነገሮች የሚመሇከቱት ወንድችን ብቻ ነዉ. ሴት ግን ፀጉሯን መሸፇን አሇባት ኢህራም ሊይ የፇሇገችዉን መሌበስ ትችሊሇች ግን ጌጦችን ግሌፅ ማዴረግ ፣ የጅ ጓንት፣ ኒቃብ መሌበስና ፉቷን መሸፇን አይፇቀዴሊትም ወንድች ባካባቢዋ በሚያሌፈ ጊዜ ብቻ ሲቀር ይህ ከሆነ ግን ፉቷን መሸፇን አሇባት ሴት ፉቷን ዘመድቿ ካሌሆኑ በስተቀር እወንድች ፉት መግሇፅ ስሇማይፇቀዴሊት፡፡ ከራስ መሸፇኛ ጋር የተያያዘ የሌብስ አይነት ነዉ


የመጀመሪያዉ የፇፀመዉ እረስቶ ፣ ባሇማወቅ ፣ ተገድና ተኝቶ ከሆነ ምንም ነገር ወንጀሌም ሆነ ቤዛም(ካሳ) የሇበትም የሏጅ ስራዉ ዉዴቅ አይሆንም ግን ምክንያቱ ከተወገዯ በኋሊ የሚቀጥሌ ከሆነ ወንጀሇኛ ይሆናሌ ሇምሳላ፡- ሙህሪም ፀጉሩን ቢሸፍን የተኛ ሆኖ ምንም አይነት ነገር የሇበትም ከእንቅሌፈ ሲነሳ ቶል ፀጉሩን መግሇፅ አሇበት ፀጉሩን መግሇፅ ግዳታ መሆኑን እያወቀ ራሱን በመሸፇን ሊይ ከቀጠሇ ወንጀሇኛ ይሆናሌ ሇጥፊቱም ቤዛ(መቀጫ) ይኖርበታሌ፡፡



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲ ...

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲያን ሰው

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነ ...

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነት SHAWAL

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? ...

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰ ...

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ