መጣጥፎች

ኢትዮጵያ


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 4 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


የአሳታሚው መቅድም


የኢብኑ መስዐዴ ኢስሊሚክ ሴንተር ከተመሠረተበት ዒሊማ አንደ ቁርአንና ትክክሇኛ ሀዲስን መሠረት ያዯረጉ ኢስሊማዊ መፃህፍትን በሀገራችን በሰፉው በሚነገሩ ቋንቋዎች በማዘጋጀትና በመተርጎም ማ ቅረብ ሲሆን፤ ይህንንም ጥሪ ወደ ሶላት!!! የሚሌ ርዔሥ ያሇውን መፀሃፍ ሇአንባቢያን ሲያቀርብ ታሊቅ ዯስታ ይሰማዋሌ:: አንባቢያን በመፅሃፈ ዙሪያ ያሊቸውን አስተያየት እንዱጠቁሙ እየጠይቅን ባወቅነው የምንጠቀም ያዯርገን ዘንዴ አሊህን እንሇምነዋሇን::


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 5 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


የተርጓሚው መቅድም


በአሊህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ምስጋና ሇአሇማት ጌታ፤ ያ ሁለንም በሌክ ሇፇጠረው፤ ከፇጠረም በኋሊ መመሪያን በማውረዴ በምዴር ሊይ ስርዒትን ሊስተማረው አሊህ ተገባው። የአሊህ ሶሊትና ሰሊም የመሌዔክተኞች እና የነብያቶች መሪ በሆኑት በነብዩ ሙሀመዴ በቤተሰቦቻቸውና በባሌዯረቦቻቸው ሊይ ይሁን። ሶሊት ከስራዎች ሁለ በሊጭ፤ የትንሳዓ ቀን በመጀመሪያ የሚመረመር፤ ሇሁለም ስራዎች ተቀባይነት ወሳኝ የሆነ የኢባዲ አይነት ነው። ሶሊት በኢስሊም ይህ ነው የማይባሌ ስፍራ ቢኖረውም በብዙ ሙስሉሞች ዘንዴ ተገቢውን ዯረጃ ሲያገኝ አይስተዋሌም። በመሆኑም ከሶሊታቸው የሚዘናጉ ብልም የሚተው በርካታ ሙስሉሞችን ማየት እንግዲ አይዯሇም። የዚህም ዋነኛው ምክንያት የዔውቀት እጥረት በመሆኑ፡- የማህበረሰቡን እውቀት በማጎሌበት ሶሊት በኢስሊም ያሇውን ዯራጃ ማስገንዘብ ተገቢ ነው። ከዚህ አንጻር ሁለም ያአቅሙን ያህሌ ሀሊፉነቱን መወጣት አሇበት። ኢስሊማዊ ግዳታውም ነው። የዚህም መጽሏፍ አሊማ ይኀው ነው።


ይህ መጽሏፍ ስሇ ሶሊት ዯረጃና ጥቅም የሚያትተው “ሀያ አሇ ሶሊህ” በሚሌ ርዔስ በሸይኽ ኻሉዴ አቡ ሷሉህ በአረብኛ ቋንቋ የተጻፇው መጽሏፍ ትርጉም ነው። መጽሀፈም ሶሊት በኢስሊም ያሇውን ዯረጃ፤ ጥቅሙን፤ የማይሰግዴ ሰው የሚጠብቀውን እጣ ፇንታ፤ የሰጋጆችን የተሇያዩ ገጽታዎች እና ተቀባይነት ያሇው ሶሊት ምን መምሰሌ እንዲሇበት የሚያትት ዝርዝር ነጥቦችን አካቶ ይዟሌ። በተጨማሪም በሶሊት ዙሪ የሚያጠነጥኑ ጥያቄዎችን እና በተሇያዩ እውቅ ኡሇሞች የተሰጡትን መሌሶቻቸውን


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 6 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ሇአንባቢው ይረዲ ዘንዴ አክዬበታሇሁ። በጨረሻም ይህን ጽሐፍ ሇአንባቢያን ጠቃሚ እንዱያዯርገውና እኔንም ከምንዲው ተቋዲሽ ያዯርገኝ ዘንዴ ፇጣሪዬን አሊህ እየሇመንኩ፤ የአንባቢያን ገንቢ አሰተያየት እንዲይሇየኝ እጠይቃሇሁ። ኒዛሙዱን አወሌ (አቡ አይመን) ረመዲን 1431 ዒ.ሂ 


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 7 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


በአሊህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው። ሇአሇማት ጌታ ምስጋና ተገባው። አሊህ ሆይ የመጀመሪያዎቹም የመጨረሻዎቹም መሪ በሆኑት በነብያችን ሙሀመዴ በቤተሰቦቻቸው እንዱሁም በሁለም ባሌዯረቦቻቸው ሊይ ፣ ሶሊትን እና ሰሊምን አውርዴ። ሶሊት በኢስሊም ከፍ ያሇ ዯረጃና የሊቀ ስፍራ አሇው። ራስ የአካሌ ቁንጮ እንዯሆነው ሁለ ሶሊትም የኢስሊም ቁንጮ ነው። አካሌ ያሇ ራስ መኖር አንዯማይችሇው ሁለ እስሌምናም ያሇ ሶሊት አይመሰረትም።


የሶላት ደረጃ እና ቱርፋቱ


1. ሶሊት የተዯነገገው መሌዔክተኛው ሰማይ በወጡበት ላሉት (በሇይሇተሌ ሚዔራጅ) እዚያው ሰማይ ሊይ ሲሆን ላልች ኢባዲዎች ግን (የተዯነገጉት) በምዴር ሊይ መሆኑ የሶሊትን የሊቀ ክብርና ዯረጃ አመሊካች ነው።


2. ሶሊት፡- ብቸኛው በቀን አምስት ጊዜ በመዯጋገም የሚተገበር የኢስሊም ማዔዘን ነው። በወር አበባና በወሉዴ ዯም ጊዜ በስተቀር በምንም መሌኩ ተፇጻሚነቱ የጸና ነው።


3. ሶሊት፡- ከስራዎች ሁለ በሊጭ፤ እጅግ ያማረና አሊህ ዘንዴ በጣም ተወዲጅ የሆነ መሇኮታዊ ትዔዛዝ ነው። ነቢዩም እንዱህ በማሇት ገሌጸውታሌ።


متفق عليو[ [ » أفضل الأعمال الصلاة على وقتها «


"ከስራዎች ሁለ በሊጩ፤ ሶሊትን በወቅቱ (በጊዜው) መስገዴ ነው።"1


رواه أحمد والحاكم وصححو الألباني[ [ » استقيموا ولن تُحْصوا، واعلموا أن خير أعمالكم الصلاة، ولن يُحافظ على الوضوء إلا مُؤمن «


1 ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 8 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


“በሀቅ ሊይ ፅኑ፤ ሁለንም ስራ ሌታሟለ አትችለም። ከስራዎቻቹህ ሁለ በሊጩ ሶሊት መሆኑን እወቁ። ዉደዔን (ትጥበትን) አይጠባበቅም ሙዔሚን (አማኝ) የሆነ እንጂ።”1


4. ሶሊት፡- የእስሌምና ምሰሶ፤ የእምነት ጥንካሬ መሰረት፤ የአማኞች የአይን ማረፉያ ነው። መሌዔክተኛው እንዱህ ብሇዋሌ፡-


رواه أحمد والترمذي وصححو الألباني[ [ » رأس الأمر الإسلام، وعموده الصلاة، وذروة سنامو الجهاد في سبيل الله «


“የነገሮች ሁለ ዋናው (ራስ) ኢስሊም ነው። ምሰሶው ሶሊት ሲሆን ጉሌሊቱ በአሊህ መንገዴ ሊይ መታገሌ ነው።”2


5. ሶሊት፡- የሙስሉምነት ማስረጃ፤ የአማኝነት ምሌክት፤ ነፍስ ጥቡቅ የምትሆንበት (ክብርን የሚያጎናፅፍ) ተግባር ነው። ሇዚህም አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


«ንሰሃ በመግባት (ወዯ አሊህ ከተመሇሱ)፤ ሶሊትን (ዯንቡን ጠብቀው) ከሰገደ፤ ዘካንም (በአግባቡ) ከሰጡ የእምነት ወንዴሞቻችሁ ናቸው።”3


6. ሶሊት፡- የታማኝነት ምሌክት፤ ንፍቅናን የሚያጸዲ ተግባር ነው። ይህን በማስመሌከት መሌዔክተኛው እንዱህ ብሇዋሌ፡-


رواه أحمد وصححو [ » من صلى لله أربعين يومًا في جماعة، يدرك التكبيرة الأولى، كتب لو براءتان: براءة من النار، وبراءة من النفاق «


الألباني[


1 አህመዴ እና ሀኪም ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 2 አህመዴ እና ቲርሚዚይ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 3 አት-ተውባህ፡-11


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 9 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


“አርባ ቀን በተከታታይ የመጀመሪያውን ተክቢራ (ተክቢረተሌ ኢህራም) ሳያመሌጠው በጀምዒ ሇአሊህ ብለ የሰገዯ፤ አሊህ ከሁሇት ነገሮች ነጻ መሆኑን ይጽፍሇታሌ። ከዔሳት ነጻ መሆኑን እና ከኒፊቅ ነጻ መሆኑን።”1


7. ሶሊት፡- የተከበረና በሊጩ ኢባዲ፤ በጣም ትርፊማ ስራ፤ አሊህን ይበሌጥ እንዴንፇራውና ይበሌጥ እንዴንተናነስሇት የሚያዯርግ መሇኮታዊ ትዔዛዝ ነው። የሚከተሇው የነቢዩ ንግግር ይህን ሀሳብ ያጠናክረዋሌ።


رواه أحمد وحسنو الألباني[ [ » الصلاة خير موضوع، فمن استطاع أن يستكثر فليستكثر «


“ሶሊት በሊጩ ኢባዲ ነው። በብዛት መስገዴን የቻሇ ያብዛ።” 2


8. ሶሊት፡- ቸርና ሩህሩህ የሆነው ጌታ ትዔዛዝ፤ የምርጡ ነብይ ኑዛዜ፤ የሙስሉሞችና የሙዔሚኖች መገሇጫ ምሌክት ነው። አሊህም ይህን አስመሌክቶ እንዱህ ይሊሌ፡-


“(አምስት ወቅት) ሶሊቶችን በተሇይም የመካከሇኛዋን ሶሊት (በጊዜውና በተሟሊ ስርዒት) አዘውትራችሁ ፇጽሟቸው። ሇአሊህ ታዛዦች ሆናችሁም ቁሙ።” 3 ژ ٺ ٺ ٺ ٿ ژ طه: ١٤


‹‹ሇኔ ማስታወስም ሶሊትን በአግባቡ ስገዴ።››4


1 አህመዴ ዘግቦታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 2 አህመዴ ዘግቦታሌ፡፡ አሌባኒ ሀሰን ብሇውታሌ፡፡ 3 አሌ-በቀራ፡ 238 4 ጣሃ፡-14


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 10 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


9. ሶሊት፡- ዯረጃን ከፍ የሚያዯርግ፤ መጥፎ ነገርን የሚያስወግዴ፤ ከወንጀሌ የሚያነጻ ተግባር ነው። የሚከተለት የነቢዩ ሀዱሶች ሇዚህ ማስረጃ ናቸው።


فذلك « : قالوا: لا يبقى من درنو شيء. قال » أرأيتم لو أن نهرًا بباب أحدكم، يغتسل منو كل يوم خمس مرات. ىل يبقى من درنو شيء «


متفق عليو[ [ » مثل الصلوات الخمس يمحو الله بهن الخطايا


“እስኪንገሩኝ በአንዲችሁ ዯጃፍ ወንዝ ቢኖርና በቀን አምስት ጊዜ ገሊውን ቢታጠብ ከእዴፈ ይቀራሌን?” እነሱም አለ፡- ምንም ከእዴፈ አይቀርም። እሳቸውም አለ፡- “ይህ የአምስት ወቅት ሶሊቶች እና አሊህ በሰሊት ከወንጀሌ እንዳት እንዯሚያጸዲ የሚያሳይ ምሳላ ነው።” 1 ما من امرئ مُسلم تحضره صلاة مكتوبة، فيُحسن وضوءىا، وخشوعها، وركوعها، إلا كانت كفَّارة لما قبلها من الذنوب ما لم تُؤتَ «


رواه مسلم[ [ » كبيرة، وذلك الدىر كلو


“ማንኛውም ሙስሉም የፇርዴ (የግዳታ) ሶሊት ዯርሶበት፤ (የዚያን ሶሊት) ዉደዐን አስተካክል፣ ‹ኹሹዐ›ን እና ‹ሩኩዐ›ን አሳምሮ አይሰግዴም ሇሰራቸው ወንጀልቹ ማበሻ ቢሆንሇት እንጂ። ትሊሌቅ ወንጀልችን ከራቀ። በእንዱሁ ሁኔታ አመቱን ሙለ (ወንጀለ ይታበስሇታሌ)።”2


10. ሶሊት፡- ከዔሳት ነፃ መውጫ፤ ከአዯጋ መጠበቂያ፤ ከሀያለ ጌታ (ቁጣ) መዲኛ፤ ከዯጋጎች ጋር ጀነትን መጎናጸፉያ ነው። መሌዔክተኛው ይህን አስመሌክተው እንዱህ ብሇዋሌ፡-


1 ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡ 2 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 11 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


يعني الفجر والعصر ]رواه مسلم[ » لن يلج النار أحد صلَّى قبل طلوع الشمس وقبل غروبها «


“ማንኛውም ከፀሀይ መግቢያና መውጫ በፉት የሰገዯ (ሰው) እሳት አይገባም።”1 ማሇትም ሱብሂና አስር ሶሊትን رواه مسلم[ [ » من صلَّى الصبح فهو في ذمة الله، فانظر يا ابن آدم، لا يطلبنَّك الله من ذمتو بشيء «


“ሱብሂን (በጀምዒ) የሰገዯ በአሊህ ጥበቃ ስር ነው። የአዯም ሌጅ ሆይ አስተውሌ! (በሱ ጥበቃ ስር የገባን ሰው በመተናኮስ) አሊህ (በበቀሌ) አይፇሌግህ።”2


11. ሶሊት፡- የዴሌ እና የስኬት መሰረት፤ የስራ ተቀባይነት እና ከእሳት ነጻ የመሆን መረጃ፤ ጧትና ማታ ከሚሰሩ ስራዎች ሁለ አሊህ ባሪያውን በመጀመሪያ የሚተሳሰብበት ተግባር ነው። ሇዚህም የሚከተሇው የአሊህ ቃሌ ዋቢ ነው።


“ምዔመናን ፍሊጎታቸውን ሁለ በእርግጥ አገኙ (ዲኑ)። እነዚያም እነሱ በስግዯታቸው ውስጥ (አሊህን) ፇሪዎች።”3 ከዚያም አሇ፤ “እነዚያም እነሱ በስግዯታቸው ሊይ የሚጠባበቁ፤ እነሱ ወራሾች ናቸው፤ እነዚያ ፉርዯውስን (ሊዔሊይ ገነትን) የሚወርሱ በሷም ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው።”4


1 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 2 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 3 አሌ-ሙዔሚን፡- 1-2 4 አሌ-ሙዔሚን፡- 9-11


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 12 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ነብዩም እንዱህ ብሇዋሌ:- رواه النسائي وصححو الألباني[ [ » إنما ينصر الله ىذه الأُمَّة بضعيفها، بدعوتهم وصلاتهم وإخلاصهم «


“አሊህ ይህንን ህዝብ የሚረዲው በአቅመ ዯካሞች ፀልት፣ ስግዯት እና ሇአሊህ ባሊቸው ፍጹምነት (ኢኽሊስ) ነው።” 1 أخرجو أبو داود وحسنو الألباني[ [ » صلاة في إثر صلاة لا لغو بينهما كتاب في عليين «


“በሁሇት ሶሊቶች መሀሌ ምንም የማይጠቅሙ (ውዲቂ) ነገሮችን ሳይፇፅም አከታትል የሰገዯ በኢሉይን (የዯጋግ አገሌጋዮች ስራ በሚጻፍበት መዝገብ) ይጻፊሌ።”2 أخرجو الطبراني [ » أول ما يُحاسب عليو العبد يوم القيامة الصلاة، فإن صلحت صلح سائر عملو، وإن فسدت فسد سائر عملو «


والضياء وصححو الألباني[


“ማንኛውም ባሪያ የትንሳዓ ቀን (ጌታው ዘንዴ) ከስራዎቹ በመጀመሪያ የሚመረመረው ከሶሊቱ ነው። ሶሊቱ የተስተካከሇ ከሆነ ቀሪ ስራዎቹም የተስተካከለ ይሆናለ። ሶሊቱ የተበሊሸ ከሆነ ቀሪ ስራዎቹም የተበሊሹ ይሆናለ።”3


12. ሶሊት፡- የጉዞ ስንቅ፤ የመንፇስ እርካታ፤ የአካሌ መርጊያ፤ የአዔምሮ ብርሃንና የሌብ ሰሊም መጎናጸፉያ ነው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


1 ነሳዑ ዘግቦታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 2 አቡ ዲዉዴ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሀሰን ብሇውታሌ፡፡ 3 ጠበራኒና ዯያዔ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 13 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


«ሙሀመዴ የአሊህ መሌዔክተኛ ናቸው። ከርሱ ጋር ያለት (ባሌዯረቦቹ) በከሀዱ ሊይ ብርቱ ሲሆኑ፤ እርስ በእርሳቸው ይተዛዘናለ። ከአሊህ ቱርፊትንና ውዳታን የሚፇሌጉ ሲሆኑ አጎንባሾች እና ሰጋጆች ሆነው ታያቸዋሇህ። ምሌክታቸው በፉቶቻቸው ሊይ የሚታይ የስግዯታቸው ፇሇግ ሲሆን።» 


«አንተም በሚለት ነገር ሌብህ የሚጠብ መኾኑን በእርግጥ እናውቃሇን።» መሌዔክተኛውም እንዱህ ማሇታቸው ተዘግቦዋሌ፡- رواه أحمد وأبو داود وصححو الألباني[ [ » يا بلال! أقم الصلاة، أرحنا بها «


“ቢሊሌ ሆይ ቁም! (ኢቃም በሌና) በሶሊት እረፍትን ስጠን።”


رواه مسلم [ » الصلاة نور « ] “ሶሊት ብርሃን ነው።”


من حافظ على الصلاة كانت لو نورًا وبرىانًا ونجاة يوم القيامة، ومن لم يحافظ علي الصلاة لم يكن لو نور ولا برىان ولا نجاة يوم «


1 አሌ-ፇትህ፡- 29 2 ሂጅር 97 3 አህመዴና አቡዲውዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 4 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 14 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


نذري [ » القيامة، وكان يوم القيامة مع قارون وفرعون وىامان وأُبِّي بن خلف


رواه أحمد بإسناد جيد كما قال الد [


“ሶሊትን ተጠባብቆ (ጊዜውን ጠብቆና በተሟሊ ስርዒት) የሰገዯ እንዯሆነ የትንሳዓ ቀን ብርሃን፣ መረጃ እና ከቅጣት ነጻ መውጫ ይሆንሇታሌ። ስርዒቱን አሟሌቶ ያሌሰገዯ እንዯሆነ የትንሳዓ ቀን ብርሀንም፣ መረጃም፣ ከቅጣት መዲኛም የሇውም። ከነቃሩን፣ ፉርዏውን፣ ሃማን እና ኡበይ ብን ኸሇፍ ጋር ይሆናሌ።” 1


13. ሶሊት፡- ሰይጣንን ማስቆጪያ፤ ከሀዱያንን እና አመጸኞችን ማናዯጃ ነው። አሊህ እንዱህ ይሊሌ፡-


“ሰይጣን የሚፇሌገው በሚያሰክር መጠጥና በቁማር በመካከሊችሁ ጠብ እና ጥሊቻ እንዱሰፍን ነው። እንዱሁም ከውዲሴና እና ከሶሊት ይከሇክሊችኋሌ። (ከዚህ ዴርጊት) አትቆጠቡምን?!” 2 መሌዔክተኛውም እንዱህ ብሇዋሌ፡- " إذا قرأ ابن آدم السجدة فسجد، اعتزل الشيطان يبكي يقول: يا ويلي! أُمر ابن آدم بالسجود فسجد فلو الجنة، وأُمرت بالسجود «


رواه مسلم[ [ » فأبيت فلي النار


“የአዯም ሌጅ (ቁርዒንን) ቀርቶ ሱጁዴ3 ባዯረገ ጊዜ ሰይጣን እያሇቀሰ ከሱ ይሸሻሌ። ይሊሌም ዋ ጥፊቴ! የአዯም ሌጅ ሱጁዴ እንዱያዯርግ ታዘዘ፤ ሰገዯም። ሇሱ ጀነት


1 አህመዴ ዘግቦታሌ፡፡ሙንዚሪ ሰነደ ጠንካራ ነው ብሇዋሌ፡፡ 2 አሌ-ማኢዲ፡- 91 3 ሱጁደ ቲሊዋ ያሇባቸውን የቁርዒን አንቀጽ


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 15 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


አሇሇት። ስጁዴ እንዲዯርግ ታዘዝኩ፤ እንቢተኛም ሆንኩ። ሇእኔ እሳት አሇሌኝ።” 1 أخرجو أحمد وصححو الألباني[ [ » ما حسدَتْكم اليهود على شيء ما حسدَتْكم على السلام والتأمين «


“አይሁዲውያን በሰሊምታችሁ እና (በሶሊት ሊይ ሆናችሁ) ኣሚን -ጌታችን ተቀበሇን- በማሇታችሁ እንዯሚመቀኟችሁ በምንም ነገር አይመቀኟችሁም።” 2


14. ሶሊት፡- የምስጋና እና አዴናቆትን መግሇጫ፤ የሊቀ የሆነውን ጌታ ማወዯሻ፤ የሱብሃነሊህ፣ የአሌሀምደሉሊህ እና የሊኢሊሀ-ኢሇሎህ3 ክምችት ነው።


ሙጊራ ብን ሺዒብ (አሊህ ይውዯዴሇትና) ባስተሊሇፇው ሀዱስ እንዱህ ብሎሌ፡- قام النبي  متفق عليو[ [ » أفلا أكون عبدًا شكورًا « : حتى تورَّمت قدماه. فقيل لو: قد غفر الله لك ما تقدم من ذنبك وما تأخر؟ فقال


የአሊህ መሌዔክተኛ ተረከዛቸው እስኪሰነጣጠቅ (ሶሊትን በመስገዴ) ይቆሙ ነበር። አሊህ ያሇፇውንም ሆነ የበፉቱን ወንጀሌ ምሮልት ሲያበቃ (አንዳት ይህን ያህሌ ይዯክማለ)? በማሇት ተጠየቁ። አለም፡- “አመስጋኝ ባሪያ (አገሌጋይ) አሌሆንምን?!” 4 يصبح على كلِّ سُلامى من أحدكم صدقة، فكلُّ تسبيحة صدقة، وكلُّ تحميدة صدقة، وكلُّ تهليلة صدقة، وكلُّ تكبيرة صدقة، وأمر «


رواه مسلم[ [ » بالمعروف صدقة، ونهي عن المنكر صدقة، ويجزئ من ذلك ركعتان يركعهما من الضحى


“እያንዲንዲችሁ በየዔሇቱ በአካሌ መገጣጠሚያ ቁጥር ሌክ ሰዯቃ (ምጽዋት) ይጠበቅባችኋሌ። እያንዲንደ ሱብሃነሊህ፣ አሌሀምደሉሊህ፣ ሊኢሊሃ-ኢሇሎህ፣ በጥሩ


1 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 2 አህመዴ ዘግቦታሌ፡፡አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 3 ሱብሃነሊህ፡- ሇአሊህ ጥራት ይገባው፡፡ አሌሀምደ ሉሊህ፡- ምስጋና ሇአሊህ ይገባው፡፡ ሊኢሊሀ-ኢሇሎህ፡- ከአሊህ በስተቀር በእውነት የሚመሇክ የሇም፡፡ 4 ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 16 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ማዘዝ፣ ከመጥፎ መከሌከሌ ሰዯቃ ናቸው። በረፊዴ የሚሰገዴ ሁሇት ረከዒ ሶሊት (ሶሊቱ ደሃ) ይህን ሁለ ያብቃቃዋሌ።” 1


15. ሶሊት፡- ከስሜታዊነት መዲኛ፤ ከክፈና ጸያፍ ተግባራት መከሌከያ፤ ጭንቀትንና በሽታን ማባረሪያ ነው። አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-


“ሶሊት ከመጥፎና ከአጸያፉ ተግባራት ትከሊከሊሇች።”2 ነቢዩም ይህን ሲያጠናክሩ፡- عليكم بقيام الليل، فإنو دأب الصالحين قبلكم، وقربة إلى الله تعالى، ومنهاة عن الإثم، وتكفير للسيئات، ومطردة للدَّاء عن «


أخرجو أحمد والترمذي وصححو الألباني[. [ » الجسد


“የላሉት ሶሊትን አዯራ። ከእናንተ በስተፉት የነበሩ ዯጋጎች የዘውትር ተግባር ነውና። በላሉት መስገዴ፡- ወዯ ሊቀው አሊህ መቃረቢያ፤ ከወንጀሌ መጠበቂያ፤ ከመጥፎ ተግባራት መጽጃ እና በሽታን ከአካሌ ማባረሪያ ነው።”3


አንተ ሶላትን የተውክ ሆይ!!


አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን ትተህ ከእስሌምና ምን ቀረህ? ሶሊት የኢስሊም ምሰሶ ፤ የኢማን መገሇጫ -ካባ- መሆኑን አታውቅምን!?


አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! አንተ ስትቀር ሁለም ፍጥረታት ሇጌታቸው ሰጋጆች ናቸው። አሊህ እንዱህ ብሎሌ፡-


1 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 2 አሌ-አንከቡት፡-45 3 አህመዴና ቱርሚዚይ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 17 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


“በሰማያት ያሇው ሁለ፤ በምዴርም ያሇው ሁለ፤ ፀሀይና፣ ጨረቃም፣ ከዋክብትም፣ ተራሮችም፣ ዛፎችም፣ ተንቀሳቃሶችም፣ ከሰዎች ብዙዎችም ሇአሊህ የሚሰግደ መሆናቸውን አታውቅምን!? ብዙዎችም ቅጣት ተገባቸው። አሊህ የሚያዋርዯው ሰው ሇርሱ ምንም አክባሪ የሇውም፤ አሊህ የሻውን ይሰራሌና።”1 አንተም የማትሰግዴ ከሆነ ከነዚያ ቅጣት ከተወሰነባቸው አንደ ትሆነናሇህ። አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን መተው ክህዯትና (በአሊህ ሊይ) ማጋራት መሆኑን አታውቅምን!? ነቢዩ አንዱህ ብሇዋሌ፡- رواه مسلم[ [ » بين الرجل وبين الشرك والكفر ترك الصلاة «


«በሰውየውና በሽርክ ወይም በክህዯት መሀሌ (ያሇው) ሶሊትን መተው ነው።” أخرجو أحمد والترمذي وصححو الألباني[. [ » العهد الذي بيننا وبينهم الصلاة: فمن تركها فقد كفر «


“በኛና በነሱ (በካህዱያን) መሀሌ ያሇው ቃሌ-ኪዲን (ዴንበር) ሶሊትን መተው ነው። (ሶሊትን) የተወ በእርግጥ ካዯ።” 3


አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን መተው እንዱሁም (ከሶሊት) መዘናጋት ሙናፉቅነት መሆኑን አታውቅም!?


1 አሌ-ሀጅ፡ 18 2 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 3 አህመዴና ቲርሚዚይ ዘግበውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 18 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


“ሙናፉቆች አሊህን ሉያታሌለ ይፇሌጋለ፤ እሱ አታሊያቸው ሲሆን። ወዯ ሶሊት ሲቆሙ እየሰሇቹ፣ ሇሰዎች የሚያሳዩ ሆነው ይቆማለ። አሊህንም ጥቂትን እንጂ አያወሱም።” 1 ነቢዩም ይህን ማስተሊሇፊቸው ተዘግቧሌ። متفق عليو[. [ » أثقل الصلاة على المنافقين صلاة العشاء وصلاة الفجر، ولو يعلمون ما فيهما لأتوىما ولو حبوًا «


“በሙናፉቆች ሊይ እጅግ የሚከብዯው ሶሊት ኢሻዔ እና ሱብሂ ነው። (ሁሇቱን በመስገዴ) የሚገኘውን ምንዲ ቢያውቁ ኖሮ እየዲሁም ቢሆን (ወዯ መስጊዴ) ይመጡ ነበር።”2 አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! እስቲ አስተንትን ሙናፉቆች ሇይዩሌኝ (ሪያዔ) ቢሆንም እንኳ ይሰግዲለ፤ አንተ ግን በፍጹም አትሰግዴም!! አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ፡- ሶሊትን መተው ዝንጉነት እና የሌብ መዴረቅ መሆኑን አታውቅምን!? ነቢዩ እንዱህ ብሇዋሌ፡- رواه مسلم[. [ » لينتهين أقوام عن ودعهم الجمعات، أو ليختمن الله على قلوبهم، ثم ليكونن من الغافلين «


“ህዝቦች የጁምዒ ሶሊትን ከመተው ይከሌከለ! ወይም አሊህ በሌቦቻቸው ሊይ ያሽግባቸዋሌ። ከዚያም ከዝንጉዎች ይሆናለ።” 3


1 ኒሳዔ፡- 142 2 ቡኻሪና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡ 3 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 19 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ፡- ሶሊትን መተው ስራን ሁለ እንዯሚያበሊሽ አሌሰማሏሃምን!? የሚከተሇውን የነቢዩን ንግግር ተመሌከት። رواه البخاري[. [ » من ترك صلاة العصر حبط عملو «


“የአስርን ሶሊት የተወ ስራው በርግጥ ተበሊሸበት።” 1 አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን መተው ከከሀዱያንና ወንጀሇኞች ጋር ሇእሳት ቅጣት እንዯሚዲርግ አታውቅምን!? የጀነት ሰዎች የጀሀነም ሰዎችን (ጀሀነም የገቡበትን ምክንያት) ሲጠይቋቸው የሚሰጧቸውን ምሊሽ ሲናገር አሊህ እንዱህ 


“ሰቀር (የገሀነም ጉዴጓዴ) ውስጥ ምን አስገባችሁ? (እነሱም) ይሊለ፡- ከሰጋጆች አሌነበርንም…።”2 እንዱሁም በላሊ ምዔራፍ፡-


“ከነሱም በኋሊ ሶሊትን ያጔዯለ፣ ስሜታቸውንም የተከተለ ምትኮች ተተኩ። ሇወዯፉት ገይን (የገሀነም ሸሇቆ) ይገባለ።”3


1 ቡኻሪ ዘግቦታሌ፡፡ 2 ሙዯሲር፡- 42-43 3 መርየም፡- 59


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 20 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን በመተውህ ከባዴ መዒት (ጥፊት) ያረፇብህ መሆኑን አታውቅምን!? ነቢዩ እንዱህ ብሇዋሌ፡- رواه البخاري[ [ » الذي تفوتو صلاة العصر، فكأنما وتر أىلو ومالو «


“የአስር ሶሊት ያመሇጠው ቤተሰቦቹንና ንብረቱን እንዯ አጣ (እንዯ ተነጠቀ) ነው።”1 የአምስቱንም ወቅት ሶሊት መተውህስ ምን ያስከትሌ ይሆን!? አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሶሊትን መተው መረበሽን፣ አሇመረጋጋትን፣ ጭንቀትን፤ የኑሮ ጥበትን (እንዯሚያመጣ) አታውቅምን!? አሊህ እንዱህ 


«ከግሳጼዬ የዞረ፤ የጥበት ህይወት አሇሇት፤ የትንሳኤም ቀን እውር ሆኖ እንቀሰቅሰዋሇን። ጌታይ ሆይ ሇምን እውር አዴርገህ ቀሰቀስከኝ? በርግጥ አይናማ የነበርኩ ስሆን ይሊሌ። (ነገሩ) እንዯዚሁ ነው። ተዒምራችን መጥቶሌህ ሳሇ እንዯዘነጋኀው አንተም ዛሬ ትዘነጋሇህ ይሇዋሌ።»2


ዋ ንዳትህ! ዋ ፀፀትህ! አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ። እንዳት ጊዜ ያሌፊሌ፤ እዴሜህ


1 ቡኻሪ ዘግቦታሌ፡፡ 2 ጣሃ፡- 124-126


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 21 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


(ያሇ አግባብ) ይገባዯዲሌ; ሌብህ ከጌታህ ተጋርድ ሳሇ!? እንዳትስ በቅርቢቱ አሇም (ደንያ) ከሚገኙት ነገሮች ሁለ ይበሌጥ ጣፊጭ እና ማራኪ የሆነውን ነገር ሳትቀምስ ደንያን ትሰናበታታሇህ!? ይህም አሊህን በማምሇክ፣ በማውሳት፣ በማመስገን እና ሇርሱም በመስገዴ የሚገኝ ሲሆን። አንተ ሶሊትን የተውክ ሆይ! ሇሶሊትህ ቀሊሌ ስፍራ የሰጠኀው አንተ ዘንዴ ታሊቅ ስፍራ የሚሰጠው ምን ይሆን? ሶሊቱን ያጓዯ ላልች ስራዎቹን ይበሌጥ እንዯሚያጓዴሌ አታውቅምን!? ሀሰን እንዱህ ብሎሌ፡- “የአዯም ሌጅ ሆይ! ሶሊትህ አንተ ዘንዴ ጥሩ ስፍራ ከላሇው ምንዴን ነው አንተ ዘንዴ ጥሩ ስፍራ ሉኖረው የሚችሇው!?” አንተ ዝንጉ የሆንክ ሆይ! ወዯ ጌታህ ተመሇስ! ሶሊትህን ትተህ ሞት ከመምጣቱ በፉት። አንተ ሶሊትን ችሊ የምትሌ ሆይ!


 የታሊቁን ሶሊት ዯረጃ ካወቅክ


 የሰጋጆችን ቁጥር ስፍር የላሇውን ሽሌማት መመሌከት ከቻሌክ (እና)


 ሶሊትን የሚያጓዴለ ሰዎችን ብርቱ ቅጣት ከተገነዘብክ በኋሊ


አሁንስ ምሊሽህ ምን ይሆን?


 ሶሊትን በማጓዯሌና ችሊ በማሇት ትቀጥሊሇህን!?


 ሶሊትን ትቶ መተኛትንና ከወቅቱ ማዘግየትን ትገፊበታሇህን!?


ወንዴሜ ሆይ!


 የት አሇ ከፍ ያሇው ሞራሌህ?


 የት አሇ ጠንካራው ቁርጠኝነትህ?


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 22 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


 የቱ ሊይ ነው ሇጀነት ታጥቆ መነሳት?


 የት አሇ የሶሊትን ወቅት መጠባበቅ?


 (ኧረ) የት አሇ ወዯ ጁምዒ እና ወዯ ጀምዒ ሶሊት በጊዜ መሄዴ?


ሰዎች ከሶላት አንጻር ያላቸው ደረጃ


ኢማም ኢብነሌ ቀዩም (አሊህ ይዘንሊቸው) እንዱህ ብሇዋሌ፡- “ሰዎች ከሶሊት አንጻር በአምስት ዯረጃዎች ይከፇሊለ።” አንዯኛው፡- የሶሊትን ዉደዔ፣ ጊዜያት፣ ህግጋቱን እና ማዔዘኑን በማጓዯሌ ራሱን የበዯሇ ነው። ሁሇተኛው፡- (የሶሊቱን) ጊዜውን፣ ህግጋቱንና ግሌጽ የሆኑ ማዔዘኖቹን እና ውደዐን የጠበቀ ሆኖ ነገር ግን ነፍሱን በሶሊቱ ውስጥ ከሚመጡበት የተሇያዩ ሀሳቦች (ውስወሳዎች) ሇመታዯግ ትግሌ ያሊዯረገ እና ከሀሳቡ ጋር የነጎዯ ነው። ሶስተኛው፡- ህግጋቱንና ማዔዘኑን የጠበቀ እና ከተሇያዩ በሶሊት ውስጥ ከሚመጡበት ሀሳቦች ጋር ትግሌ የገጠመ ነው። እንዱህ አይነቱ ሰው ሶሊቱን በመስገዴ እና (ሶሊቱ) እንዲይሰረቅበት ከጠሊቱ (ሰይጣን) ጋር ግብግብ የገጠመ ነው። ይህ ሰው በሶሊትና በጂሃዴ (በትግሌ) ሊይ ነው። አራተኛ፡- ሇመስገዴ ሲነሳ የሶሊቱን ሙለ ስርዒት፣ ማዔዘኖቹን እና ህግጋቱን አሟሌቶና ጠብቆ ይሰግዲሌ። ሶሊቱ ምንም እንዲይጓዯሌበት ዯንቡንና ስርዒቱን በመጠበቅ ሊይ ሰጥሟሌ። ጭንቀቱ ሁለ ሶሊቱን በተገቢ ሁኔታ አሟሌቶ ሇመፇጸም ነው። ከዚህ ባሻገር ሌቡ በሶሊቱ እና ጌታውን በማምሇክ ሊይ ተመስጧሌ።


አምስተኛው፡- አሰጋገደ አራተኛው ሊይ እንዯተገሇጸው ሆኖ ከዚህም በተጨጫሪ ሌቡን ይዞ እጌታው ዘንዴ ያኖራታሌ። በሌቡ ጌታውን እንዯሚመሇከት እያሰበ፤ እርሱን


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 23 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


እየተጠባበቀ፤ በጌታው ውዳታና ታሊቅነት በመሞሊት፤ እሱ ዘንዴ እንዲሇና እንዯሚያየው ሆኖ (ይሰግዲሌ):፡ ከእንዯዚህ አይነት ሰው እነዚያ (ተመሊሊሽ የሆኑት) ሀሳቦች ሁለ ተወግዯዋሌ። በርሱና በጌታው መሀሌ ምንም አይነት ግርድሽ የሇም። የእንዯዚህ አይነት ሰው ሶሊት ከላሊው ሰው (ሶሊት) ጋር ሲነጻጸር በሰማይና በምዴር መሀሌ ካሇው ሌዩነት የሊቀና የገዘፇ ነው። ይህ ሰው በሶሊቱ ውስጥ (ታሊቅ በሆነው) ጌታው ተጠምዶሌ። ጌታዉንም የአይኑ ማረፉያ አዴርጓሌ። ምንዲቸው


 አንዯኛው፡- ይቀጣሌ።


 ሁሇተኛው፡- ይመረመራሌ።


 ሶስተኛው፡- ወንጀለ ይሰረዝሇታሌ።


 አራተኛው፡- ይመነዲሌ።


 አምስተኛው፡- ጌታው ወዯ እርሱ የቀረበ ይሆናሌ። ሶሊቱን የአይኑ ማረፉያ በማዴረጉ (ታሊቅ) ዴርሻ አሇው።


በቅርቢቱ አሇም ሶሊቱን የዏይኑ ማረፉያ ያዯረገ፤ በትንሳዓው እሇት ጌታው የዏይኑ ማረፉያው ይሆናሌ። በቅርቢቱ ዒሇምም ቢሆን ዏይኑ በጌታው ትረካሇች። አሊህን የዏይኑ ማረፉያ ያዯረገ የሁለም ዏይን ማረፉያ ይሆናሌ። አሊህን የዏይኑ ማረፉያ ያሊዯረገ ግን የዚህች አሇም (ደንያ) አፍቃሪ ሆኖ (በመጨረሻም) ከፀፀተኞች ይሆናሌ። ውዴ ወንዴሜ ሆይ! ይህ ሰዎች በሶሊት አሰጋገዲቸው የሚኖራቸው ዯረጃ ነው። አንተ በየትኛው ዯረጃ ሊይ ነው ያሇኀው? ራስህን ገምግም! በሶሊትህ ሚዛን መዝናት፤ የሶሊት ሚዛን አይሳሳትምና!!


ወንዴሜ ሆይ! መጨረሻህ ብስባሽ ሆኖ ሳሇ፤ ይህ ሁለ መዘናጋት ሇምንዴን ነው? ዛሬ


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 24 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ነገ ማሇቱ አሌበዛም? ጉዴሇትህ በርግጥ ከሌክ በሊይ ሆኗሌ። እዴሜህ ያሇቀ መሆኑን (አስጠንቃቂ) አሊስጠነቀቀህም? (ሇመጪው ዒሇም) አትዘጋጅምን? በርግጥ ስራህ ከፍቷሌ። ወንዴሜ ሆይ! ስንትና ስንት ጊዜ ነው ‹‹ሙዒዚኑ›› (አዛን አዴራጊው) ወዯ ሶሊት የጠራህ አንተ ተኝተህ ሳሇህ? ወዯ መስጊዴ በመጣህም ጊዜ አካሌህን ብቻ ይዘህ ሌብህን ረስተህ ነው! (ነፍስያህም) በርግጥ (በትክክሌ) ሰግዯሃሌ ትሇሃሇች ተቆጣጣሪ እንዱኖርብህ አትሻምና።


የሶላትን ልቅና የምናጎላበት መንገዶች


ሶሊትን አሳምረን እንዴንሰግዴ እና ክብሩን እንዴናሌቅ የሚረደን ብዙ መንገድች አለ። 1ኛ ፡- ህግጋቱንና ጊዜውን ጠብቆ መስገዴ። 2ኛ፡- ማዔዘናቶቹ እና ግዳታዎቹ ሙለ በሙለ መተግበራቸውን መፇተሽ። 3ኛ፡- ዋጂብ ሶሊቶችን ሇመስገዴ (ወዯ መስጊዴ) መጣዯፍ። 4ኛ፡- ከሶሊት ህግጋቶችና ዯንቦች አንዶ እንኳ ስትጓዯሌ በማዘን፣ በመናዯዴ እና በመፀፀት ላሊ ጊዜ ሊሇመዴገም መጣር። ሇምሳላ፡-


 ብቻውን የሰገዯ ሰው፡- ሶሊቱ ተቀባይነት ቢያገኝ እንኳ 27 ዯረጃ እንዲመሇጠው በመገንዘብ- የጀምዒ ሶሊት ስሊመሇጠው ማዘን።


 የአሊህ ውዳታን የሚያስገኘውን የጀመሪያው የሶሊት ወቅት ስሊሇፇው መቆጨት።


 ምንዲውን ቢያውቁ ኖሮ እጣ እንኳን በመጣጣሌ ሇማግኘት በታገለ ነበር የተባሇሇትን የመጀመሪያው የሶሊት ሰሌፍ (ሶፍ) ባሇማግኘቱ መናዯዴ።


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 25 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


 በሶሊቱ ውስጥ ሀሳቡን ባሇመቆጣጠሩና ሇአሊህ ባሇመተናነሱ (ኹሹዔ ባሇማዴረጉ) መፀፀት። (ኹሹዔ) የሶሊት ህይወት መዝሪያ እስትንፊስ መሆኑንና ሶሊት ያሇ እሱ ህይወት እንዯላሇው (የሞተ) ሰው አካሌ እንዯሆነ በመገንዘብ። ነቢዩም ይህን ማሇታቸው ተዘግቧ፡-


رواه أحمد وأبو داود [ » إن العبد ليُصلِّي الصلاة وما كتب لو إلا عشرىا، تسعها، ثمنها، سبعها، سدسها، خمسها، ربعها، ثلثها، نصفها «


وحسنو الألباني[.


“አንዴ የአሊህ ባሪያ ሰሊቱን ይሰግዲሌ:: (ነገር ግን ዯንቡንና ህግጋቱን ባሇሟሟሊቱ) ከስግዯቱ (ምንዲ) አንዴ አስረኛ፤ ወይም አንዴ ዘጠነኛ፣ ወይም አንዴ ስምንተኛ፣ ....፣ ወይም አንዴ ሁሇተኛ እንጂ አይመዘገብሇት።” رواه أحمد وابن ماجة وصححو الألباني[ [ » إذا قمت في صلاتك؛ فصلِّ صلاة مودِّع «


“ሶሊትን ሌትሰግዴ ስታስብ፤ የመሰነባበቻ ሶሊትን ስገዴ።”2


ተቀባይነት ያሇው ሶላት


ውዴ ወንዴሜ ሆይ! የሚከተለት ነጥቦች ሶሊትህን ተጠባብቀህ በተዯነገገው መሰረት እንዴትሰግዴ እና በሶሊትህም ተጠቃሚ እንዴትሆን ይረደሃሌና አጥብቀህ ያዛቸው። 1. ሇሶሊትህ ውደዔን አሳምር ነቢዩ እንዱህ ብሇዋሌና፡-


1 አህመዴና አቡ ዲዉዴዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሀሰን ብሇውታሌ፡፡ 2 አህመዴና ኢብን ማጃህ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 26 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


رواه مسلم[ [ » ما من مسلم يتوضأ فيُحسن وضوءه، ثم يقوم فيُصلي ركعتين، يُقبل عليهما بقلبو ووجهو إلا وجبت لو الجنة «


“አንዴ ሙስሉም ውደዐን አሟሌቶ ፤ ከዚያም በሌቡም ሆነ በፉቱ ወዯ አሊህ ተመሌሶ ሁሇት ረከዒ አይሰግዯም። ሇሱ ጀነት የተወሰነች ብትሆን እንጂ።”1 2. ከቤትህ ውደዔ አዴርገህ ውጣ ነቢዩ እንዱህ ብሇዋሌ፡- رواه أحمد وأبو داود وحسنو الألباني[ [ » من خرج من بيتو مُتطهِّرًا إلى صلاة مكتوبة فأجره كأجر الحاجِّ المُحرم «


“ፇርዴ ሶሊትን ሇመስገዴ ውደዔን አዴርጎ ወዯ መስጊዴ የሄዯ ምንዲው፡- ሀጅ እያዯረገ ካሇ ሰው ጋር እኩሌ።”2 3. ሶሊትን በመጀመሪያው ወቅት ሇመስገዴ ተጠባበቅ ነቢዩ ይህን ተናግረዋሌና፡- متفق عليو[. [ » صلاة الجماعة أفضل من صلاة الفذ بسبع وعشرين درجة «


“ከስራዎች ሁለ በሊጩ፤ ሶሊትን በጊዜው መስገዴ ነው።”3 4. ሶሊትን በጀምዒ መስገዴ የዘውትር ተግባርህ ይሁን ይህን ሀዱስ በተግባር ሇመሇወጥ፡- متفق عليو[. [ » صلاة الجماعة أفضل من صلاة الفذ بسبع وعشرين درجة «


“በጀምዒ መስገዴ ሇብቻ ከመስገዴ በሀያ ሰባት ዯረጃ ይበሌጣሌ።”1


1 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡ 2 አህመዴ እና አቡዲዉዴ ዘግበውታሌ፡፡” አሌባኒ ሀሰን ብሇውታሌ፡፡ 3 ቡኻሪ እና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 27 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


5. ተክቢረተሌ ኢህራምን ሇማግኘት ጥረት አዴርግ ነቢዩ እንዯሚከሇው ብሇዋሌና፡- رواه أحمد وصححو [ » أن من صلى لله أربعين يومًا في جماعة يدرك التكبيرة الأولى، كُتب لو براءتان: براءة من النار وبراءة من النفاق «


الألباني[


“አርባ ቀን በተከታታይ የመጀመሪያው ተክቢራ ሳያመሌጠው ሇአሊህ ብል በጀምዒ የሰገዯ ከሁሇት ነገሮች ነጻ መሆኑ ይጻፍሇታሌ። ከእሳት ነጻ መሆኑን እና ከንፍቅና ነጻ መሆኑን።” 2 6. ወዯ መስጂዴ መመሊሇስን አብዛ የመሌክተኛውን ብስራት ታገኛሇህና። رواه أبو داود والترمذي وصححو الألباني[ [ » بشر المشائين في الظلم إلى المساجد بالنور التام يوم القيامة «


“በጨሇማ ወዯ መስጂዴ ተመሊሊሽ የሆኑ ሰዎችን በትንሳዓው ቀን ሙለ በሆነ ብርሃን አብስሯቸው።”3 7. በሶሊትህ ሳሇህ (ሙለ) ሌብህን አስገኝ


ኢብንቀዩም እንዱህ ብሎሌ።“አንዴ ባርያ ሌቡ ከሶሊት እንዲይርቅ የሚያዯርገው፡- ስሜቱ እና ፍሊጎቱ ሲመጡበት ሌቡን ወዯ ጌታው በመመሇስ -ከጌታው ጋር ስሊሇው ግኙነት- ራሱን ውጥረት ውስጥ ሲከት ነው። ይህ ካሌሆነ ስሜቱ ሌቡን ታሸንፇዋሇች፤ ፍሊጎቱ


1 ቡኻሪ እና ሙስሉም ዘግበውታሌ፡፡ 2 አህመዴ ዘግቦታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡ 3 አቡዲውዴ እና ቲርሚዚይ ዘግበውታሌ፡፡ አሌባኒ ሶሂህ ብሇውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 28 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ይማርከዋሌ ። በዚህን ጊዜ ሰይጣን መግቢያ ቀዲዲ ያገኛሌ ። ሇመወስወስና ሀሳብን


ሇማብዛት አመቺ ጊዜም ይሆንሇታሌ ።”


8. ሌብህን በአሊህ ቤቶች ሊይ አንጠሌጥሌ፤ ወዯ መስጊዴ እርምጃን አብዛ


ሶሊትን ከሰገዴክ በኋሊ የሚቀጥሇውን ሶሊት ተጠባበቅ ። መሌዔክተኛው አሊህ የሱ ጥሊ


እንጂ ላሊ በላሇበት ቀን ከሚያጠሌሊቸው ከሰባት አይነት ሰዎች ውስጥ አንደ እንዯሆንክ


ናግሯሌና ። በተጨማሪም እንዱህ ብሇዋሌ፡ -


ألا أدلكم على ما يمحو الله بو الخطايا ويرفع بو الدرجات: إسباغ الوضوء على الدكاره، وكثرة الخُطى إلى الدساجد، وانتظار الصلاة بعد «


رواه مسلم[. [ » الصلاة، فذلكم الرباط، فذلكم الرباط، فذلكم الرباط


“ወዯ ወንጀሊችሁን የሚያሰርዝሊችሁና ዯረጃችሁን ከፍ የሚያስዯርግሊችሁ ተግባር


ሊመሊክታችሁን ?! በአስቸጋሪ ሰዒት ዉደዔን አሟሌቶ ማዴረግ፤ ወዯ መስጊዴ እርምጃን


ማብዛት፤ ከሶሊት በኋሊ ሶሊትን መጠባበቅ ። ይህ በአሊህ መንገዴ ሊይ ትግሌ ነው (3


ጊዜ )።”1


9. የሶሊት አህካሞችን (ህግጋቶችን ) መማር


የነቢዩን የአሰጋገዴ ስርዒት እንዳት እንዯነበረ ሇማወቅ ጣር ። በዚህ ሊይ


ጠቃሚ የሆኑትን መጽሏፍት (ሇምሳላ ‹‹የነቢዩ ስግዯት -ከተክቢር እስከ ተስሉም››


የሚሇውን የሸይኽ አሌባኒ መጽሀፍን) እና ፓምፕላቶችን አንብብ ።


10. ከፇርዴ ሶሊቶች በፉትና በኋሊ በሚሰገደት ሱና ሶሊቶችን አጥብቀህ ያዝ


በቤትህ ውስጥ እነዚህን ሶሊቶች በመስገዴ ሊይ ጠንክር ። መሌዔክተኛው ሱና ሶሊትን


1 ሙስሉም ዘግቦታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 29 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


በቤት ውስጥ መስገዴ በሊጭ መሆኑን አስተምረዋሌና። رواه الطبراني وحسنو الألباني[. [ » فضل صلاة الرجل في بيتو على صلاتو حيث يراه الناس كفضل المكتوبة على النافلة «


“(ሱና ሶሊትን) ስዎች ከሚያዩት ቦታ ሆኖ ከሚሰግዴ፤ በቤት ውስጥ መስገደ ይበሌጥሇታሌ። ፇርዴ ሶሊት ከሱና ሶሊት እንዯሚበሌጠው ያህሌ።»1 11. አምሽቶ ከመተኛት ራቅ ይህም የሱብሂ ሶሊትን በእንቅሌፍ እንዲታሳሌፇው ይረዲሃሌና። 12.መብሊት፣ መጠጣት፣ መተኛት፣ መሳቅና ከማይጠቅሙ ሰዎች ጋር መቀሊቀሌን ከማብዛት ተጠንቀቅ! እነዚህ እና መሰሌ ዴርጊቶች ሶሊት እንዱከብደህ ምክንያት ይሆናለና። 13. ሇሱብሂ ሶሊት የሚያነቃህን ነገር ተጠቀም በስሌክ፣ በዯወሌ ወይም በተቀጠረ ሰዒት እና በመሳሰለት በመታገዝ የሱብሂ ሶሊት እንዲያሌፍህ ጥረት አዴርግ። 14. የሱብሂ ሶሊትን በአንዴ መስጊዴ ሊይ አዘውትር በቀረህ ጊዜ የመስጊደ የዘውትር ሰጋጆች ይፇሌጉሃሌና። 15. በምትቀራው የቁርዒን አንቀጽ መሌዔክት አስተንትን ኢማሙ በሚቀራው የቁርዒን አንቀጽ ወይም የምትቀራቸውን የቁርዒን አንቀጾች በማስተንተን መሌእክቱን ሇመረዲት ሞክር። ሌብህን ከአንቀሱ ትርጉም ጋር አስኪዯው። 16. ቀዯምት ሰሇፎች (አበዎች) ሇሶሊት የነበራቸውን ታሊቅ ጭንቀት ሇማወቅ ሞክር


ሰሇፎች ከሶሊት ጋር ያሊቸውን ቁርኝትና ሶሊትን እንዳት ጠብቀው ይሰግደ እንዯ ነበረ


1 ጠበራኒ ዘግቦታሌ፡፡አሌባኒ ሀሰን ብሇውታሌ፡፡


ጥሪ ወደ ሶላት!!! 30 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


ሇመረዲት ሞክር። ይህን ማዴረግህ የእነሱን አርአያነት እንዴትከተሌ ይዲርገሃሌና። 17. የጌታህን ታሊቅነት ሶሊት ውስጥ ከመግባትህ በፉት አስብ ነቢዩ ይህን በተመሇከተ የሚከተሇውን ብሇዋሌ። رواه الحاكم وصححو الألباني[. [ » إن أحدكم إذا قام يُصلِّي، فإنما يُناجي ربَّو، فلينظر كيف يُناجيو «


“አንዴ ሰው ሶሊትን ሇመስገዴ ሲቆም ጌታውን ነው የሚያናግረውና፤ እንዳት ከጌታው ጋር እንዯሚነጋገር ያስብ።”1 18. ሶሊት ከሰገዴክ በኋሊ በተዯነገጉት ውዲሴዎች ሊይ ዘውትር ከሶሊት በኋሊ የሚባለ ከመሌዔክተኛው የተሊሇፈ የተሇያዩ ውዲሴዎችን (ዚክሮች) በመጠቀም በብዛት አሊህን አውሳባቸው። ይህን ሳትፇጽም ከመስጊዴ ሇመውጣት አትቿከሌ። ሌዐሌ የሆነው አሊህ ሶሊታችንን እሱን በመፍራትና በመተናነስ፤ በተገቢው ሁኔታ የምንሰግዴ እና ከሶሊታችንም ተጠቃሚ የምንሆን ያዴርገን። جعلنا الله تعالى وإياكم من المحافظين على الصلاة الخاشعين فيها، الدنتفعين بها.


وآخر دعوانا أن الحمد لله ربِّ العالدين



የቅርብ ጊዜ ልጥፎች

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲ ...

መልእክት ከሙስሊም ሰባኪ ለክርስቲያን ሰው

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነ ...

የሸዋል ስድስት ቀናት መፆም በጎነት SHAWAL

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው? ...

የተከበረው ቁርኣን ምንድን ነው?

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰ ...

የመልዕክተኛው ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለምን ሱና ተግባራዊ ማድረግ ግዴታ ስለመሆኑና የተቃወመም ከሃዲ መሆኑን በተመለከተ